Ashe Talent
205 subscribers
524 photos
1 video
11 files
44 links
National Organization Ashe Talent Profile Media and Communication Hawassa
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነው
Download Telegram
ህንጻ መከራየት ይፈልጋሉ ?

እንግዲያዉስ አመቺ የቢዝነስ ስፍራ ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ይባላል ::
በተለይ ለቢሮ እና ለኮሌጅ 2 ፍሎር ሰፊ የተዘጋጀ ስፍራ ስላለ በአካል ማየት ይችላሉ ::
( ለበለጠ መረጃ ጋዜጠኛ : የማስታወቂያ ባለሙያ እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት )
Forwarded from Arada style (@aradastyle @aradastyle)
ህንጻ መከራየት ይፈልጋሉ ?

እንግዲያዉስ አመቺ የቢዝነስ ስፍራ ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ይባላል ::
በተለይ ለቢሮ እና ለኮሌጅ 2 ፍሎር ሰፊ የተዘጋጀ ስፍራ ስላለ በአካል ማየት ይችላሉ ::
( ለበለጠ መረጃ 0926449748 ጋዜጠኛ : የማስታወቂያ ባለሙያ እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት )

Do you want to rent a building?

The best place to do business is called Hawassa Mobile Camp Kassa Building.
You can see it in person, especially since there is ample space for office and college 2 floor.
(For more information 0926449748 Journalist: Advertiser and Event Organizer Ashe Talent)‌‌
ዛሬ እሁድ ምሽት ?
ሚያዚያ 17 /2013
ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !!

ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 12-1 ሰዓት በልዩ ዝግጅት ይጠብቁን ::
እንዳያመልጥዎ !!
ርዕሰ ጉዳያችን :- ይቅርታ ከሰላም እና ጤና አንጻር ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::


ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል !

በተለይ የአልኮል እና ትምባሆ ሱሰኝነት ለኮሮና ቫይረስ የበለጠ አጋላጭ ነዉ ::

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እንዲሁም የሰዉ ልጆችን በሙሉ ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቅልን !
የተከበሩ አጋራችን ዛሬ እሁድ ሚያዚያ 17/ 2013 ከምሽቱ 12-1 ሰዓት በአሼ ታለንት የሬዲዮ የቀጥታ ዝግጅታችን በfm 100.9/91.6 አሊያም fb :- live south radio & tv & ሳተላይት ዲሽ 11/257 ላይ በጸረ-ሱስ መንፈስ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: ይታደሙት :ይዝናኑበታል ::
ጋዜጠኛና የጸረ-ሱስ አክቲቪስት አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ12 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ ) Telegram @aradastyle
Fb :-ashe talent profile /ashenafi gizaw‌‌‌‌


Sunday night?
April 17, 2013
May our Ethiopia be glorified today !!

Stay tuned for the special event this Sunday at 12-1pm.
Don't miss it !!
Topic: Sorry, we have a special stay in terms of peace and health.


Addiction: Let's Prevent Drugs and Thoughts Together!

Alcohol and tobacco addiction are especially vulnerable to coronary heart disease.

God protect Ethiopia and its people and all human beings from the virus!
Dear Partner, Today, Sunday, April 17, 2013, from 12-1 pm, we will have a special session on Asha Talent Radio live on fm 100.9 / 91.6 or fb: - live south radio & tv & satellite dish 11/257. Invite him and have fun.
Journalist and anti-addiction activist Ashe Talent (winner) with over 12 years of experience) Telegram @aradastyle
Fb: -ashe talent profile / ashenafi gizaw‌‌‌‌
ልቅ አይደለሁም !!!
አዎ እኔ አሼ ታለንት ልቅ አይደለሁም !!

ፍጹም እና ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ ለስኬት የበቃሁ ባልሆን እንኳን በፍጹም ግን እኔ አሼ ታለንት ልቅ አይደለሁም ::

ፈጣሪን ሁሌም የሚያሳዝን : ኢትዮጵያን የሚጎዳ : በማንኛውም መንገድ የሰዉን ልጅ የሚጎዳ ድርጊት እያወኩኝ አልፈጽምም::
በሰዉ እና በእንስሳ መካከል ያለዉ ሉዓላዊ ወሰን ጭንቅላት እንጂ ጭን -ቅል -ላት አይደለም ::

ክፋትና ተንኮል የስራ ልምድ አይጠይቅም ::

ልክ ከሌለው ልቅ ይሆናል !!!
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ !!
Ashe Talent pinned «ልቅ አይደለሁም !!! አዎ እኔ አሼ ታለንት ልቅ አይደለሁም !! ፍጹም እና ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ ለስኬት የበቃሁ ባልሆን እንኳን በፍጹም ግን እኔ አሼ ታለንት ልቅ አይደለሁም :: ፈጣሪን ሁሌም የሚያሳዝን : ኢትዮጵያን የሚጎዳ : በማንኛውም መንገድ የሰዉን ልጅ የሚጎዳ ድርጊት እያወኩኝ አልፈጽምም:: በሰዉ እና በእንስሳ መካከል ያለዉ ሉዓላዊ ወሰን ጭንቅላት እንጂ ጭን -ቅል…»
ዛሬ አርብ ምሽት ?
ሰኔ 4 /2013
ከ3:15-4:10 ይጠብቁን !
ሱስ እና የመዝናኛው ኢንዱስትሪ በተለይ ስለ ሱሰኛ አርቲስቶች እና ጋዜጠኞች ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::

ልዩ የአሼ ታለንት ማስታወቂያ/ ማሳሰቢያ ?

በፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሚዲያ ቅስቀሳ ምክንያት ጊዜያዊ የፕሮግራም ሰዓት ማሻሻያ በአርቡ ዝግጅታችን ብቻ የቅስቀሳ ዘመቻው እስኪጠናቀቅ ተደርጓል ::

ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !!

ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል !

በተለይ የአልኮል እና ትምባሆ ሱሰኝነት ለኮሮና ቫይረስ የበለጠ አጋላጭ ነዉ ::

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እንዲሁም የሰዉ ልጆችን በሙሉ ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቅልን !

የተከበሩ አጋራችን አርብ ሰኔ 4 / 2013 ከምሽቱ 3:15-4:10 በአሼ ታለንት የሬዲዮ የቀጥታ ዝግጅታችን በfm 100.9/91.6 አሊያም fb :- live south radio & tv & ሳተላይት ዲሽ 11/257 ላይ በጸረ-ሱስ መንፈስ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: ይታደሙት :ይዝናኑበታል ::
ጋዜጠኛ: የጸረ-ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ13 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ ) Telegram @aradastyle
Fb :-ashe talent profile /ashenafi gizaw‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ.ር አቢይ አህመድ (ሃምሌ 3/2013 )

ከጋዜጠኛ :የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ )

በቅድሚያ እንኳን ደስ አልዎት !!

ጉዳዩ:-ሌላኛውን እና የችግሮች ሁሉ ምንጭ የኢትዮጵያ ተጨማሪ ቁስል የሆነዉን ጣጣ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠዉ ስለመጠቆም ይሆናል ።

አጋጣሚ ሆኖ የሃዋሳ ልጅ ነኝ :ያደኩትም አረብ ሰፈር አከባቢ ነዉ ።
ከ2ሺህ የኢትዮጵያ ሚሊኒየም የ12ኛ ክፍል የተማሪነት ህይወት ጀምሮ ካደኩበት ቤተሰብ :ሰፈር እና ከተማርኩበት ት/ት ተቋማት ካየሁት የሱሰኝነት ጣጣዎች መነሻነት ከ13 ዓመት በላይ በሙሉ ፍቃደኝነት የጸረ -ሱስ ዘመቻ አድርጊያለሁ :አንጻራዊ የግንዛቤ ለውጦች እንዲመጡ ድምር ዉጤት ሆኛለሁ ።
እንደ አንድ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ : የሰዉ ልጅ : ጋዜጠኛና የጸረ -ሱስ አክቲቪስት : የጸረ -ሱስ ቅኝት ኢቨንት ኦርጋናይዘር የግል እና የስራ ባህሪ ከ13ዓመት በላይ ልምዴን ታሳቢ በማድረግ ለአሁናዊ ሁለንተናዊ ሀገራዊ ችግሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጨማሪ ምንጭ ናቸዉ ብዬ የማምናቸዉን ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አስተሳሰቦች ጋር የተያያዙ አስተያየት :ትዝብት እና ጥቆማ በመደመር እና ንቁ ኢትዮጵያዊ መንፈስ እንደሚከተለው እገልጻለሁ ።

በብዙ ሃገር ወዳዶች እና አዎንታዊ ለዉጥ ፈላጊዎች የተገለጹ ሃገራዊ ችግሮች እና የመፍትሄ አቅጣጫዎች እንደተጠበቁ ሆነዉ የሁለገብ ሱሰኝነት ባህሪዎች ሀገራዊ መልክ እና ቅርጽ ይዘው ትውልዱን በተለይ ወጣቱን ሁለንተናዊ ቀዉስ ዉስጥ በተግባር እንደከተቱት በግልጽ ያለ ተጨማሪ ጥናት ማየት ይቻላል ።

ትዉልድ እና ሃገርን የሚያንጹ በርካቶች እንዳሉ ሆነዉ : ትዉልድን ወደ ገደል እየወሰዱ እና እያደነዘዙ ያሉ በማደንዘዣ ማዕከል የታገዙ ብዙዎች በግልጽ ይታያሉ ።

የሌሎች ድብቅ እና ግልጽ ጣጣዎች እንደተጠበቁ ሆነዉ ገላጭ ለማድረግ እና ለአብነት ያክል የተወሰኑትን እጠቁማለሁ።

ለምሳሌ :- ከሱሰኝነት ና አሉታዊ የአለም አቀፋዊነት አደንዛዥ አስተሳሰቦች ጋር በተያያዘ በተለይ በመዝናኛ ሽፋን አንዳንድ የሃገራችን ጋዜጠኞች እና አርቲስቶች በግል አሉታዊ ባህሪያቸው የተነሳ በዘርፉ ዉስጥ ሚዲያን -የማደንዘዣ ወሬ ማደያ : ኪነጥበብን ጭብጥ በሌለው ጨብጥ አጀንዳ ኪነጥበት : የመዝናኛዉን ዘርፉ መጉላላት : ኮሚኒኬሽን / መግባባትን መግማማት በተጨማሪ ደግሞ አንዳንድ አክቲቭ ላይፍ እና አጀንዳ የሌላቸው ፖለቲከኞች በመብዛታቸው የተነሳ ለወጣቱ ልዩ ትኩረት ባለመሰጠቱ የሃገራችን ወጣቶች ከእሁድ -እሁድ ሌላ የፓርቲ ታሪክ ዉስጥ ገብተው ደይ ፓርቲ :ሆም ፓርቲ : በርዝ ደይ ፓርቲ እያሉ አጀንዳ በሌለው ጡዘት ለሱሰኝነት በተለይ ሴቶች ደግሞ ለስነ-ተዋልዶ ጤና ችግሮች እየተጋለጡ ይገኛሉ ።
ይሄን ለመረዳት አሁናዊ አካል የለበሱ የወጣት ችግሮች ተጨማሪ ማስረጃ ናቸዉ ።

ክቡርነትዎ እንደ ወጣት መሪ ስሜቱን የበለጠ ስለሚረዱት በተለይ በአዲሱ የሃላፊነት ዘመንዎ ሱስ ድምጽ አልባ የማይጠቅም ኒዉክለር ሲሆን : ሱሰኛ ትዉልድ ደግሞ ተጨማሪ ቀዉስ እና ጠንጋራ ድልድይ በመሆኑ የሱሰኝነትን ችግር በተመሳሳይ ገጽ ሆኖ በመረዳት እና ሀገራዊ ችግር መሆኑን በግልፅ ቋንቋ በመግባባት ከጫጩቱ እንቁላሉ ይቀድማል እና በጸረ -ሱስ ዘመቻ ላይ ልዩ ሃገራዊ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብዬ አምናለሁ ።
ኢትዮጵያችን በቂ ችግር ያላት በመሆኑ ሌላ የሱሰኝነት ገጾች ብዙ ችግሮችን እንዳይፈጥሩ አዋጅ 1112 ታሳቢ አድርጎ የአልኮል መጠጦች በብሮድካስት ሚዲያዎች እንዳይተዋወቅ መደረጉ እና የኤክሳይዝ ታክሱ ማሻሻያ እንደተጠበቀ ሆኖ ቅድሚያ ለሚሰጠው ሃገራዊ እና ሰብዓዊ የብልጽግና መንገዶች አጋዥ እንዲሆኑ በእርስዎ አዲሱ የሃላፊነት ዘመን ታላቅ የጸረ -ሱስ ዘመቻ :የጸረ - አደንዛዥ አስተሳሰብ ዘመቻ እና የስዕብና ልማት ንቅናቄ ስራዎች ተጠናክረዉ እንዲቀጥሉ በማክበር እጠይቃለሁኝ ።

ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ : ለመንቃት መደንዘዝ አይጠበቅብንም !
ሱስ :አደንዛዥ እጾችን እና አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ።
ከሰላምታ ጋር

ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
ጠላቶቿ ድብን ብለዉ ይፈሩ !

