Forwarded from የዘማሪ ዳዊት ክብሩ Zemari Dawit Kibru Official Telegram Channel (Dawit Kibru)
YouTube
🔴አዲስ ዝማሬ🔴ሰው ያጣ(መጻጉዕ) ዘማሪት ሲስተር #ሕይወት ተፈሪ እና ዘማሪት መቅደላዊት በላቸው#ናና አማኑኤል@AbiStudio117
This is an Ethiopian Orthodox Church song which tells about the 4th Sunday of Abiy fasting. On this day the Church has preached our Lord Jesus had cured many people who had infirmity.
Forwarded from የዘማሪ ዳዊት ክብሩ Zemari Dawit Kibru Official Telegram Channel (Dawit Kibru)
YouTube
አዲስ ዝማሬ "ምራኝ" ዘማሪት ማርያማዊት ሳምሶን | "Meragn" By Zemarit Mariamawit Samson
ዘጎላ ሬከርድስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መዝሙራትን ዶግማ፣ቀኖና እና ትውፊት በመጠበቅ እና በማስተዋወቅ ወደ ዲጂታል ዓለም ለማምጣት ይሰራል።
#zegola_records #mezmur #orthodox #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ዘጎላ_ሬከርድስ
ምራኝ
ጌታ ሆይ መንገድህን ምራኝ ፍለጋህንም አስተምረኝ
የመድኀኒቴ አምላክ ቃልህ ምርኩዝ ይሁነኝ
- - - - - - - + + + - - …
#zegola_records #mezmur #orthodox #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ዘጎላ_ሬከርድስ
ምራኝ
ጌታ ሆይ መንገድህን ምራኝ ፍለጋህንም አስተምረኝ
የመድኀኒቴ አምላክ ቃልህ ምርኩዝ ይሁነኝ
- - - - - - - + + + - - …
Forwarded from የዘማሪ ዳዊት ክብሩ Zemari Dawit Kibru Official Telegram Channel (Dawit Kibru)
ወንድም እህቶቼ መንፈሳዊ አገልግሎት ለሁላችን ጠቃሚ ነውና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ወንድም እህቶቼ ሁላችሁ ይህንን ዝማሬዎቼን የምለጥፍበትን የዩትዩብ ገጼን በመቀላቀልና በመከታተል ሌሎች እንዲቀላቀሉኝ በማድረግና በማስደረግ ለአገልግሎቱ ኀይል ይሁኑኝ ድጋፍ ያድርጉልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!🙏🙏🙏
https://youtube.com/@zemaridawitkibru2405?si=XABE7A5j_OybqfK5
#subscribe
#share
#like
#forfriends
#forfamily
@zdk24_5_21_official
https://youtube.com/@zemaridawitkibru2405?si=XABE7A5j_OybqfK5
#subscribe
#share
#like
#forfriends
#forfamily
@zdk24_5_21_official
Forwarded from የዘማሪ ዳዊት ክብሩ Zemari Dawit Kibru Official Telegram Channel (Dawit Kibru)
መኑ ውእቱ ገብር ኄር ወምእመን ዘይረክቦ እግዚኦ በምግባረ ሠናይ ወይሰይሞ ዲበኲሉ"
"ጌታው በበጎ ሥራ የሚያገኘውና በገንዘቡ ሁሉ ላይ የሚሾመው ቸርና ታማኝ አገልጋይ ማነው ?"
ማቴ ፳፭ ÷ ፲፬-፴፩
እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በዕለተ ቅዳሜ በገብር ኄር ዋዜማ ለሳምንቱ በሚስማማ ዝማሬ ስለምንገናኝ እንዲጠብቁኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለው !
"በጥቂት ልታመን"
ዘማሪ ዳዊት ክብሩ
ግጥም
ዘማሪ ዳዊት ክብሩ
ዜማ
ዘማሪ ዲ/ን ዘላለም ታከለ
ድምጽ ቀረጻና ማስተሪንግ
ዘጎላ ሬከርድስ
እስከምንገናኝ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግና በማስደረግ ያግዙኝ !🙏
👇👇👇
https://youtube.com/@zemaridawitkibru2405?si=XABE7A5j_OybqfK5
"ጌታው በበጎ ሥራ የሚያገኘውና በገንዘቡ ሁሉ ላይ የሚሾመው ቸርና ታማኝ አገልጋይ ማነው ?"
