“የአሁናን ሰአት
ካለፋት ፍርሐቱ እንደሚሸነፍ እርግጠኛ ነው፡፡ ዛሬን ማለፍ ከቻለ ደግሞ ነገ ያን ያህል አያስቸግረውም፤” እያለ የሚያስብ
የሆነ ተራኪ ድምጽ በውስጡ አለ፡፡ልክ እንደ ሬዲዮ ነው ድምፁ የሚተርከው፡፡ ሬዲዮው አልበራም፡፡ “ፍርሐት ከሽፏል” አለ፡፡ ብርድልብሱን ለበሰ፡፡“መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” የሚለውን መጽሐፍ በእጁ ዳብሶ አልጋው ላይ አጣው፡፡ አልጋው ስር ወድቋል፤ ማለት ነው፡፡ ነገ ጠዋት ያነሳዋል፡፡ ዛሬ ማታውኑ ግዴታ
አንብቦ መጨረስ አይጠበቅበትም። የሆነ ሳቅ አሁንም የሰማ መሰለው። ከደጅ፡፡
ግን ብዙም አላስደነገጠውም የሚያደርጋቸውን ነገሮች በደንብ መታዘብ አለበት፡፡ መጽሐፉን አልጋ ስር ፈለገው፡፡ የአማን ጫማ ብቻ ነው ያለው፡፡ አልጋውን አራገፈ፡፡ ወደ በሩ ተመለከተ፡፡ በሩ ጐን ባለው በርጩማ ላይ ተቀምጧል፡፡
“መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ”…
የሱም የጭንቀት፣ የፍለጋ ታሪክ
መጽሐፉን በማግኘት ከሸፈ፡፡
ቅድም በሩን ከፍቶ ሲወጣ
በርጩማው ላይ ጣል ማድረጉ ትዝ
አለው፡፡ ራዲዮኑ መጫወት
ጀምሯል፡፡ በቀስታ። አሁን
አልደነገጠም፡፡ ትዝ ይለዋል
ሲያበራው።ቤቱን ከውጭ የሚጭረውም ውሻ ነው…ከውጭ የሚስቀው ድምጽም የዛፎቹ ነው፡፡… “ለምን አረቄ ጠጪ ሆንኩ? የኑሮ፣ የብቸኝነት፣ የደስታ ማጣት፣ ባይተዋርነቴ ጣጣ እንዳያሳስበኝ፤እንዳያሳብደኝ፡፡ ለምን አረቄ አቆምኩ? አረቄው በዝቶ፤ ስራ
አላሰራ፣ ምግብ አላስበላ፣ ከሰው
ጋር አላስማማ ስላለኝ፡፡ ለምን አረቄ መጀመር እንደገና ፈለግሁ… ፍርሐት፣ ፀጥታ፣ የራሴ አእምሮ አንድ ላይ አብረው
እንዳያሳብዱኝ፡፡” እያለ ለራሱ ያሰላስላል። “ማበድ ከሆነ በሁሉም
ጐኑ የተጠመደብኝ…እኔ ደግሞ
አላብዳትም” ብሎ እጁን ጨብጦ
ፎከረ፡፡ በዚህ መሀል ሽንቱ ወጥሮታል፤ “እንደ ትንሽ ልጅ ቤት ውስጥ በማስታጠቢያ አልሸናም? ቆሜ ነው የምሸናት፡፡ እደጅ፡፡
ከራሴ ቤት ራቅ ብዬ…ጅብ የለ፣ ውሻ የለ…ቢኖርም…እኔ ክቡር የሆንኩ የሰው ልጅ ነኝ…በቤቴ ሸንቼ አልቀርም” በሩን በኃይል ከፍቶ ወደ ውጭ ወጣ፡፡ ለብቻው
እየፎከረ፡፡ “አያቶቼ ከጣሊያን ጋር ነው ብዙ ሆነው…መድፍን በጐራዴ የወጉት፡፡ እኔ ከማይታዩ ሀይሎች ጋር ነው የምዋጋው፡፡ ብቻዬን፡፡እነሱ የሀገርን ድንበር ነው አላስደፍርም ያሉት፡፡እኔ የጤነኝነት ድንበሬን ለእብደት አላስደፍርም?”… እያለ ሸንቶ ጨረሰ፡፡ …ከቤቱ ውስጥ በበራው መብራት ውጋጋን ጅብ አየ፡፡ ጅቡ ስሪያ ላይ ነው፡፡ ስሪያ ላይ ያለው ጅብ በፊት እግሩ የወጣባት እና
የሚደቀድቃት ሴት ጅብ መሆን አለባት፡፡ ነበረባት፡፡ ለእሱ ግን የታየችው ሌላ እንስሳ ናት፡፡ ከጅብ ጋር በጭራሽ የማትመጣጠን እንስሳ፡፡ ነፍሳት ናት፡፡ “ደግሞ ብላችሁ ብላችሁ ቁንጫና ጅብ
ስሪያ ሲፈጽሙ አሳየነው ልትሉ ነው፡፡ አላምንም፡፡ አላብድም፡፡ አልፈራም፡፡…እንዴት ይሆናል ብዬ እንድቀውስ ነው?...አልቀውስም፡፡ አልከሽፍም። …ሬዲዮውን ሳላበራው ለምን በራ…አላውቅም የሰራውን ሰው ጠይቁት፡፡ ጥፋቱ ግን ከእኔ አይደለም እመ ብርሐንን ሳልጠጣ ለምንድነው የምጮኸው? አላውቅም! እንዳላብድ ነው፡፡ ስፈራ አይደለም የማብደው? … አልፈራም …
መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ በኔ
አይሰራም፡፡ እኔ ታሪክ አይደለሁም፡፡ እኔ እኔ ነኝ፡፡ ታሪክ አልሆንም፡፡ በሩን ክፍት ትቶ ወደ ቤቱ ገባ፡፡
አንድ ያለችው ጫማ በር ላይ እንደወለቀች ናት፡፡ ጫማ አድርጎ ለሽንት እንደወጣ እርግጠኛ ነው። አሁን ሲመለስ ጫማው በእግሩ ላይ እያለም ወልቆ ቁጭ
ብሏል፡፡ … እንባው መጣበት። እያበደ እንደሆነ ግልፅ ሆነለት፡፡ ጥርሱን ነከሰ። የጨበጠውን እጁን ፈታ፡፡
“መክሸፍ” የሚለው መፅሐፍ
ከበርጩማው ላይ ቅድም አንስቶት
ነበር፤ አሁንም በርጩማው ላይ ተቀምጧል፡፡ አልጋው ላይም ቢፈልገው ምናልባት ያገኘው ይሆናል፡፡ እንባው ወረደ፡፡
“እንቢየው! አላብድም፡፡
እኖራለሁ፡፡ መብቴ ነው ጤነኛ
መሆን” አለ በሹክሹክታ፡፡ “ኧረ
ባክህ?! አብደሀል፤ ጤነኛ የመሆን
መብት የለህም” አለው አንድ ሌላ
ድምፅ፡፡ አሁን ግን ድምፁ …
በክፍሉ ውስጥ በአካል ያለ ሰው
ይመስል ለሱ ጆሮ የቀረበ ነው፡፡
ድምፁ ቀጠለ፡- “መኖር ብትቀጥልም ታብዳለሀ፣ በአረቄ ውስጥ መደበቅ ብትቀጥልም ታብዳለህ፡፡
መፍራት ብትቀጥልም ታብዳለህ፡፡
… አሁን እየጮህክ እንዳለኸው …
መድፈር ብታበዛም … እሱም የእብደት አይነት ነው፡፡ ስለዚህ ከሽፈኻል፡፡
“አላበድኩም፤
አላብድም … ስለ መክሸፍ የሚያወራ መፅሐፍም ሁለተኛ አይለምደኝም … አላነብም፡፡ ሁለት እግር ነው ያለኝ፤ አንድ ህይወቴ ላይ እራመድበታለሁ” “ተመልከት አልጋህ ስር ጫማዎቹ ስንት
እንደሆነ ትመለከታለህ? … አለው
ድምፁ፡፡ ቅድም የአማኑኤል ነው
አልክ፡፡ አሁንስ? … ስድስት ጥንድ
ሆነውልሀል። የጭንቅላትህ ሀሳብስ
ስንት ጥንድ እንደሆነብህ ትመለከታለህ፡፡ ከሽፈሀል፡፡
“አላብድም” የሚል የእብደት
ንግግር በእርግጥ ለመናገር አንተ
የመጀመሪያው ነህ፡፡ ይጨበጨብልሀል፤ ግን እውነታውን ይሄ አይለውጠውም፡፡
አብደሀል” ከራሱ ጋራ እየጮኸ
ማውራቱን ገፋበት እስከ ንጋት፡፡
አልፈራም! እያለ ሲጮህ … ሌሎች
ፈርተው ሸሹት፡፡ እሱ ፍርሀቱን ያሸነፈበት መንገድ ለእነሱ እብደት ተብሎ ተተረጎመ፡፡
💫አለቀ💫
ለአስተያየቶ @atronosebot ን ይጠቀሙ መልካም ቀን። 🙏

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ልቤ_ጠረጠረህ
ይመስለኝ ነበረ
አንተም የምትወደኝ
እኔ እንደምወድህ
ለፍቅሬ ጥልቀት
ደንታውም ከሌለህ
ቅንጣት ካልተሰማህ
ከቶ ካላመመህ
አትወደኝም ነበር ልቤ ጠረጠረህ
ለካስ ጥቅም ኖሯል ከኔ ያቆራኘህ።
ይመስለኝ ነበረ
አንተም የምትወደኝ
እኔ እንደምወድህ
ለፍቅሬ ጥልቀት
ደንታውም ከሌለህ
ቅንጣት ካልተሰማህ
ከቶ ካላመመህ
አትወደኝም ነበር ልቤ ጠረጠረህ
ለካስ ጥቅም ኖሯል ከኔ ያቆራኘህ።
#ሮዛ_2
፡
፡
#ክፍል_አስራ_አራት (🔞)
፡
፡
ራስሽን እየተቃረንሸ አይመስልሽም? አብዛኛው ሐበሻ በእንደዚህ አይነት ያፈጠጠ ታቃርኖ ዉሰጥ ነው የሚኖረው። ዲሞክራሲ ኖረ የምለው አንቺም እኔም ዙርያችንን ሳንገላምጥ ማውራት ስንችል ነው።"
"Whatever..." አልኩት የሚያወራው ስልችት ብሎኝ።
"Anyways...” ብሎ ለደቂቃዎች በዝምታ ወደ ጎዳናው እየተመለከተ ከቆየ በኋላ እንደገና መናገር ጀመረ።
"ቅድም መኪናውን ፓርክ ስናረግ አስተውለሽ ከሆነ…ሰዎች በጣም ይመለከቱን ነበር። ለምን ይመስልሻል? በደቂቃዎች ውስጥ የወረረን የለማኝ መዓት፣ የጎረምሳ መዓት አስበሽዋል? ሰዎች እንዴት ያዩን እንደነበር አስተውለሻል? ለምን ይመስልሻል? ህዝቡ ቆርቆሮ ስለሚያከብር ነው። ሀሳብ
የሚያከብር ህዝብ ገና አልተወለደም። ጥበብ የሚገባው ህዝብ ገና አልተወለደም፡፡ ተወልዶም ከሆነ
በዚህ ትውልድ አልተወከለም። አሁን ገንዘብና ስልጣን የሚያብረከርከው ህዝብ ነው ያለን፤ ሃሳብን የማያከብር ህዝብ ደግሞ ዋጋ የለውም። መጽሐፉ "ርዕይ የሌለው ህዝብ ጠፊ ነው" የሚለው ለምን መሰለሽ
“…ቀላል ምሳሌ ልስጥሽ፤ ህዝባችን ከአንድ አምባገነን የቀበሌ ሊቀመንበርና ከአንድ አርቲስት ማንን የሚያከብር ይመስልሻል? አርቲስት ስልሽ መቼም ሆፕ ሆፕ፣ እጃቹን ከፍ ከፍ..” እያሉ የሚከትፉትን ማለቴ እንዳልሆነ ይገባሻል Artist in its true sense ማለቴ ነው።…”
አንድ የቀበሌ ሊቀመንበር የቅድሙን ትራፊክ መስሎ ይሾምና ዓመት ሳይሞላው ቦርጭ ያወጣል።
ተወደደም ተጠላ ቦርጩ የህዝብ ገንዘብ ነው። ሰውየው ቦርጩን ከየትም አላመጣውም። ቦረሸጩን ለሕዝብ ሊመለስለት ይገባ ነበር። ቦርጩን ከየት እንዳመጣው ሊጠየቅ ይገባ ነበር። ሹሙን ህዝብ አንቅሮ ይተፋዋል ስትይ በተቃራኒው ሲያሸረግድለት ታያለሽ። አርቲስትን የማያከብር ህዝብ እኮ
የትም ዓለም የለም። አርቲስት ስልሽ ይሄ በየቴሌቪዥን እየመጡ “ሳሙናው አረፋው ብርካቴው. "የሚሉትን ማለቴ አይደለም። ማለት የፈለኩት genuine አርቲስቶችን ነው።…”
“ሲስ! ዛሬ ሌላ የማላውቀው ሰው ነው የሆንክብኝ፤ አንተ ቆይ ከመች ወዲህ ነው…”
"ሮዝ listen to me.! እኔ ቲኒሹን አርቲስት እኮ ታንዛኒያ ያሉ ሰዎች የተሻለ ያከብሩኛል፤ ለሀሳቤ
ዋጋ ይሰጣሉ።ሽሊንጋቸውን ከስክሰው ስእሌን ይገዙኛል።ብዙ የአገሬ ህዝብ ግን ስእል በመሳሌ ያበድኩ ነው የሚመስላቸው። ሮዚ ተይውና ሌላውን ያሳደገችኝ ምንትዋብ በሕይወት እያለች ስንች ጊዜ መሰለሽ ለገብርኤል ስትሳል?
ምን ብላ?
ልጄን ከዚህ ቀለም ቀቢነት አውጥተህ ሰው ካረክልኝ»እያለች በየአመቱ ቁሉቢ ትመላለስ ነበር።
አይገርምሽም?
አስተናጋጇን ሂሳብ እንድታመጣልን በምልከት ነገርኳት፤
አንድ ህዝብ የስልጣኔ ደረጃ የሚለካው ደግሞ አንድም ለአርት በሚሰጠው ዋጋ ነው። እዚህ አገር የመጨረሻውን የድህነት ፎከት ከሚያኩት ሰዎች መሐል ብዙዎቹ አርቲስቶች ነበሩ። አሁን ትንሽ
እየተለወጠ ቢመጣም። አርቲስት ሲታመም ህዝብ ማሳከሚያ እንዲያዋጣ የሚለመንበት ብቸኛ አገር ኢትየጵያ ይመስለኛል። ሌላ አገር አርቲስት የራሱ ፋውንዴሽን መስርቶ ህዝብ ያሳከማል እንጂ ህዝብ አርቲስት አያሳክምም ካላመንሽ ጠይቂ!"
"ሲስ የኔ ቆንጆ! በናትህ ዝም በል! አይደከምህም?” የእውነትም የሚያወራው ነገር ስልችት ብሎኝ ነበር።
እውነተኛ አርቲስት የሚባለው እንደ አፈወርቅ ያለው ነው። አፈወርቅ እንግሊዝ ሲሄዱ ንጉሳዊያን ቤተሰቦች እንደሚቀበሉት ታውቂያለሽ? ለዚያውም ደግሰው። ታውቂያለሽ ይሄንን? እሱ የታፈረ የተከበረ አርቲስት ነው። How about here? አብዛኛው ሕዝብ አፈወርቅ የክቡር ዘበኛ ወታደር ይሁን
ጥርስ በሲባጎ የሚነቅል ባሕላዊ ሐኪም ይሁን የሚያውቅልሽ ነገር የለም። ስለ ከተሜው እኮ ነው የማወራሽ ይሄ ኮሌጅ የበጣጠሰውን እኮ ነው የምልሽ…ገበሬውማ ምናገባውና ትንሽ የሚያውቁት ሰዎች እንኳ አፈወርቅን የሚያከብሩት እንዴት መሰለሽ? ስእሉ የሚሸጥበትን ዋጋ ከግምት ዉስጥ
በማስገባት። እና ሁሉም ሰው ሰዓሊ ማወቅ አለበት እንዴ ሲስ?”
Come one Roz You are not following me ማለት ነው። እኔ ላሳይሽ የፈለኩት የሕዝቡን
"እስተሳሰብ ነው"
እንገቴን ነቀነቅኩ…
አንድ ጊዜ ሸራተን ኤግዚቢሽን ሲያሳይ አብሬው ነበርኩ። ወጣቶች በአለባበሱ ለይተውት፣ወይም በቲቪ ያዩት ስለመሰላቸው ታዋቂ ስውዬ ሳይሆን አይቀርም ብለው ፎቶ አብረውት ይነሳሉ። ገና እኮ ስዕሉን አላዩትም። ግን እያነቁት ፎቶ ይነሳሉ። አንቺ መጀመርያ አንድን ሰው ለማድነቅ ስራውን ነው አይደለም እንዴ ማወቅ ያለብሽ ? ስለ ስራው ግን ማንም ግድ አልሰጠውም። ዝም ብለው በሞባይላቸው አብረውት ፎቶ ገጭ!” ይላሉ። አፈወርቅ ምን እንዳለኝ ታውቂያለሽ? “ሲሳይ ያንተ ትውልድ ላይ ብዙ ተስፋ አታድርግ፤ ያንተ ትውልድ ከግብር ይልቅ ለመልክ የሚጨነቅ ይመስላል” አለኝ።
አየሽ! እሱ ራሱ ታዝቧቸዋል።አቤት ይሄ ህዝብ እንዴት እንዳስጠላኝ ያን ቀን። አሽቃባጭ ሁላ! ሄዶ እኮ “ከአፈወርቅ ተክሌ ጋር የተነሳሁት ፎቶ” እያለ ጉራ ነዛ ሊነዛ እኮ ነው። ስራውን ሳያውቁ መቀላወጥ እንዴት እንደሚያሳፍር። ሌሎች የባሱት ደግሞ እየተጠጉ ምን እያሉ እንደሚጠይቁት ታውቂለሽ?
ዉድ የሚሸጠው ስዕልህ የቱ ነው? ዋጋውስ ስንት ነው?» ይሉታል። ልክ እንደ ጂንስ ሱሪ። አያሳፍርም
ሮዚ! አየሽ ሎሬትን በብር ተምነው ሊያከብሩት እኮ ነው። ወደ ብር ካልመነዘሩት ሊገባቸው አይችልማ።
ህዝባችን አሁን አሁን ሁሉኑም ነገር ወደ ብር ካልመነዘረ ምንም ነገር አይገባውም። ሀሳብን በሀሳብነቱ
ፈጠራን በፈጠራነቱ ማከበር አይችልማ። ሎሬት ጥያቄው ባያስደስተውም 15 ሚሊየን ብር ተጠይቆ አልሸጥም ያለውን እናት ኢትዮጵያ የምትለዋን ስዕል አሳያቸው። አንዳንዶቹ አላመኑትም፣ በሆዳቸው “ቀዳዳ ሽማግሌ” ያሉት ይመስለኛል። አንዳንዶቹ ሲናደዱበት ሁሉ አይቻለሁ። አበሻ እኮ ወረተኛ ይበዛዋል። የእውነት! እንዴት አንድን የጥበብ ስራ በሚያስገኘው የገንዘቡ መጠን መትሮ ያከብረዋለን
ቆንጂዬዋ አስተናጋጅ ሂሳብ አሰርታልን መጣች። ገላገለችኝ!! በሆዴ አመሰገንኳት። ሲስ ዛሬ ያለወትሮው አንገሽግሾኝ ነበር።
30 ብር ከቦርሳዬ አውጥቼ የቢል መክፈያ ደብተሩ ላይ ከተትኩት። ሲስ በተቃራኒው እስክሪብቶ ከቆንጅዬዋ አስተናጋጅ ተውሶ ደረሰኙ ላይ የሆነ ያላየሁት ነገር ጽፎ ከ 30 ብሩ ጋር ሰጣት። እሱ ያወራው በነበረው ወሬ ላይ ተመስጩጬ ስለነበር ያረገውን በትክክል አልተረዳሁም ነበር።
ተነስተን ወጣን።
ማኪናውንእስነስቶ ለፓርኪንግ 2 ብር ሰጥቶ፣ በቢር ጋርደን በኩል አድርገን ወደ ቦሌ መድኃኒዓለም አቅጣጫ ተጓዝን። ሲስ የመኪናው ቴፕ የጎረሰውን የሚካያ ሙዚቃ በስሱ ከፍቶ ዘና ማለት ጀመረ። ዛሬ መንቻካ ኾኖብኛል። ስሜቱ ዘና እንዲል እፈልጋለሁ። ዘና ሲል አብሮት ያለውንም ሰው ዘና ማድረግ
እንደሚችል አውቃለሁ። ቀልድና ጫወታውን ያዘንበዋል። በተለይ ጆክ መንገር ሲችልበት፤ እንደዛሬ ግን ችክ ያለ ነገር ሲያወራ ሰምቼው አላውቅም።
አንዳንድ ሴት አለች ጥሎባት ወጥ የሚጣፍጥላት፤ አንዳንድ ወንድ አለ ጥሎበት ቀልድ የሚዋጣለት።
ሲስ እንደዚያ ነው። ፖለቲካ ካላወራ ሲስ ነፍስ ነው። 8 ጊዜ የሰማሁትን ጆክ ለዘጠነኛ ጊዜ እየነገረ ያስቀኛል ቀልዱን መጀመርያ ስሰማው እንኳን እንደዚያ የምስቅ አይመስለኝም።
ያን ቀን ቦሌ ሚሊንየም አዳራሽ ጀርባ በሰንሻይን ቪላዎች በኩል ባለው አስፋልት በመኪናው እየሄድን በግራና ቀኝ የሚራመዱ ሴቶችን ስቴፓ እያየ

👍5
ይስቃል። ምንድነው የሚያስቅህ ብዬ ስጠይቀው አንድ የጅማ ነጋዴ ትዝ ብሎት እንደሆነ ነገረኝ።
ቡና ላኪ የአጋሮ ነጋዴ ነው። ያው እነሱ ታውቂያቸዋለሽ በጣም ብር አላቸው ግን ደህና ጫማ እንኳን አይገዙም። ሁለት ግራ እግር ነው የሚጫሙት። እና ይሄ ነጋዴ ጨክኖ መኪና ገዝቶ ቀስ እያለ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች እየነዳ ዓለሙን ይቀጫል። በእግሩ ሲሄድ ከሰው ቆጥረውት የማያውቁት የአዲሳባ ቺኮች ሁሉ መኪና ሲይዝ ከሱ አይናቸውን አልነቅል አሉ። እና … የአዲስ አበባ ሴቶች ደሞ መኪና ከያዝክና ክላክስ ካረክላቸው
ዐይናቸውን አያሹም፤ ይሰጡሃል ፤ እንዲያው ዘለው ነው መኪናህ
ዉስጥ የሚገቡት» ብለውታል ቀድመው የባነኑ ያገሩ ሰዎች።እና በዚህ በቦሌ አቅጣጫ ጥግ ጥጉን ቀስ እያለ እየነዳ ሲሄድ ድንገት «ታጥቦ የተፈጨ 1ኛ ደረጃ ቂጥ» ያያል። አጅሬው ከፊት ከፊቱ ሞንደል ሞንደል እያለ የሚሄደውን ቂጥ ቀስ እያለ ተከተለው። በዜሮ እየነዳ ይሄን ቂጥ እግር በእግር ይከተላል ይከተላል… ይከተላል። እየቆየ ሲሄድ አላስችል አለው። ነፍሱ ቂጥ አይታ ቀጥ ልትልበት ሆነ። የጅማ ጓደኞቹ ምከር ትዝ አለው። ክላክሱን ተጫነው። ጲ…ይ. ጵ! …”
ከላከስ ከኋላዋ ያንባረቀባት ባለቂጥ በድንጋጤ ዞር ስትል ፊቷ በጣም አስፈሪ ከመሆኑም በላይ
በፍጹም የዛ ሞንዳላ ቂጥ ባለቤት የማትመስል፣ እንዲያውም የቦክሰኛው የማይክ ታይሰን ታላቅ እህቱ የምትመስል አስፈሪ ሴት ትሆንበታለች። ይሄኔ ተፀጽቶ ምን ቢል ጥሩ ነው?
አንቺን ማን ጠራ...ሲሚሽ ጲጵ ነው ኢንዴ!?”
ሲስ ቀልዱን ሲያወራው እንዴት እንደሚያስቅ፡፡
ተንከትከቼ እየሳቅኩ ሳለ ዳሽ ቦርዱ ላይ ተቀምጣ የነበረችው የሲስ ሞባይል አንጫረረች። እየነዳ ስለነበረ እኔ አነሳሁለት።
“ሀሎ…ሲሳይ መኪና እየነዳ ነው።…ማን ልበል? "
ሴት ናት። የኔን ድምጽ ስትሰማ ደንግጣ ጆሮዬ ላይ ዘጋችው።
ሲስ የሆነውን ስነግረው መኪናውን ጥግ አሲዞ መልሶ ቁጥሩ ላይ ደወለ።
“በዚህ ስልክ ተደውሎ ነበር
“ተሳስተዋል፤ ይሄ ካልዲስ ኮፊ ነው።”
💫ይቀጥላል💫
Like 👍 እና #Share #Share ማድረግ እንዳይረሳ
#ለሮዚ_መልክታችሁን
#ለማስተላለፍ_ከፈለጋችሁ #ከታችያለውን_email #መጠቀም_ትችላላችሁ👇
rozachichinia@gmail.com
ለኛ ደሞ ማንኛዉንም አስተያየት በ @atronosebot አድርሱን

👍2
#ፀፀት_ያሸንፋል!
ፍቅር ሲሰጥ ኖሮ
ለቀረበው ሁሉ
ሳይሰስት መንዝሮ
ያ የእምነት ማማ
አምድ ሆኖ የኖረ
በንፋስ ሽውታ
ወድቆ ተሰበረ!
አያ ፀፀት ብርቁ፤
እርሙን ሰው ቢያስቀይም
ጥይት ጎርሶ እልም።
ፍቅር ሲሰጥ ኖሮ
ለቀረበው ሁሉ
ሳይሰስት መንዝሮ
ያ የእምነት ማማ
አምድ ሆኖ የኖረ
በንፋስ ሽውታ
ወድቆ ተሰበረ!
አያ ፀፀት ብርቁ፤
እርሙን ሰው ቢያስቀይም
ጥይት ጎርሶ እልም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ሮዛ_2
፡
፡
#ክፍል_አስራ_አምስት(🔞)
፡
፡
#ወይ_ዝናሽ!
ሰው በርትቶ ከሥራ የትም መድረስ እንደሚችል ያረጋገጥኩት ዝናሽ በሂል ጫማ መራመድ ቻለች የተባልኩ ቀን ነው።
ወይ ዝናሽ!!