( ሃምሌ 3/2013 ሃዋሳ )
ጋዜጠኛ :የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ13 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ )
እንኳን አደረሳችሁ !
ይሄን ዝግጅት ቢያንስ ለ10 ሰዉ በማህበራዊ ሚዲያ ሼር ያደረገ በሴንትራል ሆቴል ሃዋሳ በምናደርገው ዝግጅት ላይ የክብር ተጋባዥ ይሆናል ።

Ashe talent on fm adis 97.1
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !

ታህሳስ 28/2014 በገና ዋዜማ ከምሽቱ 2-4 በ fm አዲስ 97.1 ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት የመረጃና መዝናኛ ዝግጅት ይጠብቆታል ።
አሼ ታለንቶች ነን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
14ኛዉ የአሼ ታለንት የጸረ -ሱስ ዘመቻ ልዩ የምስረታ ክብረ በዓል ታህሳስ 24 እና 25 /2014 በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል በተለያዩ የመገናኛ ዘዴ ይከበራል ።
ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
የአሼ ታለንት አባል አጋር ለመሆን ከፈለጉ አሁኑኑ ይመዝገቡ ።ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle email [email protected] u -tube ashe talent
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስአበባ ልደታ ብሄራዊ ባንክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0926449748
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
የባሰዉ ሱሰኝነት ?
(የአሼ ታለንት ልዩ ትዝብት )

ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ከሱሰኝነት ያልተናነሱ 10ሩ ክፉኛ አሁናዊ ሱሶች ?

1ኛ ሃሜት ( ጭራሽ ተቋማዊ ሆኗል )
2ኛ አሉባልታ ( አደረጃጀት ይዞ )
3ኛ ጎሰኝነት እና ጠባብነት ( መዋቅራዊ ሆኖ)
4ኛ አሉታዊ ቅናት ።
5ኛ ጥልቅ ምቀኝነት ።
6ኛ ክፉ ጥላቻ እና ጭፍን ድጋፍ /ተቃዉሞ ።
7ኛ ስር የሰደደ / የተደራጀ ተንኮል ።
8ኛ ልቅ የሆነ ግለኝነት ።
9ኛ በሃይማኖት እና በዘር ሽፋን ያለ ቁማር ።
10ኛ ልቅ የሆነ ግልጽ ሙሰኝነት ።ክፋትና ተንኮል የስራ ልምድ አይጠይቅም !
የጊዜ ጉዳይ እንጂ አህያም የጅብ ናት ።

( የአሼ ታለንት ልዩ ትዝብት )
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
ቅዳሜ እና እሁድ በልዩ ዝግጅት በ fm አዲስ 97.1 አሼ ታለንትን ይጠብቁ !

በበዓል ዋዜማ እና የፋሲካ እለት ልዩ ገጠመኞች : የመልካም ምኞት መግለጫዎች ካሎት በአጭር የስልክ መቀበያ አሊያም ቴሌግራም ቁጥር ቀድመው ካዛሬ ጀምሮ (0926449748) አሼ ታለንት ብለዉ ይላኩ ።

ልዩ የበዓል ዝግጅቶችን በfm አዲስ 97.1 ይጠብቁን !

ቅዳሜ ሚያዚያ 15/2014 በዋዜማው ከቀኑ 6-8 ሰዓት እና እሁድ ሚያዚያ 16/2014 በፋሲካ እለት ከምሽቱ 12-2 ሰዓት ልዩ የአሼ ታለንት የፋሲካ የቀጥታ ስርጭት ዝግጅት ከልዩ የመዝናኛ እና የማነቃቂያ ዝግጅቶች ጋር ይጠብቆታል ።

ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
ሳይቅሙ መንቃት : ሳይጠጡ /ሳያቦኑ መዝናናት አሊያም ፈታ ማለት ዛሬም
በአራዳ style ይቻላል ።
አጋሮቻችን እና አድማጮቻችን እባክዎትን ይሄን መረጃ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ።

ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስአበባ ብሄራዊ ባንክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

ለበለጠ መረጃ :- 0926449748
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )