አትሮኖስ
282K subscribers
111 photos
4 videos
41 files
489 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ሞልቶ_አደር

እኛ ሀበሻዎች
የቁጥር ቅኔዎች
እጥፍ አባባሎች
ድርብ ህብረ ቃሎች
ወርቃችን ድብቅ ነው ሰማችንም ሚስጥር
ተርፈን እናድራለን ባጎደሉን ቁጥር
ያንዣበበን ጭልፊት ራርቶልን ባያውቅም
እንደ ተዝካር ቀይ ወጥ ተጨልፈን አናልቅም

🔘በሙሉቀን🔘
👍305😁4