የተካደ ትውልድ!
የተካደ ትውልድ፣
አይዞህ ባይ የሌለው፣
ታዳጊ የሌለው፣
ወይ ጠባቂ መላዕክ፤ ወይ አበጀ በለው፣
ደርሶ ከቀንበሩ የማይገላግለው፡፡
ከማለዳ ድባብ የተወሰደ
_________________
የተካደ ትውልድ፣
አይዞህ ባይ የሌለው፣
ታዳጊ የሌለው፣
ወይ ጠባቂ መላዕክ፤ ወይ አበጀ በለው፣
ደርሶ ከቀንበሩ የማይገላግለው፡፡
ከማለዳ ድባብ የተወሰደ
_________________
👍1
እኔና አንቺ ስንጣላ…
.
እኔና አንቺ ስንጣላ
እሱባለው አልበም አወጣ
ሄለን በርሄም ደገመች
ናቲ ማንም እንደዛው
ቴዲ ዮም አልቀረው።
.
ስንጣላ…
ሃይለማርያም ወረደ
አብይዬ ደረሰ
ሰላም ተስፋዬ አገባች
መሰረት መብራቴም ተዳረች
.
ስንጣላ…
እኔ
ቅምቀማና ቂማ ጀመርኩ
ከቤትም ተባረርኩ
ቃናም ማየትን ተውኩ
ይህ ሁሉ ሳይበቃ
ከስራም ተባረርኩ
.
ስንጣላ…
አንቺ
እንትንሽ ጨምሯር
የኒኪ ሚናዥን አክሏል
ያ ከንፈርሽ አምሯል
የኔን የመጠጠ አልመስል ብሏል
ጀነራሊ በቃ እንጆሪ መስሏል
.
ደረትሽ ላይ ያሉትም የሌለ አድገዋል
የሄለን በርሄን የሄለን በድሉን 10 እጅ ያክላል
የዳበሱት ያሻሹት እጆቼን ያስመሰግናልች
.
ስለዚህ የኔ ውድ አንቺም እንዲያምርብሽ
እነእንትናም እንዲወርዱ
አልበሙም በቶሎ እንዲወጣ
አንታረቅ ይቅር እኔው ራሴ ልቀጣ።
አዳነ ቀልቤሳ
.
እኔና አንቺ ስንጣላ
እሱባለው አልበም አወጣ
ሄለን በርሄም ደገመች
ናቲ ማንም እንደዛው
ቴዲ ዮም አልቀረው።
.
ስንጣላ…
ሃይለማርያም ወረደ
አብይዬ ደረሰ
ሰላም ተስፋዬ አገባች
መሰረት መብራቴም ተዳረች
.
ስንጣላ…
እኔ
ቅምቀማና ቂማ ጀመርኩ
ከቤትም ተባረርኩ
ቃናም ማየትን ተውኩ
ይህ ሁሉ ሳይበቃ
ከስራም ተባረርኩ
.
ስንጣላ…
አንቺ
እንትንሽ ጨምሯር
የኒኪ ሚናዥን አክሏል
ያ ከንፈርሽ አምሯል
የኔን የመጠጠ አልመስል ብሏል
ጀነራሊ በቃ እንጆሪ መስሏል
.
ደረትሽ ላይ ያሉትም የሌለ አድገዋል
የሄለን በርሄን የሄለን በድሉን 10 እጅ ያክላል
የዳበሱት ያሻሹት እጆቼን ያስመሰግናልች
.
ስለዚህ የኔ ውድ አንቺም እንዲያምርብሽ
እነእንትናም እንዲወርዱ
አልበሙም በቶሎ እንዲወጣ
አንታረቅ ይቅር እኔው ራሴ ልቀጣ።
አዳነ ቀልቤሳ
👍2😁1
ዐፄ ምኒሊክ እና የኢትዬጵያ አንድነት የሚለውን በተክለጻዲቅ መኩርያ የታጻፈውን መጽሀፍ እስካሁን ያላነበበው ካለ በ PDF እንሆ መልካም ንባብ
👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇
‹‹ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደለም፡፡ ድሕነትም የባከኑ ዕድሎችና ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የአርባ ቀን ዕድል አይደለም፡፡››
‹‹ሕይወት ረቂቅ ሚስጥር ናት፡፡ አምላክ በጥበቡ በዚህ ዓለም ላይ ይህቺን ሚስጥራዊ ሕይወት ዕድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት አደለን፡፡ ይህቺም ከረጢት በውስጧ ዕድል በተሠኙ ፈርጦች ተሞልታለች፡፡ ከረጢቷን እንዳትሠረቅና ያለጊዜዋ አርጅታ ከጥቅም ውጪ እንዳትሆን ኃላፊነቱን ፈጣሪ ለእኛው ነው የሠጠን፡፡ በከረጢቷ ውስጥ ያሉትም ፈርጦች አንድ በአንድ በአንዴ እያብለጨለጩ ከባለከረጢቱ እጅ ላይ ይወድቃሉ፡፡ ከጊዜ ጋር የተቆራኙ ናቸውና፡፡ በጊዜው ያልተጠቀምንባቸው ዕድሎች ከጊዜ ጋር ላይመለሱ ትዝታቸውን አስታቅፈውን ይነጉዳሉ፡፡ ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደለም፡፡ ድሕነትም የባከኑ ዕድሎችና ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የአርባ ቀን ዕድል አይደለም፡፡››
ከየተቆለፈበት ቁልፍ መፅሀፍ የተቀነጨበ

👍3
LikeBot:
በዘመናችን ብሄርተኝነት ማለት ሳይደክሙ የሌሎችን የድካም ውጤት መቀማት መሆኑን አውቃለው።አንድ ሰው በግሉ ስኬት መቀዳጀት ሲያቅተው በጥረታቸው ብልጫ ያስመዘገቡ ግለሰቦችን ስኬት ወደ ብሔር ስኬት ለውጦ ባዶነቱን ለመሙላት ይሞክራል።ሌላው፤እልም ያለ ፈሪ ሆኖ ሳለ "የበላይ ዘር "እያለ ይፎክራል።ብብቱ ውስጥ ገብተው ካልደገፉት በቀር አልጋ ላይ መውጣት የማይችል ሰውዬ፤ አበበ ቢቂላ በተነሳ ቁጥር "አበበ ኬኛ"እያለ ይኩራራል።በላይና አበበ ይስመዘገቡት ድል በላብና በደም የተገኘ የግለሰብ ጥረት ውጤት ነው። ድል በዘር አይተላለፍም የአባቶች ታላላቅነት በዘር ወደ ልጆች የሚተላለፍ ቢሆን ኖሮ ግሪኮች በዛሪይቱ የአውሮፓ እግር ሥር እንደ ጉድፍ ወድቀው ባልተገኙ ነበር። ብሔርተኝነት የግለሰብ ጥረትን ሰርቆ የራስን ድክመት ለመሙላት የሚደረግ መሰሪ እንቅስቃሴ ነው።
ከአሜን ባሻገር መፅሀፍ የተቀነጨበ

👍5
Re post..
(ጡ)
ከእኛ በላይ በልተው፣ከእኛ በላይ ጠጡ፥
በእኛ መንገድ ሄደው፣ከፍታ ላይ ወጡ፥
በሥጋ ገዘፉ፣በንዋይ ናጠጡ።
ይህን ሁሉ ይዘው፣ዛሬም ተራወጡ፥
እኛ ስላልጠፋን፣መረጋጋት አጡ።
(ምፅ!) (ምፅ!)
- - - - -
(ጢ)
ወያ.ን በቡጢ
ባፍጢሙ ገልብጦ ፥ እንትኑን በሰንጢ!
ይህ የታሪክ ትንኝ ፥ የታሪክ ሚጢጢ!
የባህል ሶዶማይ ፥ የማንነት ሉጢ!
እንረብሸው ወጥተን እናድርገው ቀውጢ!
(ምፅ!)
- - - - -
(ጣ)
ይች ድሀ ሀገር ባለ ብዙ ጣጣ፣
የተሻለዉ ሄዶ የባሰው ሲመጣ፣
የተቃናው ሁሉ ይሆናል ጎባጣ፣
ሞት ለያንዳንችን ይወጣል እንደጣ፣
እግዜር በጥበቡ ካላወጣን ነጣ።
(ምፅ!) (ምፅ!) (ምፅ!)
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
(ፊ)
" . . .ተው ተመከር ተው! አለም አላፊ ነው፤ መልክ ረጋፊ ነው፤"ብሎ ተከዘ::
እኔም መልሼ፤"ስማ! አለም አቃፊ ነው:: መልካችን ሰልፊ ነው:: ችግራችን ሰፊ ነው፤ ጭቆና ተላላፊ ነው:: መንግስት ተጋፊ ነው:: ዛሬ ብርቱ ቢመስልም ነገ ረጋፊ ነው:: እኔን ያስጨነቀኝ የኑሮ ጥፊ ነው"😁😁

👍4
"እመጣልሻለው!"
ወርቅ ስትይ ወርቅ ጨርቅ ስትይ ጨርቅ
አንባር ስትይ አንባር አልቦም ስትይ አልቦ
ምን ያላኩት አለ ምንድን ቅራቅንቦ
ላክ ያልሽኝን ሁሉ ስልክ ጃጅቻለሁ
አሁንም ና ስትይ ቦርቄልሻለው
ደሞ አንቺ ብለሽኝ እንዴት እቀራለሁ
ይዘህ ና ያልሽኝን ሁሉን ሸምቻለው
ታማኝ ሰው ካገኘው እልክልሻለው
ደሞ አንቺ ብለሽ ኝ እንዴት እቀራለው
አንድ ቀን አንድ ቀን ካልሽኝ ነገር ተርፎ
መሳፈርያ ሳገኝ እኔም እመጣለሁ።
..ኑረዲን ኢሳ..
ወርቅ ስትይ ወርቅ ጨርቅ ስትይ ጨርቅ
አንባር ስትይ አንባር አልቦም ስትይ አልቦ
ምን ያላኩት አለ ምንድን ቅራቅንቦ
ላክ ያልሽኝን ሁሉ ስልክ ጃጅቻለሁ
አሁንም ና ስትይ ቦርቄልሻለው
ደሞ አንቺ ብለሽኝ እንዴት እቀራለሁ
ይዘህ ና ያልሽኝን ሁሉን ሸምቻለው
ታማኝ ሰው ካገኘው እልክልሻለው
ደሞ አንቺ ብለሽ ኝ እንዴት እቀራለው
አንድ ቀን አንድ ቀን ካልሽኝ ነገር ተርፎ
መሳፈርያ ሳገኝ እኔም እመጣለሁ።
..ኑረዲን ኢሳ..
❤3