#ከሰተ አፍሁ !
_____
በሦስተኛውም ቀን በነ እግዚኅርያ ቤት ደስታ ነበር !
________
........ #ሁለቱም ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረባቸው በጎ ሥራን የሚሠሩ ሰዎች ነበሩ የፀጋ ዘአብ ሚስት ሣራ ሃይማኖት ከምግባር መልክና ደም ግባት ከሙያ ጋር አሟልቷ የሰጣት ሴት ነበረች ። አማቷ የፀጋ ዘአብ አባት " ወረደ ምሕረት " የሥራዋን ደግነት አይተው " እግዚኀረያ " ብለው ስም አወጡላት ጌታ የመረጣት ማለታቸው ነው።
#በሊቀ_መላእክት_በቅዱስ_ሚካኤል አብሳሪነት ከአባታቸው ከካህኑ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ከቅድስት እግዚእ ኀረያ መጋቢት 24 ቀን ተፀንሰው ታኅሣሥ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ተወለዱ ወላጆቻቸውም ፍስሐ ፂዮን ።(የጽዮን ደስታዋ)ብለው ሰየሟቸው፡፡ ጻድቁ በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው ‹‹ አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ›› ማለትም ‹‹አንዱ አብ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው›› በማለት የፈጠራቸውን አምላክ አመስግነዋል። ይህን ጊዜ እናታቸው እግዚ ኀረያም በመገረም ሆና " ይህ ሥራ የአባት ነው ላንተ የሚገባህ ጡት መጥባት ነው" ብላ ጡቷን አጎረሰችሁ ፡፡
#ቅዱሳን_መላእክት ቀን ከሌት #ቅዱስ_ቅዱስ_ቅዱስ እያሉ ያመሰግናሉ ኢሳ 6፥÷6 ይህም የህጻኑ ሁኔታ መላእካዊ ግብሩን ገና በህጻንነት የገለጠ ሁኔታ ነበር። ካህኑ ፀጋ ዘአብ የወቅቱን የቤተ ክርሰቲያን አገልግሎታቸውን ጨርሰው ወደ ቤታቸው ሲገቡ ሚስታቸው እግዚ ኀረያ በመገረም ሆና የሦስት ቀን ልጃቸው ፍስሐ ጽዮን እንዴት ባለ ምሥጋና ፈጣሪያቸውን እንዳመሰገነ ነገረቻቸው ጸጋ ዘአብም ሕጻኑን ተቀብለው ታቅፈው እየሳሙ ልጄ ሺህ ዘመን ኑርልኝ እንዲ እያልክ በቤተ መቅደስ ስትቀድስ አይህ ዘንድ እመኛለው አሉ።.....
ተክለ ኤል ከሚለው ድርሳኔ በከፊል | #የተወሰደ

" |አዳም ከመሬት ተወለደ፤ ሔዋን ከአዳም ጎን ተወለደች፤ ቃየል ከአዳምና ሔዋን ተወለደ። ሦስቱ አልጠቀሙኝም። #እኔ_የተጠቀምኩት_ክርስቶስ_ከድንግል_በመወለዱ ነው።
#አባ_ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ |(1357-1417)
#አባ_ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ |(1357-1417)
Forwarded from የዘማሪ ዳዊት ክብሩ Zemari Dawit Kibru Official Telegram Channel
"እንኳን የሰው ልጆች ድኅነት ለተረጋገጠበት መላእክቱ እና ፍጥረታት ሁሉ ለዘመሩበት ቁራኝነት ለጠፋበት ሰማይና ምድር ለታረቁበት ሰላማችን ለተረጋገጠበት መድኅን ክርስቶስ ከማሕጸነ ድንግል በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ በተዋሕዶ ከብሮ አምላክ ሰው ፤ ሰው አምላክ ለሆነበት ለአዳም ደስታው ለተገኘበት ለታላቁ ቀን ለልደተ አምላክ ለእግዚብሔር ወልድ መገለጥ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!"
መልካም የልደት በዓል ይሁንልን !!
መልካም የልደት በዓል ይሁንልን !!
#ይህን ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ !
__________________________
#የሀገር የሌማት ትሩፋት #ቅድስት_ቤተ_ክርስቲያን ናት !!!
ያለ እርሷ ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለም! ስለዚህ አትጨቁኟት
" የተሰወረ መና ያለብሽ #ንጹዑ_የወርቅ_መሶብ አንቺ ነሽ !
|ሶሪያዊው #ቅዱስ ኤፍሬም
__________________________
#የሀገር የሌማት ትሩፋት #ቅድስት_ቤተ_ክርስቲያን ናት !!!
ያለ እርሷ ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለም! ስለዚህ አትጨቁኟት
" የተሰወረ መና ያለብሽ #ንጹዑ_የወርቅ_መሶብ አንቺ ነሽ !
|ሶሪያዊው #ቅዱስ ኤፍሬም