#ትምክህተ ዘመድነ
ትምክህተ ዘመድነ(2)
ማርያም እምነ ማርያም ትምክህተ ዘመድነ
የድኅነታችን ዓርማ የነጻነታችን
የህይወት መሰረት ነሽ ድንግል እናታችን
አንቺን ለኛ ዘርን ባያስቀር
እንደ ጥንቱ እንደ ሰዶም ምድር
ሁላችን በጠፋን ነበር
የአብርሃም ድንኳን ነሽ አምላክ ያደረብሽ
የጌድዮንም ጸምር ለይቶ ያከበርሽ
የኛ ቤዛ በጉ የተያዘብሽ
የውህ ርግብ ከአበው ስር የተገኘሽ
እጸ ሳቤቅ የህይወት ሐረግ ነሽ
አምላከ ከሰማይ ሆኖ ይህችን ዓለም ሲቃኝ
ንጽሕት ቅድስት ሆነሽ ማርያም አንቺን ቢያገኝ
ትህትናሽን ውበትሽን ወዶ
ካሳ ሆነ ከሰማያት ወርዶ
አከበረሽ በፍጹም ተዋሕዶ
የመዳናችን ምክኒያት የሰው ልጆች ሰላም
ከኃጢአት ከመርገም የዳነብሽ ዓለም
5500 ዘመን
በሲዖል ውስጥ ተግዘን የኖረን
ድንግል ባንቺ ነጻነት አገኘን
👇👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆🖕
ትምክህተ ዘመድነ(2)
ማርያም እምነ ማርያም ትምክህተ ዘመድነ
የድኅነታችን ዓርማ የነጻነታችን
የህይወት መሰረት ነሽ ድንግል እናታችን
አንቺን ለኛ ዘርን ባያስቀር
እንደ ጥንቱ እንደ ሰዶም ምድር
ሁላችን በጠፋን ነበር
የአብርሃም ድንኳን ነሽ አምላክ ያደረብሽ
የጌድዮንም ጸምር ለይቶ ያከበርሽ
የኛ ቤዛ በጉ የተያዘብሽ
የውህ ርግብ ከአበው ስር የተገኘሽ
እጸ ሳቤቅ የህይወት ሐረግ ነሽ
አምላከ ከሰማይ ሆኖ ይህችን ዓለም ሲቃኝ
ንጽሕት ቅድስት ሆነሽ ማርያም አንቺን ቢያገኝ
ትህትናሽን ውበትሽን ወዶ
ካሳ ሆነ ከሰማያት ወርዶ
አከበረሽ በፍጹም ተዋሕዶ
የመዳናችን ምክኒያት የሰው ልጆች ሰላም
ከኃጢአት ከመርገም የዳነብሽ ዓለም
5500 ዘመን
በሲዖል ውስጥ ተግዘን የኖረን
ድንግል ባንቺ ነጻነት አገኘን
👇👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆🖕