ልቅ አይደለሁም !!!
አዎ እኔ አሼ ታለንት ልቅ አይደለሁም !!
ፍጹም እና ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ ለስኬት የበቃሁ ባልሆን እንኳን በፍጹም ግን እኔ አሼ ታለንት ልቅ አይደለሁም ::
ፈጣሪን ሁሌም የሚያሳዝን : ኢትዮጵያን የሚጎዳ : በማንኛውም መንገድ የሰዉን ልጅ የሚጎዳ ድርጊት እያወኩኝ አልፈጽምም::
በሰዉ እና በእንስሳ መካከል ያለዉ ሉዓላዊ ወሰን ጭንቅላት እንጂ ጭን -ቅል -ላት አይደለም ::
ክፋትና ተንኮል የስራ ልምድ አይጠይቅም ::
ልክ ከሌለው ልቅ ይሆናል !!!
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ !!

Ashe Talent pinned «ልቅ አይደለሁም !!! አዎ እኔ አሼ ታለንት ልቅ አይደለሁም !! ፍጹም እና ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ ለስኬት የበቃሁ ባልሆን እንኳን በፍጹም ግን እኔ አሼ ታለንት ልቅ አይደለሁም :: ፈጣሪን ሁሌም የሚያሳዝን : ኢትዮጵያን የሚጎዳ : በማንኛውም መንገድ የሰዉን ልጅ የሚጎዳ ድርጊት እያወኩኝ አልፈጽምም:: በሰዉ እና በእንስሳ መካከል ያለዉ ሉዓላዊ ወሰን ጭንቅላት እንጂ ጭን -ቅል…»
ዛሬ አርብ ምሽት ?
ሰኔ 4 /2013
ከ3:15-4:10 ይጠብቁን !
ሱስ እና የመዝናኛው ኢንዱስትሪ በተለይ ስለ ሱሰኛ አርቲስቶች እና ጋዜጠኞች ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ልዩ የአሼ ታለንት ማስታወቂያ/ ማሳሰቢያ ?
በፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሚዲያ ቅስቀሳ ምክንያት ጊዜያዊ የፕሮግራም ሰዓት ማሻሻያ በአርቡ ዝግጅታችን ብቻ የቅስቀሳ ዘመቻው እስኪጠናቀቅ ተደርጓል ::
ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !!
ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል !
በተለይ የአልኮል እና ትምባሆ ሱሰኝነት ለኮሮና ቫይረስ የበለጠ አጋላጭ ነዉ ::
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እንዲሁም የሰዉ ልጆችን በሙሉ ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቅልን !
የተከበሩ አጋራችን አርብ ሰኔ 4 / 2013 ከምሽቱ 3:15-4:10 በአሼ ታለንት የሬዲዮ የቀጥታ ዝግጅታችን በfm 100.9/91.6 አሊያም fb :- live south radio & tv & ሳተላይት ዲሽ 11/257 ላይ በጸረ-ሱስ መንፈስ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: ይታደሙት :ይዝናኑበታል ::
ጋዜጠኛ: የጸረ-ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ13 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ ) Telegram @aradastyle
Fb :-ashe talent profile /ashenafi gizaw

ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ.ር አቢይ አህመድ (ሃምሌ 3/2013 )
ከጋዜጠኛ :የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ )
በቅድሚያ እንኳን ደስ አልዎት !!
ጉዳዩ:-ሌላኛውን እና የችግሮች ሁሉ ምንጭ የኢትዮጵያ ተጨማሪ ቁስል የሆነዉን ጣጣ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠዉ ስለመጠቆም ይሆናል ።
አጋጣሚ ሆኖ የሃዋሳ ልጅ ነኝ :ያደኩትም አረብ ሰፈር አከባቢ ነዉ ።
ከ2ሺህ የኢትዮጵያ ሚሊኒየም የ12ኛ ክፍል የተማሪነት ህይወት ጀምሮ ካደኩበት ቤተሰብ :ሰፈር እና ከተማርኩበት ት/ት ተቋማት ካየሁት የሱሰኝነት ጣጣዎች መነሻነት ከ13 ዓመት በላይ በሙሉ ፍቃደኝነት የጸረ -ሱስ ዘመቻ አድርጊያለሁ :አንጻራዊ የግንዛቤ ለውጦች እንዲመጡ ድምር ዉጤት ሆኛለሁ ።
እንደ አንድ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ : የሰዉ ልጅ : ጋዜጠኛና የጸረ -ሱስ አክቲቪስት : የጸረ -ሱስ ቅኝት ኢቨንት ኦርጋናይዘር የግል እና የስራ ባህሪ ከ13ዓመት በላይ ልምዴን ታሳቢ በማድረግ ለአሁናዊ ሁለንተናዊ ሀገራዊ ችግሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጨማሪ ምንጭ ናቸዉ ብዬ የማምናቸዉን ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አስተሳሰቦች ጋር የተያያዙ አስተያየት :ትዝብት እና ጥቆማ በመደመር እና ንቁ ኢትዮጵያዊ መንፈስ እንደሚከተለው እገልጻለሁ ።
በብዙ ሃገር ወዳዶች እና አዎንታዊ ለዉጥ ፈላጊዎች የተገለጹ ሃገራዊ ችግሮች እና የመፍትሄ አቅጣጫዎች እንደተጠበቁ ሆነዉ የሁለገብ ሱሰኝነት ባህሪዎች ሀገራዊ መልክ እና ቅርጽ ይዘው ትውልዱን በተለይ ወጣቱን ሁለንተናዊ ቀዉስ ዉስጥ በተግባር እንደከተቱት በግልጽ ያለ ተጨማሪ ጥናት ማየት ይቻላል ።
ትዉልድ እና ሃገርን የሚያንጹ በርካቶች እንዳሉ ሆነዉ : ትዉልድን ወደ ገደል እየወሰዱ እና እያደነዘዙ ያሉ በማደንዘዣ ማዕከል የታገዙ ብዙዎች በግልጽ ይታያሉ ።
የሌሎች ድብቅ እና ግልጽ ጣጣዎች እንደተጠበቁ ሆነዉ ገላጭ ለማድረግ እና ለአብነት ያክል የተወሰኑትን እጠቁማለሁ።
ለምሳሌ :- ከሱሰኝነት ና አሉታዊ የአለም አቀፋዊነት አደንዛዥ አስተሳሰቦች ጋር በተያያዘ በተለይ በመዝናኛ ሽፋን አንዳንድ የሃገራችን ጋዜጠኞች እና አርቲስቶች በግል አሉታዊ ባህሪያቸው የተነሳ በዘርፉ ዉስጥ ሚዲያን -የማደንዘዣ ወሬ ማደያ : ኪነጥበብን ጭብጥ በሌለው ጨብጥ አጀንዳ ኪነጥበት : የመዝናኛዉን ዘርፉ መጉላላት : ኮሚኒኬሽን / መግባባትን መግማማት በተጨማሪ ደግሞ አንዳንድ አክቲቭ ላይፍ እና አጀንዳ የሌላቸው ፖለቲከኞች በመብዛታቸው የተነሳ ለወጣቱ ልዩ ትኩረት ባለመሰጠቱ የሃገራችን ወጣቶች ከእሁድ -እሁድ ሌላ የፓርቲ ታሪክ ዉስጥ ገብተው ደይ ፓርቲ :ሆም ፓርቲ : በርዝ ደይ ፓርቲ እያሉ አጀንዳ በሌለው ጡዘት ለሱሰኝነት በተለይ ሴቶች ደግሞ ለስነ-ተዋልዶ ጤና ችግሮች እየተጋለጡ ይገኛሉ ።
ይሄን ለመረዳት አሁናዊ አካል የለበሱ የወጣት ችግሮች ተጨማሪ ማስረጃ ናቸዉ ።
ክቡርነትዎ እንደ ወጣት መሪ ስሜቱን የበለጠ ስለሚረዱት በተለይ በአዲሱ የሃላፊነት ዘመንዎ ሱስ ድምጽ አልባ የማይጠቅም ኒዉክለር ሲሆን : ሱሰኛ ትዉልድ ደግሞ ተጨማሪ ቀዉስ እና ጠንጋራ ድልድይ በመሆኑ የሱሰኝነትን ችግር በተመሳሳይ ገጽ ሆኖ በመረዳት እና ሀገራዊ ችግር መሆኑን በግልፅ ቋንቋ በመግባባት ከጫጩቱ እንቁላሉ ይቀድማል እና በጸረ -ሱስ ዘመቻ ላይ ልዩ ሃገራዊ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብዬ አምናለሁ ።
ኢትዮጵያችን በቂ ችግር ያላት በመሆኑ ሌላ የሱሰኝነት ገጾች ብዙ ችግሮችን እንዳይፈጥሩ አዋጅ 1112 ታሳቢ አድርጎ የአልኮል መጠጦች በብሮድካስት ሚዲያዎች እንዳይተዋወቅ መደረጉ እና የኤክሳይዝ ታክሱ ማሻሻያ እንደተጠበቀ ሆኖ ቅድሚያ ለሚሰጠው ሃገራዊ እና ሰብዓዊ የብልጽግና መንገዶች አጋዥ እንዲሆኑ በእርስዎ አዲሱ የሃላፊነት ዘመን ታላቅ የጸረ -ሱስ ዘመቻ :የጸረ - አደንዛዥ አስተሳሰብ ዘመቻ እና የስዕብና ልማት ንቅናቄ ስራዎች ተጠናክረዉ እንዲቀጥሉ በማክበር እጠይቃለሁኝ ።
ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ : ለመንቃት መደንዘዝ አይጠበቅብንም !
ሱስ :አደንዛዥ እጾችን እና አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ።
ከሰላምታ ጋር
ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
ጠላቶቿ ድብን ብለዉ ይፈሩ !
( ሃምሌ 3/2013 ሃዋሳ )
ጋዜጠኛ :የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ13 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ )

እንኳን አደረሳችሁ !
ይሄን ዝግጅት ቢያንስ ለ10 ሰዉ በማህበራዊ ሚዲያ ሼር ያደረገ በሴንትራል ሆቴል ሃዋሳ በምናደርገው ዝግጅት ላይ የክብር ተጋባዥ ይሆናል ።
Ashe talent on fm adis 97.1
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
ታህሳስ 28/2014 በገና ዋዜማ ከምሽቱ 2-4 በ fm አዲስ 97.1 ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት የመረጃና መዝናኛ ዝግጅት ይጠብቆታል ።
አሼ ታለንቶች ነን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
14ኛዉ የአሼ ታለንት የጸረ -ሱስ ዘመቻ ልዩ የምስረታ ክብረ በዓል ታህሳስ 24 እና 25 /2014 በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል በተለያዩ የመገናኛ ዘዴ ይከበራል ።
ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
የአሼ ታለንት አባል አጋር ለመሆን ከፈለጉ አሁኑኑ ይመዝገቡ ።ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle email ashetalents@gmail.com u -tube ashe talent
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስአበባ ልደታ ብሄራዊ ባንክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0926449748
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )

Forwarded from Arada style (@aradastyle)
የባሰዉ ሱሰኝነት ?
(የአሼ ታለንት ልዩ ትዝብት )
ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ከሱሰኝነት ያልተናነሱ 10ሩ ክፉኛ አሁናዊ ሱሶች ?
1ኛ ሃሜት ( ጭራሽ ተቋማዊ ሆኗል )
2ኛ አሉባልታ ( አደረጃጀት ይዞ )
3ኛ ጎሰኝነት እና ጠባብነት ( መዋቅራዊ ሆኖ)
4ኛ አሉታዊ ቅናት ።
5ኛ ጥልቅ ምቀኝነት ።
6ኛ ክፉ ጥላቻ እና ጭፍን ድጋፍ /ተቃዉሞ ።
7ኛ ስር የሰደደ / የተደራጀ ተንኮል ።
8ኛ ልቅ የሆነ ግለኝነት ።
9ኛ በሃይማኖት እና በዘር ሽፋን ያለ ቁማር ።
10ኛ ልቅ የሆነ ግልጽ ሙሰኝነት ።
ክፋትና ተንኮል የስራ ልምድ አይጠይቅም !
የጊዜ ጉዳይ እንጂ አህያም የጅብ ናት ።
( የአሼ ታለንት ልዩ ትዝብት )

ቅዳሜ እና እሁድ በልዩ ዝግጅት በ fm አዲስ 97.1 አሼ ታለንትን ይጠብቁ !
በበዓል ዋዜማ እና የፋሲካ እለት ልዩ ገጠመኞች : የመልካም ምኞት መግለጫዎች ካሎት በአጭር የስልክ መቀበያ አሊያም ቴሌግራም ቁጥር ቀድመው ካዛሬ ጀምሮ (0926449748) አሼ ታለንት ብለዉ ይላኩ ።
ልዩ የበዓል ዝግጅቶችን በfm አዲስ 97.1 ይጠብቁን !
ቅዳሜ ሚያዚያ 15/2014 በዋዜማው ከቀኑ 6-8 ሰዓት እና እሁድ ሚያዚያ 16/2014 በፋሲካ እለት ከምሽቱ 12-2 ሰዓት ልዩ የአሼ ታለንት የፋሲካ የቀጥታ ስርጭት ዝግጅት ከልዩ የመዝናኛ እና የማነቃቂያ ዝግጅቶች ጋር ይጠብቆታል ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
ሳይቅሙ መንቃት : ሳይጠጡ /ሳያቦኑ መዝናናት አሊያም ፈታ ማለት ዛሬም
በአራዳ style ይቻላል ።
አጋሮቻችን እና አድማጮቻችን እባክዎትን ይሄን መረጃ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ።
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስአበባ ብሄራዊ ባንክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ :- 0926449748
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
በበዓል ዋዜማ እና የፋሲካ እለት ልዩ ገጠመኞች : የመልካም ምኞት መግለጫዎች ካሎት በአጭር የስልክ መቀበያ አሊያም ቴሌግራም ቁጥር ቀድመው ካዛሬ ጀምሮ (0926449748) አሼ ታለንት ብለዉ ይላኩ ።
ልዩ የበዓል ዝግጅቶችን በfm አዲስ 97.1 ይጠብቁን !
ቅዳሜ ሚያዚያ 15/2014 በዋዜማው ከቀኑ 6-8 ሰዓት እና እሁድ ሚያዚያ 16/2014 በፋሲካ እለት ከምሽቱ 12-2 ሰዓት ልዩ የአሼ ታለንት የፋሲካ የቀጥታ ስርጭት ዝግጅት ከልዩ የመዝናኛ እና የማነቃቂያ ዝግጅቶች ጋር ይጠብቆታል ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
ሳይቅሙ መንቃት : ሳይጠጡ /ሳያቦኑ መዝናናት አሊያም ፈታ ማለት ዛሬም
በአራዳ style ይቻላል ።
አጋሮቻችን እና አድማጮቻችን እባክዎትን ይሄን መረጃ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ።
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስአበባ ብሄራዊ ባንክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ :- 0926449748
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን
አሁኑኑ ይመዝገቡ ።
4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ
አጋዥ መስፈርቶች ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ ።
በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና
ለመሆን የተዘጋጀ ።
2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ማርኬቲንግ ፕሮሞሽን ጋር የተያያዘ ።
3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ያለው/ላት ።
4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን እና ሙያዊ ስነምግባር ን የሚያከብር /የምታከብር ።
በተጨማሪም የመፍትሔው አካል የሆነ ::
ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
fb. Ashe talent profile .
U tube ashe talent
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ / ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48 /0911 03 39 92
ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )

እሁድ ጳጉሜ 3/2016 ከቀኑ 8_10 ሰዓት በአንጋፋው fm adis 97.1 ይጠብቁን ::
ልዩ የአሼ ታለንት የ2017 አዲስ ዓመት ዝግጅት ::
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
አሼ ታለንቶች ነን !
የእለቱ ተባባሪ እንግዳችን :- አቶ አንበሳ ታደሰ ወ/ ጻዲቅ ናቸው ::
( ከ34 ዓመት በላይ በስፖርት : ጠቃሚ ጉዳይ በማስፈጸም : በማህበራዊ ሀላፊነት እና የበጎ አድራጎት ስራዎች ልምድ ያለዉ የግል እና የስራ ባህሪዉን ታሳቢ በማድረግ ከሉዓላዊነት ቀን አንጻር በአዲስ አመት መነጽር ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
በአንጋፋው ebc fm adis 97.1 እሁድ ጳጉሜ 3/2016 ከቀኑ 8_10 ሰዓት ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን ።
ኢትዮጵያችን በቂ ችግር አላት : የመፍትሔው አካል እንሁን.
ለበለጠ መረጃ እና የአሼ ታለንት አባል እና አጋር መሆን ከፈለጉ ?
fb. Ashe talent profile .
U tube ashe talent
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ:_ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ / ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ::

ነሀሴ 30/2016 እናመሰግናለን !
መዲናችን አዲስ አበባን ከትምባሆ ጪስ ጉዳት ነጻ ለማድረግ በሚደረግ የጋራ ጥረት እና በጸረ -ሱስ ዘመቻ ላደረግነዉ የጥምረት ስራ የአ/አ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ነሀሴ 30/2016 ባዘጋጀው የአጋሮች መድረክ ላይ ለአሼ ታለንት ለሰጡን ልዩ እዉቅና ባለስልጣን መ/ቤቱን ከልብ እናመሰግናለን ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
በቂ ችግር አለን: የመፍትሔው አካል እንሁን !
አባል እና አጋር ይሁኑ !
ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
0926 44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )

ሰላም !
የተከበሩ አጋራችን ዛሬ ማክሰኞ መስከረም 14 ከምሽቱ 2-3 ሰዓት በebc fm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
የመፍትሔው አካል እንሁን !
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት