አዳዲስ መጽሐፍቶችን አውርደው ይጠቀሙ።
👉 ዜና ሐዋርያት : የሐዋርያው የቅዱስ ጴጥሮስን እና የሐዋርያው የቅዱስ ጳውሎስን ገድል የሚተርክ ድንቅ መጽሐፍ ነው።
👉የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት : መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉትን ቃላት እንደየአገባባቸው ለመፍታት እንዲሁም ያላቸውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉም ለማወቅ እንዲሁም እንደማመሳከሪያ (reference) የሚጠቅም መጽሐፍ ነው።
👉 የብሉይ ኪዳን የአንድምታ ትርጓሜ መጽሐፍት: መጽሐፍትን እንደ ፈለግን በመተርጎም ገደል እንዳንገባ እርስ በእርስ የሚጋጩ ሚመስሉ ነገሮችን ለመረዳት የሚጠቅሙ አዋልድ መጽሐፍት ናቸው።
👉 መጽሐፈ ቅዳሴ : 14ቱን ቅዳሴዎች በማንበብ ነፍስዎን ይመግቡ።
👉 መጽሐፈ አርጋኖን: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የደረሰው የእመቤታችን ምስጋና መጽሐፍ ነው።
👉መጽሐፈ ኪዳን ዘሰለሥቱ ጊዜያት ትምህርተ ኅቡአት : በቤተክርስቲያናችን በሌሊት በነግህ እና በሰርክ የሚጸለይ የጸሎት መጽሐፍ ነው።
👉ውዳሴ ማርያም አንድምታ: ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰው የእመቤታችን ምስጋና ከነትርጓሜው የያዘ መጽሐፍ ነው።
👉መጽሐፈ ግጻዌ: በየቀኑ የሚነበበውን ምንባባት እንዲሁም ምስባክ የሚጠቁም መጽሐፍ ነው።
👉መጽሐፈ ተክሊል: የተክሊልን እንዲሁም የጋብቻን ምንነት አስፈላጊነት እና ጸሎተ ተክሊልን የያዘ መጽሐፍ ነው።
👉 @AwediMeherit

Audio
"እውን መጽሐፈ ሲራክ ሴቶች እህቶቻችንን የሚዘልፍ የሚያጥላላ እና የሚነቅፍ መጽሐፍ ነው?"
መጽሐፈ ሲራክ ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች የተሰጠ ምላሽ:
በመምህር #ቢትወደድ ወርቁ
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
መጽሐፈ ሲራክ ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች የተሰጠ ምላሽ:
በመምህር #ቢትወደድ ወርቁ
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