ወዳጄ ወዳጄ.mp3
2.1 MB
#የበገና_መዝሙር
#ወዳጄ_ወዳጄ
#በሕብረት
ወዳጄ ወዳጄ(2)
ወዳጅ ያዝናል እንጂ መች አብሮ ይሞታል
እክደከድዬ በዚህ ይካተታል
እስኪ በስመ አብ ብዬ ሰላምታ ላድርስ
ለአብ እና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ደግሞም ላመስግን ብዬ ሃሌሉያ
አቤቱ አድነኝ ከዓለም ገበያ
አስረው ደበደቡት መድኃኔዓለምን ሰማይ እና ምድርን ያስታረቀውን
ተይዞ ታሰረ እንደ ተራ ሽፍታ
እውር ስላበራ ሽባ ስለፈታ
ልብሱ ተገፈፈ ቆሞ በአደባባይ
ታስሮ ተገረፈ አጥንቱ እስኪታይ
የሾህ አክሊል ደፍተው ተዘባበቱበት
እንደ ወንጀለኛ ጥፋት ሳይኖርበት
ደብድበው ሰቀሉት መድኃኔዓለምን
ምንድን ነው ጥፋት ከቶ ምን ይሆን
ቅዱሳን እጆቹ ተቸንክረው ዋሉ
ቅዱሳን እግሮቹ ተቸንክረው ዋሉ
በጣም አልቅሱለት ሰዎች ወየው በሉ
እስራኤልን መና የመገበ አውርዶ
በግፍ ተሰቀለ ለአዳም ሲል ተዋርዶ
መቃብር ቻለችው እንደ ተራ ሰው
አወይ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ወየው
የሕይወት እስትንፋስ እፍ ያለው በአዳም ላይ
ምድረ ቀራንዮ ዋለ በመስቀል ላይ
የተመላለሱት በገነት እሮቹ
በሞት ተወሰደ ተጨፍኖ አይኖቹ
ሰማይ እና ምድር በእጁ የፈጠረ
አዳምን ለማዳን ሞተ ተቀበረ
በሦስተኛው ቀን ብርሃናን ተላብሶ
በኃይል ተነሳ ሞትን ድል አድርጎ
ወዳጄ ወዳጄ(2)
ወዳጅ ያዝናል እንጂ መች አብሮ ይሞታል
እከደከድዬ በዚህ ይካተታል
👇👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆👆
#ወዳጄ_ወዳጄ
#በሕብረት
ወዳጄ ወዳጄ(2)
ወዳጅ ያዝናል እንጂ መች አብሮ ይሞታል
እክደከድዬ በዚህ ይካተታል
እስኪ በስመ አብ ብዬ ሰላምታ ላድርስ
ለአብ እና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ደግሞም ላመስግን ብዬ ሃሌሉያ
አቤቱ አድነኝ ከዓለም ገበያ
አስረው ደበደቡት መድኃኔዓለምን ሰማይ እና ምድርን ያስታረቀውን
ተይዞ ታሰረ እንደ ተራ ሽፍታ
እውር ስላበራ ሽባ ስለፈታ
ልብሱ ተገፈፈ ቆሞ በአደባባይ
ታስሮ ተገረፈ አጥንቱ እስኪታይ
የሾህ አክሊል ደፍተው ተዘባበቱበት
እንደ ወንጀለኛ ጥፋት ሳይኖርበት
ደብድበው ሰቀሉት መድኃኔዓለምን
ምንድን ነው ጥፋት ከቶ ምን ይሆን
ቅዱሳን እጆቹ ተቸንክረው ዋሉ
ቅዱሳን እግሮቹ ተቸንክረው ዋሉ
በጣም አልቅሱለት ሰዎች ወየው በሉ
እስራኤልን መና የመገበ አውርዶ
በግፍ ተሰቀለ ለአዳም ሲል ተዋርዶ
መቃብር ቻለችው እንደ ተራ ሰው
አወይ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ወየው
የሕይወት እስትንፋስ እፍ ያለው በአዳም ላይ
ምድረ ቀራንዮ ዋለ በመስቀል ላይ
የተመላለሱት በገነት እሮቹ
በሞት ተወሰደ ተጨፍኖ አይኖቹ
ሰማይ እና ምድር በእጁ የፈጠረ
አዳምን ለማዳን ሞተ ተቀበረ
በሦስተኛው ቀን ብርሃናን ተላብሶ
በኃይል ተነሳ ሞትን ድል አድርጎ
ወዳጄ ወዳጄ(2)
ወዳጅ ያዝናል እንጂ መች አብሮ ይሞታል
እከደከድዬ በዚህ ይካተታል
👇👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆👆