ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
929 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
.🦅
🌴 #እረጅም የዋርካ ዛፍ ላይ ናቸው::
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#አባት አሞራ #ከሕይወት_ልምዱ ባገኘው ዕውቀት ትንሽዬ ልጁን ቁጭ አድርጎ እየመከረው ነው::


🦅አባት :- #ልጄ_እየውልህ ምግብ ለመፈለግ መሬት ስትወርድ #በእጅጉ_ተጠንቀቅ አብሶ ደግሞ #ሰዎች ጎንበስ ብለው ቀና ሲሉ #ከተመለከትክ ድንጋይ አንስተው ሊመቱክ ነውና #በፍጥነት ተነስተህ ብረር እሺ ልጄ!!!?

🦆ልጅ :- እሺ አባዬ #ግን_ቆይ ድንጋዮን በኪሳቸው ይዘው ከሆነስ?
🦅 አባት:- አይ የዛሬ ልጆች ይህ ዓይነት ነገር እንኳን አጋጥሞኝ አያውቅም ነገር #ግን_ልጄ ባንተ ዘመን ሊገጥምህ ይችላልና ጥንቃቄህን ጨመር አድርገው::

#ቁም_ነገሩ
👇👇👇👇👇

"፤ #ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።"
#ኤፌ 5÷16

ሀሳብ ጥያቄ አስተያየታችሁን በ @YeawedMeherte
@YeawedMeherte
ላይ ስደዱልን እናመሰግናለን🙏

😁😁😁😁😁😁😁😁😁
😁 @MtsafiChewata 😁
😁 @MtsafiChewata 😁
😁😁😁😁😁😁😁😁😁