ዐውደ ምሕረት
3.68K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የዓውደ ምህረት ዘተዋሕዶ ተከታታዮቻችን

#በተዓምረ_ማርያም_ላይ_በላኢ_ሰብ_70_ሰዎችን_በልቶ_በእመቤታችን_ቃልኪዳን_ተጠቅሞ_ገነት_መግባቱ_መጽሐፍ_ቅዱሳዊ_ነውን?

#እግዚአብሔር ስለ ሞቱት ሰዎች በላኢ ሰብን ለምን አልተበቀለውም? በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ "ደም ያፈሰሰ ደሙ ይፈሳል።" "እግዚአብሔር ይበቀላል።" ተብሎ ተነግሯል። ምሳ 28:17 ራዕይ 6:9 ዘዳ 32:35

#የበላኢ_ሰብ ታሪክ ከላይ ከተነሱት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጋር ይጋጫልን?

ከላይ ለተዘረዘሩት ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ ከመጽሐፍ ቅዱስ በወንድሞቻችን #ዲያቆን ቃለአብ ዳኛቸው #ዲያቆን ኢዩኤል ዳኛቸው እና አቤኔዘር ማሙሸት ዛሬ ከቀኑ 6:00 ላይ ይቀርባል።

👉 AwediMeherit
👉 AwediMeherit
👉 AwediMeherit