ማቴ ፳፭ ÷ ፲፬-፴፩
እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በዕለተ ቅዳሜ በገብር ኄር ዋዜማ ለሳምንቱ በሚስማማ ዝማሬ ስለምንገናኝ እንዲጠብቁኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለው !
"በጥቂት ልታመን"
ዘማሪ ዳዊት ክብሩ
ግጥም
ዘማሪ ዳዊት ክብሩ
ዜማ
ዘማሪ ዲ/ን ዘላለም ታከለ
ድምጽ ቀረጻና ማስተሪንግ
ዘጎላ ሬከርድስ
እስከምንገናኝ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግና በማስደረግ ያግዙኝ !🙏
👇👇👇
https://youtube.com/@zemaridawitkibru2405?si=XABE7A5j_OybqfK5
Forwarded from የዘማሪ ዳዊት ክብሩ Zemari Dawit Kibru Official Telegram Channel (Dawit Kibru)
አዲሱ ዝማሬዬ ተለቋል ሁላችሁም ታደምጡት ዘንድ እጋብዛለሁ
#Like
#Share
#subscribe
እያደረጋችሁ !🙏🙏🙏
https://youtu.be/M_ZR9bucn4c?si=uDIWo_H0cc6sQZ_d

🔴አዲስ ዝማሬ "በጥቂት ልታመን" በዘማሪ ዳዊት ክብሩ | The Hidden Wealth of Ethiopian Mezmur Dn_Mhiret_Melaku_Harvard
በጥቂት ልታመን
በጥቂት ልታመን ፍቃድኽን ልፈጽም
ሕግህን በልቤ ላትመው ላድርግም
ወደጌታህ ተድላ ግባ እንድትለኝ
አቤቱ አምላኬ በጎ ትጋት ስጠኝ
የሰጠኸኝን ጸጋ መንዝሬው ፈቅጄ
አበዛው እንደሆን ያለኝን ወድጄ
ቃልህ ስለሆነ በተድላህ እንድትሾመኝ
አንተ ታማኝ ባርያ አትርፈሃል በለኝ
መከራን መቀበል እንዲሆን መንገዴ
ተላልፎ መሰጠት ውጥኑ መውደዴ
ባልጀራዬንም ከፍርድ ቀንበር ላርቅ
ሥጦታን ላበዛ ልመላለስ…
በጥቂት ልታመን ፍቃድኽን ልፈጽም
ሕግህን በልቤ ላትመው ላድርግም
ወደጌታህ ተድላ ግባ እንድትለኝ
አቤቱ አምላኬ በጎ ትጋት ስጠኝ
የሰጠኸኝን ጸጋ መንዝሬው ፈቅጄ
አበዛው እንደሆን ያለኝን ወድጄ
ቃልህ ስለሆነ በተድላህ እንድትሾመኝ
አንተ ታማኝ ባርያ አትርፈሃል በለኝ
መከራን መቀበል እንዲሆን መንገዴ
ተላልፎ መሰጠት ውጥኑ መውደዴ
ባልጀራዬንም ከፍርድ ቀንበር ላርቅ
ሥጦታን ላበዛ ልመላለስ…
#የዕውቀት_ማኅሌታይ
___
ድንቁርናን ገዳይ ዕውቀትን አክባሪ
የጨረቃ ወዳጅ የሌሊት ተማሪ
ገማልያል ኦሪትን ግዝረት ቢያስተምረው
ክርስቶስ በሌሊት ጥምቀትን ነገረው
ከውኃ ከመንፈስ ተወለድ እያለው
ብሉያት ከሐዲሳት የተባበሩለት
ኒቆዲሞስ ምሁር ልክ ያልተገኘለት
የሌሊት ተማሪ የዕውቀት ማኅሌታይ
ቀን ቀን አስተማሪ ሲያበራ የሚታይ
መጫወቱን ትተ ቆመን ከመንገድ
ተማር ይልቅ አንተ እንድትወደድ
ብለው እንደመከሩን አበው ቀደምት
እንቅሰም ሳንሰለች የአብነት ትምህርት
አ.አ ኢትዮጵያ
ተክለ ኤል ኃ/ማርያም
ጥንተ ጽሕፈቱ #ሚያዝያ ፩ ቀን ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ.ም
___
ድንቁርናን ገዳይ ዕውቀትን አክባሪ
የጨረቃ ወዳጅ የሌሊት ተማሪ
ገማልያል ኦሪትን ግዝረት ቢያስተምረው
ክርስቶስ በሌሊት ጥምቀትን ነገረው
ከውኃ ከመንፈስ ተወለድ እያለው
ብሉያት ከሐዲሳት የተባበሩለት
ኒቆዲሞስ ምሁር ልክ ያልተገኘለት
የሌሊት ተማሪ የዕውቀት ማኅሌታይ
ቀን ቀን አስተማሪ ሲያበራ የሚታይ
መጫወቱን ትተ ቆመን ከመንገድ
ተማር ይልቅ አንተ እንድትወደድ
ብለው እንደመከሩን አበው ቀደምት
እንቅሰም ሳንሰለች የአብነት ትምህርት
አ.አ ኢትዮጵያ
ተክለ ኤል ኃ/ማርያም
ጥንተ ጽሕፈቱ #ሚያዝያ ፩ ቀን ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ.ም
Forwarded from ዐውደ ምሕረት (😷ተርቢኖስ ሰብስቤ😷)
#ረቡዕ #የምክር_ቀን
" #ምስጉን_ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ"
_______________________
#መዝ 1÷1
ይህ ዕለት የምክር ቀን ይባላል፣ ምክንያቱም የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጻሕፋት ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚገባቸው ምክር የጀመሩበት ቀን ስለሆነ ነው፡፡ ወቅቱ አይሁድ የፋሲካ በዓላቸውን የሚያከብሩበት በመሆኑና ብዙ ሕዝብም በጌታችን ትምህርት የተማረከ ተአምራቱንም የሚያደንቁ ስለነበር ምናልባት ሁከት ይፈጠራል ብለው ሕዝብን እየፈሩ ሊይዙት ያመነቱ ነበር። ተሳክቶላቸው እንያዘው ቢሉ እንኳን ኢየሱስ ክርስቶስን ከደቀ መዛሙርቱ ለይተው አያውቁትም ስለዚህ እርሱን በቅርብ የሚያውቅ ሰው ያስፈልጋቸዋልና በክፉ ምክራቸው እጅግ ተጨነቁ። ትንሽ ቆይቶ ግን ከደቀመዛሙርቱ መካከል አንዱ የሆነው የአስቆሮቱ ይሁዳ በክፉ ምክራቸው በመሳተፍ ጌታን በመሳም አሳልፎ እንደሚሰጣቸው ቃል ገባላቸው ። ለምልክት ይሁናቸውም ዘንድም እኔ ሄጄ የምስመው ሰው እርሱ ክርስቶስ ነውና ያዙት ብሎ ተማከረ ጭንቀታቸው ተወገደ ለወረታውም ሰላሣ ብር መዘኑለት (ማቴ 26፡1-5 ፣ ማቴ26፡14-15 ፣ ማር 14፡1-2፣ ሉቃ 22፡1-6)
#ዕለተ_ረቡዕ_መልካም_መዓዛ_ያለው_ቀንም_ይባላል፣ ምክንያቱም ጌታችን በዚህ ዕለት በቤተ ስምዖን ዘለምጽ ተቀምጦ ሳለ መላ ሕይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት (ባለ ሽቶዋ ማርያም) ከእንግዲህ ወዲህ በኅጢዓት ተበላሽቶ ይኖር የነበረውን ሕይወቴን እንደዚህ መልካም ሽቱ የሚያጣፍጥ፣ ኀጢዓትን ይቅር የሚል አምላክ መጣ ስትል ዋጋው እጅግ በጣም ውድ የሆነ ከሦስት መቶ ዲናር በላይ የሚያወጣ፣ በአልባሲጥሮስ ብልቃጥ የሞላ ሽቱ ይዛ በመሄድ በጠጉሩ (በራሱ) ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባቸው ነው፡፡ የእንባ ቀን ይባላል ይህም ስያሜ የተሰጠበት ምክንያት ይህችው ማርያም እንተእፍረት በጌታችን እግር ላይ ተደፍታ መላ ኃጢዓቷን ይቅር እንዲልላት በእንባዋ እግሩን አጥባዋለችና፣ በጠጉሯም በእንባዋ ያጠበችውን እግሩን አብሳዋለችና፡፡ በጠጉሯም ማበሶ አክሊሌ ነክ ስትል ነው ። የማርያም እንተእፍረትን ኃጢዓት ይቅር ብሎ መባዋን የተቀበለ አምላክ ዛሬ በመካከላችን አለና በማንኛውም ጊዜና ሰዓት የራሳችንን ኃጢዓት በማሰብ በማልቀስና የተወደደ መስዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር በማቅረብ በመልካም ሥራዋ ልንመስላት ይገባል፡፡ (ማቴ 26፡6-13 ፣ ሉቃ 7፡36 ፣ ማር 14፡3-9 ፣ ዮሐ 12፡1-8)
...........ይቆየን…..........
