Ashe Talent
191 subscribers
529 photos
1 video
11 files
44 links
National Organization Ashe Talent Profile Media and Communication Hawassa
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነው
Download Telegram
Forwarded from Arada style
በጣም በጣም አመሰግናለሁ !


ከፈጣሪ በታች ለአሼ ታለንት አጋሮች በሙሉ በድጋሚ አመሰግናለሁ !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

( አሁን ሙሉ በሙሉ ተሽሎኛል ትንሽ ወባ እና ታይፎይድ ነገር አሞኝ ነበር )


ዉድ የቅርብ ጓደኞቼ :የስራ ባልደረቦቼ እና የቤተሰብ አባላት : በአጠቃላይ የአሼ ታለንት የቅርብ ወዳጆች እና አጋሮች ባለፈዉ ሳምንት በምትወዱት እና የእናንተው በሆነዉ የአሼ ታለንት ሬዲዮ ዝግጅት ስቱዲዮ አለመግባቴ እና በእለቱ ዝግጅታችን ባለመኖሩ አሳስቧችሁ እንዲሁም ባልተለመደ ሁኔታ ለተወሰኑ ቀናት እና ሰዓታት ስልኮቼን መዝጋቴ ሌላ ስሜት ፈጥሮባችሁ በተለያየ መንገድ በተለይ በቤተሰቦቼ አድራሻ በቀጥታ ለጠየቃችሁኝ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ ::💓💓💓💓

ፈጣሪ የሁላችንንም ጤና እና ደህንነት በዘላቂነት ይጠብቅልን ::
ጤና በምድር ላይ የሁሉም ነገር ዋነኛ መሰረት ነዉ ::

አሁን ሙሉ በሙሉ ተሽሎኛል በተለይ ተገቢውን ህክምና እንዳደርግ በተለያየ መንገድ የህክምና እርዳታ ለተባበራችሁኝ የቅርብ የጤና ባለሙያዎች ከፈጣሪ በታች ለድጋፋችሁ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ :: ♥️♥️♥️♥️♥️
ለቤተሰቦቼ በሙሉ ላደረጋችሁልኝ ልዩ ድጋፍ አመሰግናለሁ ::
( አሼ ታለንት ነኝ )
እንኳን አደረሳችሁ !
መግቢያ ትኬቱን አሁኑኑ ያግኙ !
ልዩ ሽልማት !

ይሄን መልዕክት ለ21 ሰዉ በማህበራዊ ሚዲያ ያጋራ የዝግጅቱን vip ካርድ ያገኛል::

መጋቢት 4 እና 5/2013 የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 9:30 ጀምሮ በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል ታላቅ የአሼ ታለንት 56ኛዉ ዙር ኢትዮ -አፍሪካን አንቲ ድራግ የቁንጅና : ፋሽን ሾዉ እና አንቲ ድራግ ፎቶ ጄኒክ ዉድድር ከልዩ የመዝናኛ እና የማነቃቂያ ይጠብቆታል ::

ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !
አድዋ የነጻነት ድል በሱስ ላይ ይደገማል !
ለበለጠ መረጃ :- ጋዜጠኛ: የጸረ-ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት( አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ12 ዓመት በላይ ተሞክሮ ያለዉ) 0926449748
fb ashe talent profile
Telegram :- @aradastyle‌‌

Congratulations!
Get your ticket now!
Special prize!

Share this message with 21 people on social media and get the event vip card.

The 56th round of the Ethio-African Anti-Drag Beauty, Fashion Show and Anti-Drag photo contest will be held at Hawassa Central Hotel from 9:30 am on Saturday, March 4 and 5, 2013 at 9:30 AM.

It is a time of sincere communication!
May our Ethiopia be glorified today!
Adwa Freedom Victory Against Addiction!
For more information: Journalist: Anti-Addiction Activist and Event Organizer Ashe Talent (Winner Buy With Over 12 Years Experience)
fb ashe talent profile
Telegram: - @aradastyle‌‌
Forwarded from Arada style (@aradastyle @aradastyle)
እንኳን አደረሳችሁ !
መግቢያ ትኬቱን አሁኑኑ ያግኙ !
ልዩ ሽልማት !