የዛሬ ሦስት ዓመት ቢጫ ዳንቴል ሹራብ በቢጫ ካኪ ቀሚስና በአረንጓዴ ሸራ ጫማ አድርጋ እዚች አሁን ያለሁባት ክፍል ዉስጥ ስትገባ እንደ ትናንት አስታውሳለሁ። ያን ቀን እንኳንም ፈንዲሻ አየበላሁ አልነበር እንጂ ትን ብሎኝ እሞት ነበር።የባላገር ባንዲራ ነበር እኮ የምትመስለው ። ትዝ ይለኛል
ከአውቶቡስ ወርዳ ጭስ ጭስ እየሸተተች ወደኛ ክፍል ስትገባ። እኛ እዚች ሴቶች ከፍል ሺሻ እያጨስን ነበር። በግራ እጇ ቢጫ ኩርቱ ፌስታል ይዛ የነበር ይመሰለኛል። ሁላችንም ስናያት እንደሞኝ አፋችንን ከፍተን ቀረን፡ እንዳንስቅ ሰው ላይ አይሳቅም፣ እንዳናለቅስ ባላገር ናት እንጂ አልሞተች። እሷ ግን እቴ
ምንም አልመሰላትም። ብቻ የሻርፕዋን ጫፍ በአፉ እየበላች በግማሽ ዐይን ታየናለች። ዐይኗ ትልቅ ነው። የቤተክርስቲያን ስዕል ነው የሚመስለው። ደግሞ የግራ ዐይኗ ከቀኝ ዐይኗ በቁመት ይበልጣል።የፊቷ ጥቁረት ከከሰል ትንሽ ጠየም ያለ ነበር። በዚያ ጥቁር ፊቷ ዉስጥ ትልልቅ ነጫጭቅ ዐይኖቿ
ሲቅበዘበዙ ስታስፈራ! ጨለማ ቤት ውስጥ ብቻችንን ቁጭ ብለን ወፍራም ጥቁር ድመት ያፈጠጠብን ያህል ፈራናት።
ይቅር ይበለኝና ከንፈሯ ከከባድ መኪና ጎማ የተሰራ ነበር የሚመስለው። ወፍራም ኾኖ ሲያስፈራ! መጀርያ አካባቢ ዉስጡ ከመነዳሪ ያለው ነበር የመሰለን። መቼስ አንድ ወንድ የሷን ከንፈር ሙሉ
በሙሉ ስሞ ለመጨረስ 7 ቀንና 7 ሌሊት የሚወስድበት ይመስለኛል። ያውም ቅዳሜና ዕሁድ ሳያርፍ ከሳማት ማለት ነው፡፡ ዝናሽ ቁመቷ ረዥም” ስለኾነ ፀጉሯ ምን አይነት እንደኾነ ለማየት አልቻልኩም
ትከሻዋ ሰፊ ነው፤ በ4 ኢንች ቴሌቪዥን የማይታይ ሰፊ ተከሻ ነው ያላት።
መጀመርያ ያየናት ቀን ሁላችንም ግራ ተጋባን። ደመቀ የፈለገ ስግብግብ ቢኾን ይቺን ልጅ "ክለብ አሪዞና" ሥራ ይቀጥራታል ብለን አላሰብንም። ግን ኢደረገው። ለምን እንዳደረገው እስካሁን ማንም አያውቅም። አንዳንዶ መተታም አባቱ በድብቅ የወለዷት የገዛ እህቱ ነች ብለው ያሙታል። በርግጥ ትከሻቸው ተመሳሳይ ነው። በመልክ ግን ሰማይና ምድር ናቸው፤ እሱ ምን ይወጣለታል፣ ከሷ አንጻር።
ሌሎች ደግሞ ደሜ ሁሉንም የቤቱን ሸሌዎች እንድትሰልል ሆን ብሎ ከአገሩ ያስመጣት ነጭ ለባሽ ናት ብለው ማስወራት ጀመሩ። ለማንኛውም ያን ቀን ዝናሽ ባኞ ቤት ገብታ ቧንቧ እንዴት እንደሚከፈት ስላልገባት ገላዋን ሳትለቀለቅ ሌሊቱ ተጋመሰ። ሳቢ ለሽንት በወጣችበት ዐይታት ቧንቧውን ከፈተችላት።ጭስ ጭስ የሚለውን ሰውነቷን እንደነገሩ ተጣጥባ ልክ እንደኛው ሰው ኾነች፡
ከዚያ በስንተኛው ቀን ሽርጥ ተገዝቶላት የቢራ ጠርሙስ ቆጣሪ ሆና ተሾመች። ቀጥላ የቢራ ብርጭቆ አለቅላቂ ኾነች። እጁን በየጊዜው ጠርሙስ ይቆርጣት ስለነበር እሷ ባጠበችው ብርጭቆ ለመጠጣት ፈራን። ያን ሰሞን በፍርሃት ቢራ በጠርሙስ ነበር የምንጠጣው።
በመጣች በስንተኛው ሳምንት ደግሞ የቢራና የለስላሳ መጠጥ ስሞችን በሄድ ዌይተሩ አማካኝነት እንድታጠና ተደርጎ አስተናጋጅ ኾነች ተባለ። አላመንም። ማንም አላመነም። ምንክያቱም ዝናሽ
አስተናጋጅ ልትሆን አትችልም። ለምን ቢባል ዝናሽ ነገር የሚገባት ከ72 ሰዓታት በኋላ ነዋ። እንዴት ነው ክለብ አሪዞናን በሚያህል ቀውጢ ቤት ውስጥ ዝናሽ አስተናጋጅ ልትሆን የምትችለው? የማይመስል ነገር ነበር።
ይሄን የምለው ስሟን ለማጥፋት ብዬ አይደለም። የዝናሽ አእምሮ “ፔንቲየም ዋን” ስለሆነ ነው። ያን የሚያከል እንስራ ጭንቅላት ይዛ እንዴት ነገር ቶሎ እንደማይገባት አይገባኝም። ሁልጊዜ እንደተሳሳተች ነው። ሁልጊዜ መደናቆር ነው። በኦቲዝም እንዳንጠረጥራት ስልክ ቁጥሯን በቃል ታውቀዋለች ትጦዛለች እንዳይባል ሲጋራ ሸተተኝ ብላ ሦስት ቀን ጸጉሯን ቂቤ የምትቀባ ንክር ባላገር ናት። እሺ ምን እንበላት? የዝናሽን በአሪዞና አስተናጋጅ መኾን እንዴት እንቀበለው? እንደገመትነውም መጀመርያ አካባቢ ትንሽ ስራው ከበዳት።
ለምሳሌ አንድ ቀን ከኾነ እስላም ደምበኛዬ ጋር ቁጭ ብለን ልትታዘዘን መጣች። እጇን ወደኋላ አጣምራ ምን ልታዘዝ?” አለችን። እኔ እሱ ስለማይጠጣ ደስ እንዲለው ብዬ ትንሿን ዉኃ አዘዝኩ።
“ለርሶስ?”
አለችው ደምበኛዬን። አንቱ ስላለችው ቅሬታ ፊቱ ላይ እየተነበበ “ቀዝቃዛ ፔፕሲ ይሁንልኝ" አላት። ምን እይነት” አለችው። በሳቅ ከወንበሩ ተፈንግሎ ወደቀ።
ቀዝቃዛ ፔፕሲ እያለሽ ምን አይነት ይባላል እንዴ ዝናሽ?” ስላት፣ “አይ ፔፕሲ ኾኖ ወይ ሚሪንዳ ወይ ኮካ ፈልጎ እንደሁ ላጣራ ብዬ ነው" አለችኝ። እሱ ፍንግል ብሎ በወደቀበት እየተንፈረፈረ ሳቀ።
እኔ ሳቄን ያኔዉኑ ማቆም ስላቃተኝ ደምበኛዬን ሸኝቼው መኝታ ቤቴ ገብቼ፣ ከውስጥ ቆልፌ፣ ደንብና ስርዓት ባለው መልኩ መሳቅ ቀጠልኩ፤ ያን ቀን ሌሊቱን ሙሉ በእንቅልፍ ልቤ ሳይቀር እየሳቅኩ ያደርኩ ይመስለኛል።
ዝናሽ ከተቀጠረች ጀምሮ መልስ ለደንበኛ በትክክል ሰጥታ አታውቅም። አንድ ምሽት እነሽፈራው ጋቦንና ማስሬ-ዘካዛንቺስ እራት ጋብዘውን አሪፍ ተዝናንተን ሂሳብ እንድታመጣ ነገር ናት። ማስሬ ፈጠን ብሎ ሂሳቡን ዘጋው። ዝናሽ ትንሽ ቆይታ መልስ ይዛለት መጣች። መልሱን ሲቆጥረው 192 ብር ከ50
ሳንቲም ነው። አንድ ሰው ስንት ብር ቢከፍል ነው 192 ብር ከ50 ሳንቲም የሚመለስለት ብለን ማሰብ ጀመርን። እስከዛሬም ይህን የሂሳብ ስሌት የደረሰበት ሰው የለም። አንስታይንን ከሞት ቀስቅሰን አሪዞና ብንጠራው ለዚህ የሂሳብ ጥያቄ መልስ አይሰጥም። ምናልባት ማስሬ ድፍን አምስት መቶ ብር ሰጥቷት ሊሆን ይችላል ብለን ጠረጠርን። ድፍን አምስት መቶ ብር የሚባል ነገር ደግሞ የለም።
ከዝናሽ የማይረሱ ገጠመኞች አንዱ ለመጀመርያ ጊዜ ቲፕ የተሰጣት ቀን የኾነችው ነው። ጎልማሳ መላጣ ሰውዬ ነበር፣ አልፎ አልፎ ክለብ አሪዞና እየመጣ ለስላሳ ይዞ ተዝናንቶ የሚሄድ። 5 ብር ቲፕ ትቶላት ሄደ። ዝናሽ ተንደርድራ ተከትላው ወጥታ “ጋሼ ገንዘብዎን ዘንግተዋል!” አለችው። ፈገግ ብሎ
ችግር የለም ቲፕ ነው” አላት። “ኸረ ስፕራይት ነው የጠጡ!” ብላው ቁጭ። ሰውየው የሰማውን ማመን አልቻለም። ቆይቶ ነው የገባው። በሳቅ ፈረሰ። ከዚያን ቀን ጀምሮ ሰውየው ቋሚ ደምበኛችን
ኾነ። ክለብ አሪዞና ሲመጣ ከዝናሽ ዉጭ ማንም እንዲታዘዘው አይፈልግም። “ብዙ ዓመት ስኖር እንደርሷ ያሳቀኝ ሰው የለም” ይላል።
ዝናሽ ከ 9 ወር በኋላ
አንድ ሕጻን እናቱ መሀፀን ዉስጥ 9 ወር እንደሚቆየው ሁሉ ዝናሽም ክለብ አሪዞና ዉስጥ በአስተናጋጅነት 9 ወራትን ቆየች። ከዚያም ጥምቀት ሲደርስ ለአንድ ሳምንት እረፍት አገሯ ደርሳ መጣች፡፡ ከዚያም የሥራ ዘርፍ ለውጥ ለማድረግ እንደወሰነች ጭምጭምታ መሰማት ጀመረ።ቢዝነስ መስራት ልትጀምር ነው ተባለ። የመስቀል ፍላወር ሴት ሁላ "ታዳኔ ጉድ!” እያለች አሽሙር ጀመረች።
እንደበግ “የሸረፈች ያልሸረፈች” እየተባለ ሴት የሚቀጠርበት ክለብ አሪዞና፣ ዲግሪም ቁንጅናም ተይዞ እንኳ ሥራ የማይገኝበት ክለብ አሪዞና፣ አንዲትን እርጥብ ባላገር ለቢዝነስ ሊቀጥር ነው ቢባል ማን ያምናል? በሳምንት አንድ ቀን ሞሮኮ ባዝ አልገባሽም ብሎ ሴት የሚያባርረው ክለብ አሪዞና፣ ገላዋን ለብ
ባለ ዉኃ እንኳ ተለቅልቃ የማታውቅ ሴት ቢዝነስ ሊያሰራ ነው ቢባል ማን ያምናል?
ነገሩ እውነት ለመሆን ሲቃረብ ባሉካው ደመቀ በሷ በኩል የኾነ መተት ነገር አስቦ ነው ተባለ። ድሮም ጥቁር ዶሮ ከነነፍሷ

👍4❤2
ምድር ቤት ያስቀብራል እየተባለ ስለሚታማ ሀሜቱ ተጠናክሮ ቀጠለ። “ጥቁር ሴት ቅጠር ተብሎ በአውሊያ ተነግሮት ነው” ተባለ። “እህቱ ናት” ይሉ የነበሩ ሰዎች የሴት ቢዝነስ ሊያሰራት እንደሆነ ሲያውቁ አፋቸውን ዘጉ።
ደሜ ገንዘብ ያገኘው በመተት እንዳልሆነ አውቃለሁ። አዱንያ የዘነበለት ኤርትራዊያን ሲባረሩ ነው። ቄራ አንድ ጋራዥ ዉስጥ ይሰራ ነበር። የቤቱ ባለቤት አባ አስገዶም ይባሉ ነበር። ደሜ ያኔ የቅርብ ረዳታቸው ነበር። ኤርትራዊያን ከአገር ይዉጡ ሲባል ደሜ ጋራጁን በአደራ እንዲያስተዳድር ተሰጠው።
ከቀበሌ ጋር ተሞዳምዶ እንደኾነ ነገር አድርጎ ጠቀለለው። አሁንም ድረስ “የሱ አይደለም፣ ሚኒስትር የሆኑ የአገሩ ሰውዬ ናቸው በሱ ስም አድርገው የሚሸቅሉበት” ይባላል። እኔ ግን አይመስለኝም። አንድ ሚኒስትር ምንም ቢልከሰከስ ከአንድ ጋራጅ ቤት ምን ብር ያስለቅመዋል? ደሜ ጋራጁን ሸጦ እዚ
ሮማን ሕንጻ ዉስጥ አሪዞናን ከፈተ።
አሁን ደሜ ተወደደም ተጠላ የአሪዞና ጌታ ነው። በከተማው ቁጥር አንድ የሆነ፣ በየምሽቱ ብር፡ሪያልና ዶላር የሚታተምበት ክለብ ነው በባለቤትነት የሚያንቀሳቅሰው። እንኳን እሱ እኛ ለሱ የምንሰራው እንኳ አንዳንዴ ብር በዝቶብን ያስነጥሰኛል፤የሚሰራንን ያሳጣናል። እሱም እንዲያ አድርጎት ይሆናል።ዝናሽን እየቀጠራት ያለው።
አሁን ዞሮ ዞሮ ዝናሽ ሸሌ ልትኾን ነው። ደሜ ባቀናው “ክለብ አሪዞና” ዝናሽ ቢዝነስ ልትጀምር ነው
በውነቱ ይሄን ማን ያምናል?
ዝናሽ በሂል ጫማ
እውነትም ሰው ከጣራ የትም ይደርሳል ይኽው ዝናሽ በሂል ጫማ ተራመደች ተባለ። ያን ምሽት ሂልተን ቢዝነስ ወጥቼ
ስለነበረ አሪዞና አላደርኩም፡፡ ወሬውን ስሰማ ግን ሳቅኩኝ። መጀመርያ ስትራመድ በአይኔ በብረቱ ካላየሁ አላምንም ብዬ ድርቅ አልኩ። የምሬን ነበር። በፍጹም ዝናሽ በሂል ጫማ
ስትራመድ ማሰብ አልቻልኩም። በቃ ሊመጣልኝ አልቻለም። በቃ ሊዋጥልኝ አልቻለም፡፡ ሴቱ ሁሉ የውስጥ እጄን እየጠፈጠፈ ሲምልልኝ ግን ዝናሽ እውነትም በሂል ጫማ ተራምዳ ሊኾን እንደሚችል ጠረጠርኩ። ሁኔታውን እነ ሳሪ አዳምቀው ሲነግሩኝ በጣም በስሜት ተውጠው ነበር።
መጀመርያ ሁለት የአሪዞና ጋርዶች ማለትም ተሼና ሳሚ ባሪያው በግራና በቀኟ ቆመውላት እነሱን ተደገፈች ተባለ። ከዚያም ለአንድ ደቂቃ ያህል ሚዛኗን ለመጠበቅ ሞከረችና ልቀቁኝ አለቻቸው።
እርግጠኛ ነሽ ዝናሽ” አሏት ተባለ፤ እኵል ደንግጠው። “አዎ ግን ቀስ ብላችሁ ልቀቁኝ” አለቻቸው።ተሼና ሳሚ ባሪያው ሰፈሩና ሲቸሩ ቀስ ብለው ለቀቋት።
ከሳሚ ባርያው ተላቃ ስትቆም አሪዞና ፐብ ሴቶች ቤት በቀውጢ ጭብጨባ ተናጋ አሉ።
እንደገና ዝናሽ ሚዛኗን ጠብቃ ከቆመችበት አንድ እግሯን ስታነሳ የሴቶች ቤት በጸጥታ ተዋጠ ተባለ።
ትንሽ ከተንገዳገደች በኋላ ሁለተኛ እግሯን ስታነሳ የተሰበሰበው ሴት ባለማመን አፉን ከፍቶ ቀረ።እንደዚህ አይነት የአድናቆት አፍ አከፋፈት የታየው የኒውዮርክ መንታ ሕንጻዎች ላይ ጥቃት የደረሰ ጊዜ ብቻ ነበር ተባለ። ለሦስተኛ እርምጃ ቀኝ እግሯን ስታነሳ በደስታ እምባ የተናነቃቸው የአገሯ ልጆች ነበሩ ተባለ። ነገሩን አጋነው ሲያወሩልኝና ስስቅ ከረምኩ።
ብቻ ዞሮ ዞሮ “ዝናሽ በሂል ጫማ ተራመደች።
#ዝናሽ_አገባች
ቆይ እንጂ ወደ ትዳር ዝም ብሎ አይገባም። ትዳር ቀልድ አይደለም። ትዳር ብዙ ዝግጅት የሚፈልግ ነገር መሰለኝ። ትዳር ሾርት አይደለም ዝም ብሎ የሚገባበት። ስለዚህ “ዝናሽ አገባች” ከማለቴ በፊት፣ ዝናሽ ከማግባቷ በፊት ስለነበሩ ሰባት ወራት መናገር አለብኝ። ዝናሽ በነዚህ ወራት በክለብ አሪዞና ምን
አደረገች ? መጀመርያ እሱን ልፃፍ።
To make the short story even shorter እንዲሉ ፈረንጆት ዝናሽ ብሂል ጫማ መራመድ ቀስ በቀስ ቻለች። መጀመርያ አካባቢ ዩሪ ጋጋሪ ጨረቃ ላይ የሚራመድ እንጂ እሷ የምትራመድ አትመስልም ነበር። ከአንድ ጠረጴዛ ተነስታ ወደ ሌላ ስትራመድ ጠጪው ሁሉ በሰቀቀን በዐይኑ ይከተላት ነበር።ለቤቱ አዲስ የሆኑ ሰዎች ሰክራ ስለሚመስላቸው ብዙም አይደነቁም፤ እኛ ባልደረቦቿ ግን እሷን በማየት ስራ ፈታን ።
በነገራችን ላይ ገዝናሽ እንዴት ረዥም እንደሆነች ተናግሪያለሁ። በዚያ ቁመቷ ሂል ጫማ ስታደርግ G+3 ፎቅ ነው የምትመስለው። እንስራ የሚያህለው ጭንቅላቷ ደግም ፎቁ ላይ የተሰራ “ፔንት ሀውስ ይመስላል። እኛ የቤቱ ረዥም ሴቶች እንኳን ኮምፕሌክስ ነገር ስለሚሰማን ከጎኗ ደፍረን አንቆምም።
ታሳጣናለቻ። እሷ ግን ቁመት ብቻ ሳይሆን ጥቁረትም ውፍረትም ክብደትም የሚያህላት ስለሌለ ቤቱን እየረገጠች ታንቋቋዋለች። እሷ ስትራመድ ምድር ትንቋቋለች፤ ይቺ ምድር ስንቱን እንደቻለች ይቅር ይበለኝ።
ዝናሽ ከጡቷ ይልቅ ጎንጯ ጡት መያዣ ይፈልጋል። በዚያ ሰውነት ላይ ፈጣሪ ለምን ትንንሽ ጡቶች እንደተከለላት ይገርመኛል። ሰፊ ደረቷን አይቼ ትንንሽ ጡቶቿን ሳስብ አእምሮዬ ላይ የሚመጣው ሁለት 0 አምፖል የተገጠመለት ሠፊ የሰርግ አዳራሽ ነው ይቅር ይበለኝ።
ያም ኾኖ ሚኒስከርት አድርጋ፣ ሽቶ ተርከፍከፉ፣ የቢራ ጠርሙስ አንቃ ቁጭ ትላለች። ልክ እንደኛ ወንድ ፍለጋ! ባለጌ ወንበር ላይ። ባለጌ ወንበሩ እሷ ስትቀመጥበት ጨዋ ኾነ። ዱካ ኾነ። ረዥም ስለሆነች ቀርጩማ ላይ የተቀመጠች ነው የምትመስለው። ባለጌ ወንበሩ ላይ ምንም ሳትንጠራራ ነው
ሄዳ ጉብ የምትልበት። ሰው ባለጌ ወንበር ላይ ተንጠራርቶ ነው የሚወጣው፤ እሷ ግን እንዲያውም በርከክ ትላለች መሰለኝ
ይቅር ይበለኝ!
ብቻ ዝናሽ እንደምንም ተኳኩላ ቢዝነስ ጀመረች። የመጀመርያ ቀን ማንም ወንድ ቀና ብሎ ሲያያት ስላላየን ስላላየን በአንድ ድምጽ “የፈራነው ደረሰ" አልን። ከሷ ጋር የሚያድር ወንድ ካለ ሄጄ
አስፈርመዋለሁ ስትል ነበር ትምኒት። እውነቷን ነው። ይህ ነገር ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት ቀጠለ።ሁላችንም ተደናገጥን። አሳዘነችን። ምንም ቢሆን እኮ ሴት ናት። የበታችነት ስሜት ተሰምቷት ራሷ ላይ አደጋ እንዳታደርስ ፈራን። እሷ እቴ ምንም አልመሰላትም። ትኩረቷ ሁሉ በሂል ጫማ እንደልቧ መራመድ መቻሏ ላይ ብቻ ነበር ፈ። አንድ ቀን ደፍረን ደሜን ነገርነው....

👍5❤1😱1
#ወፍ_አዳኝ
የሰማይ ወፎችን ፣ ተመልከቱ
አይዘሩ አያከማቹ፣አያጭዱ ጎተራ
አይከቱ
ለመኖር ባይጨነቁም አምላክ ግን በቸርነቱ
ሳይመግባቸው አያድርም ፣
እኔ ግን ወፍ አይደለሁም ፣ ከወፎች ኑሮ አልማርም
ካልዘራሁና ካላጨድኩ ፣ ካላከማቸው አልኖርም
በላቤ ጎጆ ካላቆምኩ ፣ በወፎች ጎጆ አላድርም
ቸርነቱን ተማምኜ ፣ እጅ እግሬን አላጣጥፍም
ከሰማይ መና ስጠብቅ ፣ ከምድር እርግማን አላልፍም።
በላቤ እንዳድር አዞኛል ፣ካልሰራሁ መኖር የማልችል ፣ ከመኖር ጭንቀት የማልድን
ከሰማይ ወፎች እያየሁ
የቸርነቱን ስጠብቅ ፣ በርሀብ አይኔን ሳይከድን
ከምድር ቀስት ሰርቼ ፣ የሰማይ ወፎችን ላድን።
🧿በላይ በቀለ ወያ🧿
የሰማይ ወፎችን ፣ ተመልከቱ
አይዘሩ አያከማቹ፣አያጭዱ ጎተራ
አይከቱ
ለመኖር ባይጨነቁም አምላክ ግን በቸርነቱ
ሳይመግባቸው አያድርም ፣
እኔ ግን ወፍ አይደለሁም ፣ ከወፎች ኑሮ አልማርም
ካልዘራሁና ካላጨድኩ ፣ ካላከማቸው አልኖርም
በላቤ ጎጆ ካላቆምኩ ፣ በወፎች ጎጆ አላድርም
ቸርነቱን ተማምኜ ፣ እጅ እግሬን አላጣጥፍም
ከሰማይ መና ስጠብቅ ፣ ከምድር እርግማን አላልፍም።
በላቤ እንዳድር አዞኛል ፣ካልሰራሁ መኖር የማልችል ፣ ከመኖር ጭንቀት የማልድን
ከሰማይ ወፎች እያየሁ
የቸርነቱን ስጠብቅ ፣ በርሀብ አይኔን ሳይከድን
ከምድር ቀስት ሰርቼ ፣ የሰማይ ወፎችን ላድን።
🧿በላይ በቀለ ወያ🧿
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ውሸት_ነው
ፍቅሬ አንዳንድ ግዜ አመሌን የማጣው
በንፁህ ጨዋታሽ የምነጫነጨው
በጥርስሽ ብርሀን ፊቴን የማጠቁረው
ምነው ሆዴ ስትይ ብወድሽ የምለው
እውነት እንዳይመስልሽ አይደለም ውሸት ነው።
ደግሞም አንዳንድ ቀን
እኔ አንቺ አብረን ሆነን
የምለይሽ በሰመመን።
ከሰመመን መልሰሽኝ
ምንው ሆዴ ስትይኝ
ሀሳብ የከተተኝ
ፍቅርሽ ነው ያልኩትኝ
እውነት ይሁን ውሸት እኔንም አልገባኝ።
ሌላም በሌላ ቀን አዱኛ ስተርፈን
አድባር ሲቀርበን ፍቅር በልተን
ፍቅር ሰርተን እንዳበቃን
ታፈቅረኛለህ ስትይኝ ከእኔ በላይ ያልኩትኝ
በእውኔ አይሆንም በህልሜ መሰለኝ።
ደግሞም ሌላ ጊዜ
ከሀገር ምድር ተገልለን
እኔ ባንቺ አንቺ በእኔ ተጠልለን
ምሽት ደርሶ ሲለያየን
ጀንበር ዘቀዘቀችች መለየት ሊሆን ነው
ነግቶ እስከማይሽ ናፍቆት ብዙ ነው
ብዬ ያወራሁሽ እኔ ልሙት ብዬሽ
እውነት እውነት ስልሽ
እውነት እንዳይመስልሽ
ውሸት ነው ልንገርሽ
በፈጠረሽ አምላክ ይሄን ሁሉ እውነት
አሁን የነገርኩሽ እራሱ ውሸቱን እውነት
እንዳይመስልሽ።
እውነት ግን አለሜ
ውሸት ይመስልሻል አንቺን ባላፈቅር
ይሄ ሁሉ ይወራል ውሸቴን ነው ተብሎስ
ከወደዱት ሌላ ለጠላት ይፃፋል
እውነቱን ልንገርሽ ሊፃፍም ይችላል
እውነት ነው ብሎ ማታለል ይቀላል።
እኔ ግን ልንገርሽ
እውነት ነው ስልሽ
እውነት እንዳይመስልሽ
ውሸት እንዳይመስልሽ።
🧿ኤፍሬም ስዩም🧿
ፍቅሬ አንዳንድ ግዜ አመሌን የማጣው
በንፁህ ጨዋታሽ የምነጫነጨው
በጥርስሽ ብርሀን ፊቴን የማጠቁረው
ምነው ሆዴ ስትይ ብወድሽ የምለው
እውነት እንዳይመስልሽ አይደለም ውሸት ነው።
ደግሞም አንዳንድ ቀን
እኔ አንቺ አብረን ሆነን
የምለይሽ በሰመመን።
ከሰመመን መልሰሽኝ
ምንው ሆዴ ስትይኝ
ሀሳብ የከተተኝ
ፍቅርሽ ነው ያልኩትኝ
እውነት ይሁን ውሸት እኔንም አልገባኝ።
ሌላም በሌላ ቀን አዱኛ ስተርፈን
አድባር ሲቀርበን ፍቅር በልተን
ፍቅር ሰርተን እንዳበቃን
ታፈቅረኛለህ ስትይኝ ከእኔ በላይ ያልኩትኝ
በእውኔ አይሆንም በህልሜ መሰለኝ።
ደግሞም ሌላ ጊዜ
ከሀገር ምድር ተገልለን
እኔ ባንቺ አንቺ በእኔ ተጠልለን
ምሽት ደርሶ ሲለያየን
ጀንበር ዘቀዘቀችች መለየት ሊሆን ነው
ነግቶ እስከማይሽ ናፍቆት ብዙ ነው
ብዬ ያወራሁሽ እኔ ልሙት ብዬሽ
እውነት እውነት ስልሽ
እውነት እንዳይመስልሽ
ውሸት ነው ልንገርሽ
በፈጠረሽ አምላክ ይሄን ሁሉ እውነት
አሁን የነገርኩሽ እራሱ ውሸቱን እውነት
እንዳይመስልሽ።
እውነት ግን አለሜ
ውሸት ይመስልሻል አንቺን ባላፈቅር
ይሄ ሁሉ ይወራል ውሸቴን ነው ተብሎስ
ከወደዱት ሌላ ለጠላት ይፃፋል
እውነቱን ልንገርሽ ሊፃፍም ይችላል
እውነት ነው ብሎ ማታለል ይቀላል።
እኔ ግን ልንገርሽ
እውነት ነው ስልሽ
እውነት እንዳይመስልሽ
ውሸት እንዳይመስልሽ።
🧿ኤፍሬም ስዩም🧿
#ሮዛ_2
፡
፡
#ክፍል_አስራ_ስድስት (🔞)
፡
፡
...አንድ ቀን ደፍረን ደሜን ነገርነው፡፡ “በቃ የሆነ ነገር አድርግ፤ ለሞራሏ ጥሩ አይደለም፤ በሳምንት አንድ እንኳ ወንድ ስታጣ አይደብርም…?” አልነው። ዝም ብሎ የምንለውን ከሰማን በኋላ ቆጣ ብሎ “ሁላችሁም በማያገባችሁ ገብታችሁ አትፈትፍቱ፤ አርፋችሁ ሥራችሁን ሥሩ"ብሎን ጥሎን ሄደ። ምን ያስቆጣዋል ታዲያ? አኮረፍነው።
ከዚያ አንድ ቀን ጠዋት ስንነሳ ዝናሽን አጣናት። ማታ ላይም አላየናትም፡፡ በነገታውም አላየናትም።ደነገጥን! ራሷን አጥፍታ እንዳይሆን። ቶሎ ብለን ደሜን ነገርነው። “አገሯ እናቷን ልትጠይቅ ሄዳለች፤ትመለሳለች” አለንና እየተመናቀረ ሄደ። ምን ያመናቅረዋል? ደግመን አኮረፍነው።
አንድ ሳምንት ለሚሆን ጊዜ ቆየች። ስትቆይ ግን እኛም ረሳናት። ልክ ስንረሳት ደግሞ መጣች። የት ሄዳ እንደነበር ስንጠይቃት ብዙም ምቾት አልተሰማትም። “አገሬ!" ብላን ዝም አለች። እኛም ዝም አልናት።
ከዚያን ቀን ጀምሮ ግን ማታ ማታ ንቃት ይታይባት ጀመር። ማስቲካ በቄንጥ ማኘኸ ቻለች። ሲጋራ እንደነገሩ ማጨስ ጀመረች። ኾኖም ከዚያ ወፍራም ጥቁር ከንፈሯ ጭስ ስታስወጣ በጀበና ቡና እየፈላ እንጂ ሲጋራ እያጨሰች አይመስልም ነበር። ይቅር ይበለኝ፣
ሳታስል ማጨሷ በራሱ ለኛ ዜና ስለነበር ብዙም አልቦጨቅናትም። ቀስ በቀስ ሂል ጫማ ላይ በምቾት መራመድ ችላ ነበር። “ጉድ! ዝናሽ ሰለጠነች” ተባለ።
ቀጥሎ ከአዳዲስ ወንዶች ጋር እየተሳሳቀች መጠጣት ጀመረች። የውጭ ዜጎች ሁሉ ከርሷ ጋር ሆነው
ማስካካት ጀመሩ። ይሄ እንዴት ሊሆን ይችላል ብለን ስንጠጋ ያው የምናውቃት ጌጃዋ ዝናሽ ናት።ኾኖም ወንዶች በምታወራው ነገር ይስቁላታል። ምን እያለቻቸው ይሆን እያልን መመራመር ያዝን።አንድ በአንድ ይዛቸው ወደ ምድር ቤት ትሄድና ትንሽ ቆይታ ተመልሳ ትመጣለች። ትንንሽ ጡቶቿን
እያስተካከለች። ምድር ቤት በክለብ አሪዞና ሾርት የሚፈልግ ወንድ ብቻ ለ15 ደቂቃ 500 ብር ከፍሎ
የሚገባበት ምስጢራዊ ቤት ነው። ዝናሽ ባልተጠበቀ ፍጥነት ምድር ቤቱን ቢዚ አረገችው። ጉድ! አልን።
ይባስ ብለው የምናውቃቸው ደንበኞች ሁሉ ገና ክለብ አሪዞና ገብተው የቢራ ጠርሙስ አንገት እንዳነቁ
“ዝናሽ የለችም እንዴ ዛሬ?” ብለው መጠየቅ ጀመሩ። “አዎ ዛሬ አትገባም!” ስንላቸው ዉልቅ ብለው መሄድ! ጉድ ፈላ!
እንድ ቀን ሁላችንም ተሰብስበን ሺሻ እያጨስን፤ ይቺ እንደመጣላት የምትናገረው ትምኒት አንቺ
ወንዱን ሁሉ በድግምት እንበረከክሽው እይደል? እምስሽ እኮ እንደፉክክር ቤት አልዘጋ አለ፤ ኪኪኪኪኪ አለቻት። ሁላችንም ተደምረን ሳቅን፡፡ ምክንያቱም ትምኒት የተናገረቸው ሁላችንም ስናስበው የነበረውን ነገር ነበር ዝናሽ ግን አልሳቀችም ፊቷ ሁኑ በአንዴ ልውጥውጥ አለ። ጥቁር ግንባሯ ላይ
ከአውስትራሊያ አምጥተው የተከሉትን ዛፍ የሚያከል ደም ስር መጥቶ ተጋደመ።
ያ ወፍራም ከንፈሯ ተንቀጠቀጠ ነጫጭ አይኖቿ የሆን ቀይ መብራት የሚመስል ነገር አበሩ። በተለይ ትልቁ የግራ ዐይኗ በርበሬ መሰለ። ትምኒትን ሌላ ነገር አልተናገረቻትም፣ እንዲህ ብቻ አለቻት። " የኔስ ላይዘጋ ተከፍቷል ያንቺ ግን ላይከፈት ይዘጋል ዛሬም ድረስ ቃል በቃል አስታውሳለው።
ትምኒት ደነገጠች፣ የትምኒትን መደንገጥ አይተን እኛም ደነገጥን።ከዚያን ቀን ጀምሮ ዝናሽን ፊራናት።የሆኑ ጂኒዎች እንደሚታዘዙላት እርግጠኛ ሆንን።
ጥቂት ቀናት አለፉ። ትምኒት ቂጧ ላይ ኪንታሮት ወጣባት። አልነገረችንም። ደምበኞቿ ሸሽዋት አልነገረቻንም። ብር ቸገራት። ነገረችን። ያለንን ሰጠናት። ጨረሰችውና እንደገና ጠየቀችን፤ ሰጠናት።አሁንም ሳምንት ሳይቆይ “የሰጣችሁኝ ብር እኮ አለቀ” አለችን፤ተሳቃ። “ይቺ ትምኒት ብሩን የት
ነው የምትወስደው?” ብለን ስንገረም ራሷ ነገረችን። እየተርበተበተች፤ አንገቷን ሰብራ። “ኪንታሮት የወጣብኝ ቂጤ ላይ ሳይሆን ሌላ መጥፎ ቦታ ላይ ነው፤ ከአሁን በኋላ ቢዝነስ መሥራት የምችል
አይመስለኝም።” አለችን። ክው ብለን ቀረን። የሰጠናትን ብር ሁሉ ለባሕል ሐኪም እየከፈለቸው ነው ለካ በጣም አሳዘነችን ያለንን ሁሉ አውተን ሰጠናት።ብዙ ሺ ብር ሆነላት ያላዋጣችላት ዝናሽ ብቻ ነበረች።
ከወር ከምናምን በኋላ ትምኒት ከክለብ አሪዞና ተባረረች። ምነው ሲባል “ደምበኞች ቅሬታ አቀረቡ ተባለ።በግልጽ ያቀረቡትን ቅሬታ የሚነግረን ግን ጠፉ። ትምኒት ራሷ ናት ቅሬታው ምን እንደሆነ
የነገረችን። እምስሽ ይሸታል ይሉኛል። ለኔ ግን ምንም የሚሸተኝ ነገር የለም፤ እመቤቴ ትድረስልኝ እንጂ ምን አረጋለሁ” አለች። በጣም አዘንላት። ያን ሰሞን የሰራነውን ቢዝነስ ሁሉ ሰጥተን አልቅሰን
ሸኘናት። መልከ ሳያንሳት፣ ጨዋታ ሳያንሳት እንደዚያ ሳቂታ የነበረች ልጅ በአንድ ጊዜ ቅስሟ ተሰበረ።የዝናሽ እርግማን ደረሰ ተባለ። የትምኒት “ባብሽ” ላይከፈት ተደፍኖ ቀረ።
#ዝናሽ_ተሞሸረች
ትምኒት ላይ የደረሰውን ስለምናውቅ ለጊዜውም ቢኾን ዝናሸን ተንቀጥቅጠን ተገዛንላት። ስናገኘት ፀጉርሽ ያምራል!” እንላታለን። “ቴንክስ” ትለናለች “ስ”ን ጠበቅ አርጋ። ቻፒስቲክ እንገዛላታለን፤ አሪፍ ሽቶ እንሰጣታለን። በፍርሃት ተንከባከብናት። ሁላችንም አይደለንም ታዲያ። ማሂ ለምሳሌ ከዚች ጠንቋይ ጋር አንድ ቤት ዉስጥ አልሰራም ብላ አረብ አገር ሄደች። ሌሎቻችን ግን መኖር ስላለብን ይነስም ይብዛ ተንቀጠቀጥንላት አብረናት ገበታ መቅረብ ግን ፈራን። ሺሻ አብራን ታጨሳለች።ሲጋራም እንዲሁ። ምግብ ግን ከሷ ጋር የሚበላ ጠፋ። የኾነ ቁዝሚ አሰርታበት ቢኾንስ? የኛንም "ባብሽ" እንደ ትምኒት ብታሽገውስ ሆሆ!!
የገረመን ግን ዝናሽ ገበያዎ ለአንድም ቀን እለመቀዝቀዙ ነው። ሾርት እንጂ አዳር ስትወጣ አየኋት የሚል ግን የለም። አሪዞና ምድር ቤት የሷ ግዛት ሆነ። እንዳባቷ ርስት ተመላለሰችበት። ወንድ አሰለፈችበት።በተለይ ትልልቅ ሰዎች ከሷ ዉጭ ሴት ማየት አስጠላቸው። ሀበሻ ሲባል፣ አፍሪካ ቢባል፣ ፈረንጅ
ቢባል ሽበቶ ሼባዎት ሁሉ የሷ ቋሚ ተሰላፊ ኾኑ። ግራ ግብት ብሎን ነገሩን እህህ እንዳልን ተውነው።እኔ እንደውም ለሆነ ደቂቃ የወንድ ማስክ አድርጌ ብሰልላት ስል ተመኘሁ። ወንዶቹን ምንድነው የምታስነካቸው? እንዴት ወንድ በዝናሽ ሊከየፍ ይችላል? |
ከዕለታት አንድ ቀን ደሜ የሴቶች ክፍል መጥቶ አንኳኳ። ደሜ የሴቶች ከፍል ከመጣ አንድ ከበድ ያለ ጉዳይ እንዳለ እናውቃለን። ከበድ ያለ ጉዳይ ከሌለ ሰራተኛ ይልካል ወይ ቢሮው ያስጠራናል እንጂ እሱ አይመጣም።
“ዝናሽ ልታገባ ነው አለን።
ደሜን ለጊዜው ማንም ያመነው አልነበረም። ገብቶ አረቢያን መጅሊሳችን ላይ ቁጭ ብሎ ጥቂት ተጨማሪ
መረጃዎችን ጣለልን። ባሏ የናጠጠ ሱዳናዊ ሞጃ እንደሆነ፤ ነፍሱ እስኪወጣ ድረስ እንደሚወዳት፤በስሟ ኢትዮጵያ ኢንቨስት ሊያደርግ እንዳሰበ…ብቻ ዉሸት የሚመስሉ ነገሮችን ቶሎ ቶሎ ነገረን።
የት ተገናኝተው ነው” ስንለው እዚሁ መጥቶ ነበር፤ ብታዩት እኮ ታውቁት ይኾናል፤ ወፍራም ረዥም ግዙፍ ሽማግሌ ሰውዬ ነው፤ እኔ ራሴ ይሄን ያህል ሀብታም እንደሆነ አላውቅም ነበር” አለን። “ከአንድ
ሾርት በኋላ ነው ተንበርክኮ እንድታገባው የጠየቃት” ብሎን ስልክ ሲደወልለት የጀመረውን ወሬ ሳይጨርስልን ጥሎን ወጣ።
ደሜን በወቅቱ በፍጹም አላመነውም ነበር። እሱ ግን የሚነግረን የምሩን ነበር። እሱ ራሱ በአጋጣሚው የተደነቀ ይመስላል።ደሜ ነገር ሲደንቀው አይተን ስለማናውቅ ደግሞ አመነው የሱዳናዊው
መተዳደርያ ምን እንደሆነ ግን አልነገረንም የነገረን ነገር አጭር ስለሆነብን የምንገምተው ነገር በዛ።

👍2❤1
ሞባይላችንን አውጥተን ዜናውን ባንድ ጊዜ ነዛነው፡፡ የደወልንላቸው ሁሉ ለተጨማሪ መረጃ እኛ ሴቶች ቤት ተንደርድረው መጡ። ግማሹ ሱዳናዊው ሰውዬ እጣን ነጋዴ ነው ይላል፤ ግማሹ ደቡብ ሱዳን ውስጥ የነዳጅ ማጣሪያ አለው ይላል። ግማሹ ባህርዳር ካርቶን ፋብሪካ አለው ይላል። ያየውም ያላየውም እኩል አውቀዋለሁ ማለት ጀመረ።
ዝናሽን የሰርጉ ቀን እስኪደርስ ሳር ቤት ካናዳ ኤምባሲ ጀርባ በአንድ ቪላ ቤት ውስጥ አሳርፏታል ተባለ። መጥቶ ከዚህ የወሰዳት እንዲያዉም በነጭ መርሴዲስ ነበር ተባለ። የገረመኝ ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔ የት እንደነበርኩ ነው።
ከዚያ በኋላ ጆርዬ መስማት ከሚችለው በላይ መረጃ ደረሰኝ። የሰርጓን ቪሎ እንድትመርጥ ደቡብ አፍሪካ ይዞት ሊሄድ ነው ተባለ። ሰርጉ በአንድ ሳምንት ልዩነት ካርቱምና አዲስ አበባ ነው የሚካሄደው
ተባለ። ለሰርጉ እኔ ራሱ በጣም የምወደው አንድ ዘፋኝ ተጠርቷል ተባለ። የሰው ሰርግ ላይ ይዘፍናል ብዬ የማልጠብቀው ዘፋኝ ነበር።
የሱዳን ታዋቂ ዘፋኞችም አዲስ አበባ ይገኛሉ ተባለ። “ታዲያ በርበሬ መቀንጠስ እንጀምራ? ስንል ሰርጉን የሚያሰናዳ ድርጅት በብዙ ሺህ ብር ስለተቀጠረ ማንም ምንም ማድረግ አይጠበቅበትም
ተባለ። የሰርጉ ቀን እስኪቃረብ ለሦስት ሳምንታት ያህል ክለብ አሪዞና በጭራሽ ሌላ ወሬ አልተወራም ዝናሽ ነበረች በሁሉም ሰው አፍ ዉስጥ የምትታኘከው
#መደምደሚያ
ይሄን ማስታወሻ ስጽፍ ጎልፍ ክለብ ሰርጓን በልቼ መግባቴ ነው። በሕይወቴ ብዙ ሰርግ አይቻለው።እንዲህ ዊስኪ የተረጨበት፤ እንዲህ ሙዚቃ የተደለቀበት፤ እንዲህ ቁርጥ የተቆረጠበት፣ እንዲህ ሩዝ የተደፋበት ሰርግ ግን አጋጥሞኝ አያውቅም። ሦስት ታዋቂ የሱዳን የሰርግ ዘፋኞችና አንድ ሙሉ ባንድ
ከካርቱም አዲስ አበባ መተው ነበር። ስማቸውን እየጠሩ ዘፈኑላቸው።ዝናሽን በሱዳንኛ ዘይና እያሉ ነበር የሚጠሯት።እሷም ባሏም ሚዜ አልነበራቸውም።ለምን እንደዚሉ እንዳደረጉ አልገባኝም።ያለሚዜ ሰርግ ሲካሄድ ሳይ የመጀመርያየሰ ነው።ቢሆንም ቅልጥ ያለ ሰርግ ነበር።
በመስቀል ፍላወር አካባቢ ሴት አንዷም አልቀረችም።ሁሏም እስክትፈነዳ በልታ፤ እስክተሸና ጠጥታ ነው የሄደችው።ቀታሪክ ብዙ ሸሌ የተገኘበት ሰርግ ይመስለኛል።
አቤት ግን ዛሬ ሰውን እንዴት እንደታዘብከለት ዝናሽን እንደዛ እንዳላበጠለጠሏት እንደዚያ እንዳልሳቁባት እንዳላፌዙባት እንዳልሸሿት ሞጃ አግብታ ሞጃ መሆኗን ሲያውቁ ስሟን ከመቼው ከዝናሽ ወደ "ዜድ" እንደቀየሩት።ከመቼው ቁንጅናዋ እንደታያቸው።ከመቼው ከንፈሯ እንደሳሳባቸው ያ የምድር ወገብን የሚያክለውን ወገቧን እኮ "ችቦ አይሞላም"ሲሉት ምንም አላፈሩም። እነ ተሼ በሷ ዕይታ ውስጥ ለመግባት እንዴት በእስክስታ እንደተርገፈገፉ።እነ ውቢት እሷ እንድታያቸው እንዴት ቂጣቸውን እነደቆሉ። ይቺ ቅሳነት ድፍረቷ ድፍረቷ! የሷ እንኳን ለጉድ ነው።ሱዳንኛ በተዘፈነ ቁጥር ከሙሽራው ፊት እየሄደች " ኡ ያዙኝ ልቀቁኝ !" ስትል ሰው ይታዘበኛል እንኳን አትልም?የምር ሰውየው ሁለተኛ ሚስት አድርጎ እንዲወስዳት የፈለገች የሸመስል ነበር።
ለካስ ቁንጅና ማለት ገንዘብ ነው።ለካስ ውበት ማለት ሃብት ነው።እኔ ራሴ ዝናሽ እንዴት ያን ቀን ቆንጆ ሆና እንደታየችኝ ዐይኔ ተጭበረበረላት እኮ! ሳኩላት ቀናሁባት ብቻ ልእልት መስላ ታየችኝ።በአእምሮዌ ውስጥ ያቺ ጭስ ጭስ እየሸተተች ቢጫ ፊስታል ይዛ የዛሬ ሦስት ዓመት ያየኋት ባላገርና የዛሬዋ ሙሽራ ለየቅል ናቸው።ላመሳስላቸው ብሞክርም አልቻልኩም። ለካንስ ውበት ማለት አስተሳሰባችን ውስጥ ነው የሚሳለው።ዝናሽ ልቅም ያለቸሸ ቆንጆሆና ታየችኝ።
#ድህረ_ታሪክ
ዝናሽ ከዛ በኋላ ወደ ክለብ አሪዞና ብቅም አላለችም።ነገር ግን የክለቡ ጋርዶች የነበሩትን ተሼንና ሳሚ ባርያውን ሕይወተሸ ለወጠችላቸው።ሁለቱም የሷና የባሏ ረዳቶች ሆነው ካርቱም ሄዱ ከባሏ ጋር የምትዟዟርበት የዓለም ጥጉ ሁሉ አብረዋት ይሆናሉ።ደሞዛቸው ሲነገረኝ ስላላመንኩበት በማስታወሻዬ አልፃፍኩትም።ሳሚ ባርያው እንኳን አውስትራሊያ ለሽርሽር እስኪሄዱ ነው እንጂ እዚያ ሲደርስ እንደሚጠፋ እርግጠኛ ነኝ የሱ የአውስትራሊያ ፍቅር የአውስትራሊያ ዜጎች እንኳ የላቸውም
ደሜ ደግሞ በደቡብ ሱዳን ቅርንጫፍ የሀበሻ ክለብ እንደሚከፈትለትና ለዚህ ሁኔታዎች እንደሚመቻቹለት ቃል ተገብቶለታል፡፡ ይኸው ነው ዝናሽን ግን ምንም ብንጥር ያን ቀን ከሩቅ ከማየት ውጪ በቅርብ ልናገኛት አልቻልንም በሁላችንም እእምሮ ግን አንድ ነገር ሲብሰለሰል ቆየ ይህን ዲታ ሱዳናዊ ከመቼው በእጇ አስገባችው? እንዴት ነገሮች በዚ ፍጥነት ተለወጡ?ምኗ ማረከው?ምን አስነካችው?
መልሱን ያገኘሁት ከውቢት ነው።
እሷ እንደነገረችኝ ሰውየው አዲስ አበባ
በየጊዜው ለመዝናናት ይመጣል። ሀበሻ ሴት ደግሞ ነፍሱ ነው። ግን
ወሸላው ኢይቆምለትም። ለብዙ ዓመታት ተሰቃይቷል አይቆምለትም!
ዝም ብሎ ይዞሸ ይገባና ደባብሺኝ፣ ንከሺኝ፣ ቦጫጭሪኝ ብሎሽ ስሜቱ ሲመጣ በሱዳኛ እየጮኸ እየቀበጣጠረ ቂጥሽን ንክስ ያረግሽና ስሜቱን ይጨርሳል ስለነከሰሽ ብቻ ሞቅ ያለ ብር ይሰጥሻል።ታድያ ዝኑን እንደለመደው ሊነክሳት ሲል ወሸላውን ጭምቅ አድርጋ ይዛው አይኗን ጨፍና ትጮሃለች ይሄኔ ያልተጠበቀ ተዓምር ተፈጠረ ሰውየው ወሸላው ቆመለት ይታይሽ ከ 30 ምናምን ዓመት በኋላ ዘንድሮ Liverpool ዋንጫ እንደበላው ማለት ነው
የሱም ከ30 ዓመት በኋላ ነው ይሄ የሆነለት። በደስታ ሰከረ ደጋገሙት። ቁላው ሰራለት። ዝናሽ ይህን ያረገችው በመተት ይሁን ባጋጣሚ ግን የማውቅልሽ ነገር የለም ብቻ ስውየው በደስታ አለቀሰ። ሁለቱም ራቁታቸውን እያሉ እዛው አንደር ግራውንድ ቤት እግሯሥር ተንበርክኮ ለመናት፤ እንድታገባው እግኝታ ነው!! “ባንዳፍ
አለችው። ቁላው እንደቆመ በደስታ የሚያደርገውን አሳጥቶት፤ እስኪነጋ እንኳ መጠበቅ አቅቶት ያንኑ ምሽት በነጭ ማርቼዲስ ይዟት በረረ ወጀ ሳር ቤት።
“ ሮዝ! ይሄንንም ወሬ ብለሽ ልትጽፊው እንዳይሆን ደግም…”

👍5❤1