ዐውደ ምሕረት
3.66K subscribers
932 photos
24 videos
271 files
195 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
Audio
#መዝሙር #በበገና

#በህይወቴ_በዘመኔ

በእህታችን #ፋሲካ_ክብሩ

ህይወቴ ቢመራ ጌታ በቃልህ
ጣፋጭ ይሆን ነበር ሲያድሰኝ ፍቅርህ
ያንተ ጸጋ ጌታ ስለበዛልኝ
ጨለማው ተገፎ ብርሃንህ መራኝ

በህይወቴ በዘመኔ
ደስ የሚለኝ ለኔ በወንጌል ማመኔ

ወዴት እሄዳለው የእጅህ ጥበብ ሆኜ
ፍቅርህ እያደሰኝ ሞተህልኝ ድኜ
ምን ዓይነት መውደድ ነው ለኔ አንተ ያለህ
ምን ይከፈለዋል ለፍጹሙ ፍቅርህ

ምን ዓይነት መውደድ ነው አንተ ለኔ ያለህ
ምን ይከፈለዋል ለፍጹሙ ፍቅርህ
ደጅህ ላይ ተጥዬ ደጅህ ላይ ልሙት
ቃልህን ልጠብቅ በፍጹም ፍርሃትህ

👇👇👇👇👇👇
👉@AwediMeherit👈
👉@Awedimeherit👈
👉@AwediMeherit👈
👆👆👆👆👆🖕