ይሄን መልዕክት ለ21 ሰዉ በማህበራዊ ሚዲያ ያጋራ የዝግጅቱን vip ካርድ ያገኛል::

መጋቢት 4 እና 5/2013 የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 9:30 ጀምሮ በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል ታላቅ የአሼ ታለንት 56ኛዉ ዙር ኢትዮ -አፍሪካን አንቲ ድራግ የቁንጅና : ፋሽን ሾዉ እና አንቲ ድራግ ፎቶ ጄኒክ ዉድድር ከልዩ የመዝናኛ እና የማነቃቂያ ይጠብቆታል ::

ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !
አድዋ የነጻነት ድል በሱስ ላይ ይደገማል !
ለበለጠ መረጃ :- ጋዜጠኛ: የጸረ-ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት( አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ12 ዓመት በላይ ተሞክሮ ያለዉ) 0926449748
fb ashe talent profile
Telegram :- @aradastyle‌‌

Congratulations!
Get your ticket now!
Special prize!

Share this message with 21 people on social media and get the event vip card.

The 56th round of the Ethio-African Anti-Drag Beauty, Fashion Show and Anti-Drag photo contest will be held at Hawassa Central Hotel from 9:30 am on Saturday, March 4 and 5, 2013 at 9:30 AM.

It is a time of sincere communication!
May our Ethiopia be glorified today!
Adwa Freedom Victory Against Addiction!
For more information: Journalist: Anti-Addiction Activist and Event Organizer Ashe Talent (Winner Buy With Over 12 Years Experience)
fb ashe talent profile
Telegram: - @aradastyle‌‌
ዛሬ አርብ ምሽት ?
ሚያዚያ 1/2013
ከ3:15-4:10 ይጠብቁን !

ልዩ የአሼ ታለንት ማስታወቂያ ?
በፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሚዲያ ቅስቀሳ ምክንያት ጊዜያዊ የፕሮግራም ሰዓት ማሻሻያ በአርቡ ዝግጅታችን ብቻ የቅስቀሳ ዘመቻው እስኪጠናቀቅ ተደርጓል ::

ሚያዚያ 1 /2013 በእለታዊ አጀንዳችን ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::

ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !!

ርዕሰ ጉዳያችን :- የማህበራዊ ሚዲያ አስተያየት ከኪነጥበብ አንጻር እንዴት ይታያል ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::


ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል !

በተለይ የአልኮል እና ትምባሆ ሱሰኝነት ለኮሮና ቫይረስ የበለጠ አጋላጭ ነዉ ::

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እንዲሁም የሰዉ ልጆችን በሙሉ ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቅልን !

የተከበሩ አጋራችን ዛሬ አርብ ሚያዚያ 1/ 2013 ከምሽቱ 3:15-4:10 በአሼ ታለንት የሬዲዮ የቀጥታ ዝግጅታችን በfm 100.9/91.6 አሊያም fb :- live south radio & tv & ሳተላይት ዲሽ 11/257 ላይ በጸረ-ሱስ መንፈስ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: ይታደሙት :ይዝናኑበታል ::
ጋዜጠኛና የጸረ-ሱስ አክቲቪስት አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ12 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ ) Telegram @aradastyle
Fb :-ashe talent profile /ashenafi gizaw‌‌


Friday night?
April 1, 2013
Stay tuned from 3: 15-4: 10!

Special Ashe Talent Advertising?
Due to the election campaign of the political parties, a temporary adjustment of the schedule was made until our campaign ended on Friday alone.

April 1, 2013 We will have a special session on our daily agenda.

May our Ethiopia be glorified today !!

Our topic: How social media comments are viewed in terms of art We have a special session.


Addiction: Let's fight drugs and thoughts together!

Alcohol and tobacco addiction are especially vulnerable to coronary heart disease.

May God protect Ethiopia and its people and all human beings from the virus!

Dear Partner, Today, Friday, April 1, 2013 from 3: 15-4: 10, we will have a special session with Asse Talent Radio live on fm 100.9 / 91.6 or fb: live south radio & tv & satellite dish 11/257. Invite him and have fun.
Journalist and anti-addiction activist Ashe Talent (winner) with over 12 years of experience) Telegram @aradastyle
Fb: -ashe talent profile / ashenafi gizaw‌‌