ዐውደ ምሕረት
@awedimeherit
3.69K
subscribers
930
photos
24
videos
271
files
193
links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
Join
ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
ዐውደ ምሕረት
#አማኑኤል
:-
#እግዚአብሔር
ከእኛ ጋር ሆነ!
"ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”
#ዮሐ
፩ ፥ ፲ ፬
#ቸሩ
ሆይ ቸሩ ሆይ ናና
#ቸሩ
ሆይ አማኑኤል ናና
#የእስራኤል
መና ቸሩ ሆይ ናና
#ቸሩ
ሆይ መድኃኔዓለም ናና
#ሊቀ_መዘምራን_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