አትሮኖስ
286K subscribers
118 photos
3 videos
41 files
567 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#የሞት_ንቀት

ሞት የፈለገ' ንደኹ
አንተን ለማዋረድ
እኔን ግን ለማክበር
ነፍሴን ግብ አድርጎ
ወደ ቤቴ ሲበር
ያ'ኔ እግረ መንገዱን
ያንኳኳል ያንተን በር።