#ዐውደ_ምሕረት_የእናንተ

#በግብረ ሕማማት ውስጥ የሚገኙ እንግዳ ቃላት እና ትርጉማቸው ፡-
በግብረ ሕማማት ውስጥ ወደ ግዕዝም ሆነ በኋላ ወደ አማርኛ ሳይተረጎሙ የተቀመጡ የዕብራይስጥ፣ የቅብጥ እና የግሪክ ቃላት ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ቃላት ትርጉም የሚከተለው ነው፡፡
#ኪርያላይሶን፦
ቃሉ የግሪክ ሲሆን አጠራሩ «ኪርዬ ኤሌይሶን»ነው፡፡ «ኪርያ» ማለት «እግዝእትነ» ማለት ሲሆን «ኪርዬ» ማለት ደግሞ «እግዚኦ» ማለት ነው፡፡ ሲጠራም «ኪርዬ ኤሌይሶን» መባል አለበት፡፡ ትርጉሙ «አቤቱ ማረን» ማለት ነው፡፡ «ኪርያላይሶን» የምንለው በተለምዶ ነው፡፡ ይኼውም ኪርዬ ከሚለው «ዬ» ኤላይሶን ከሚለው ደግሞ«ኤ» በመሳሳባቸው በአማርኛ «ያ»ን ፈጥረው ነው፡፡
#ናይናን፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «መሐረነ፣ ማረን» ማለት ነው፡፡
#እብኖዲ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «አምላክ» ማለት ነው፡፡ «እብኖዲ ናይናን» ሲልም «አምላክ ሆይ ማረን» ማለቱ ነው
#ታኦስ፦
የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «ጌታ፣ አምላክ» ማለት ነው፡፡ «ታኦስ ናይናን» ማለትም «ጌታ ሆይ ማረን» ማለት ነው፡፡
#ማስያስ፦
የዕብራይስጥ ቃል ሲሆነ ትርጉሙ «መሲሕ» ማለት ነው፡፡ «ማስያስ ናይናን» ሲልም «መሲሕ ሆይ ማረን» ማለት ነው
#ትስቡጣ፦
«ዴስፓታ» ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ደግ ገዥ ማለት ነው
አምነስቲቲ ሙኪርያቱ አንቲ ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ- አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ» ማለት ነው፡፡
አምንስቲቲ ሙዓግያ አንቲ ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን «ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግሥትከ -ቅዱስ ሆይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው፡፡
#አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ መንግሥትከ- የሁሉ የበላይ የሆንክ ወይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው፡፡
እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም።

Forwarded from ተርቢኖስ ሰብስቤ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፥ የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው፤” መዝ 78፥65 መልካም የትንሳኤ በዓል ከነ መላው ቤተሰቦ ይሁንላችሁ !
Forwarded from Sami 🦴
🎀ወንሴፎ🎀 በዘማሪት ማህደር ለታሪክ 🎀አዲስ የትንሳኤ መዝሙር🎀 🎀New Mezmur 🎀
https://youtube.com/watch?v=ug2fwaqeuoE&si=c_f2XlNTx_iegxdW

ዘማሪት ሲስተር ማህደር ለታሪክ