ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
929 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
ገብረ መንፈስ ቅዱስ.3gpp
980.7 KB
መዝሙር
#በወንድማችን ዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው

#ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ_የዓለም_ብርሃን_ናቸው

እንኳን ለብጹዕ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓለ ዕረፍት በሰላም አደረሳችሁ።

"እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። መልካሙን ሥራችሁን አይተው የሰማይ አባታችሁን ያከብሩ ዘንድ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ።" ማቴ 5:14

ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዓለም ብርሃን ናቸው
ይኸው ለዘላለም ያበራል ሥራቸው(2)

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
አትለይን.3gp
1.2 MB
#መዝሙር#አትለይን

#በወንድማችን #ዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው

አትለይን(2) ድንግል ሆይ ድረሽልን
ከዲያብሎስ እጅ አንቺ አድኝን
ምሕረት ከልጅሽ ለምኝልን
መሐሪ አምላክ ለሰው ልጅ ብለህ መከራን ያየህ
ለፈለጉህ(2) አንተ ብርሃን ነህ
ከጠላት መከራ ከሰይጣን ፈተና ሰውረን ከኃጢአት
መንገድህን(2) እንዳንሳሳት


👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆👆