" #በመንፈስ_ቅዱስም እናምናለን እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ #ከአብ የሠረጸ ፤ #ከአብና_ከወልድ ጋር በአንድነት እስግድለታለን እናመሰግነዋለን "
______ #ጸሎተ_ሃይማኖት ____
“ #የእግዚአብሔር_መንፈስ ፈጠረኝ፥ ሁሉንም የሚችል #የአምላክ_እስትንፋስ ሕይወት ሰጠኝ።”
#ኢዮብ 33፥4
______ #ጸሎተ_ሃይማኖት ____
“ #የእግዚአብሔር_መንፈስ ፈጠረኝ፥ ሁሉንም የሚችል #የአምላክ_እስትንፋስ ሕይወት ሰጠኝ።”
#ኢዮብ 33፥4