Ashe Talent
192 subscribers
533 photos
1 video
11 files
44 links
National Organization Ashe Talent Profile Media and Communication Hawassa
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነው
Download Telegram
Forwarded from Arada style
አሁኑኑ ይመዝገቡ :ይሳተፉ ይሸለሙ !!
ለሃዋሳና ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ !
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
መልካም እድል
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መረጃዉን ለሌሎች በማዳረስ ያግዙን :የሱስ አስከፊነትን ያስተጋቡ !

የአሼ ታለንት የሃዋሳና ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የዘንድሮ (48ኛዉና50ኛዉ ዙር) አንቲ ድራግ የሴቶችና የወንዶች የሞዴሊንግ ና የፋሽን ሾዉ ዉድድር የስዕብና ልማት ዝግጅት የተሳታፊዎች ና የተወዳዳሪዎች መስፈርትና ልዩ ሽልማት ??
የምዝገባ ጊዜና ቦታ
1ኛ በተማሪዎች ህብረት ቢሮ
2ኛ በግቢው ሚኒሚዲያ ክፍል
3ኛ በጀንደር ክበብ ና ቢሮ
4ኛ በአሼ ታለንት ዋና ቢሮ ና ማህበራዊ ሚዲያ አድራሻ ::
የምዝገባው ጊዜ :-መጋቢት 20-ሚያዚያ 5 : የዝግጅትና የስልጠና ጊዜ ከሚያዚያ 5 -20/2011 በዋናው ግቢ ይደረጋል ::
ዋና መስፈርት !!
1ኛ, ሰዉ መሆን /በጎ አመለካከትና ልዩ ፍላጎት ለዓላማዉ.
2ኛ, ልዩ ተስዕጦ :ከሱስ ነጻ የሆነ/ችና ለመሆን የተዘጋጀ/ች.
3ኛ, የት/ት ዝግጅት ቢያንስ ተመራቂ ያልሆነ :2ጉርድ ፎቶ ና መመዝገቢያ 50 ብር . 4ኛ, ጤናማ ማህበራዊ ህይወትና ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ያለዉ /ላት.5ኛ ,የዉድድሩን አጠቃላይ ደንብና መመሪያ የሚያከብር በተለይ ደግሞ ቅድመ ማጣሪያ የሚያልፉ ና የሚሰጡ ስልጠናዎችን በአግባቡ የሚፈጽሙ .
6ኛ በራስ መተማመን ያለዉ /ላት :ቁመት ለወንዶች 1.70 :ለሴቶች 1.65ና ከዛ በላይ . 7ኛ, የዓለም አቀፋዊነትን አሉታዊ ተዕጽኖ በመረዳት :የሀገራችንን ብሎም ያሉበትን ማ/ሰብ ባህልና ወግ ጠንቅቆ የተረዳ/ች . 8ኛ, ሱስ :አደንዛዥ ዕጾችንና አስተሳሰቦችን በግልጽና በአደባባይ ለመቃወም የተዘጋጀ/ች : ብሎም በቀጣይነትና በዘላቂነት ለመከላከል ከአሼ ታለንት ጋር የሚጥር /የምትጥር.
9ኛ ,የአሼ ታለንት ድርጅት የሚሰጣቸውን ተጓዳኝና ተጨማሪ ሃላፊነቶች ለመፈጸም በንቃት ዝግጁ የሆነ/ች . 10ኛ, ተመራጭ /ተሳታፊ /አሸናፊ ሞዴሎች በቀጥታ ተጠሪነታቸው ለዋና አዘጋጁና ለጥምረቱ ም/ቤት ነዉ .
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 
💛 መልካም እድል 💛 
ልዩ ሽልማቶች !
1ኛ ,ሰርፕራይዝ ስጦታ በተለይ ከvip የአሼ ታለንት የዝግጅት ግብዣ ጋር (ለ1ኛ ለሚወጣ ):የማነቃቂያ ተጨማሪ የአስተሳሰብ ልማት ስልጠና.(ከ1-3ኛ ለሚወጡ )
2ኛ, የሀገር ዉስጥ ነጻ ት/ት ዕድል /አጭር የሙያ /የክህሎት ስልጠና (በአዘጋጁ ፍላጎት 1ኛ ለሚወጣ )
3ኛ ,ህጋዊ የአሼ ታለንት አንቲ ድራግ አምባሳደርነት ማረጋገጫ የባለድርሻ አካላት ጥምር ፊርማ ያረፈበት ልዩ ሰርተፊኬት .(ከ1ኛ-3 ለወጡ )በተጨማሪ ለሁሉም ተወዳዳሪዎች ስልጠና የወሰዱበትና የተወዳደሩበት ልዩ የዋና አዘጋጁ ፊርማ ያለበት :የአሼ ታለንት የሞዴሎች ጥምረት የአባልነት መግለጫ ሰርተፊኬት ያገኛሉ .
4ኛ ,ልዩ ዲዛይን ሙሉ ልብስ :የስነ- ዉበት መጠበቂያ ስጦታ .(በአዘጋጁ ልዩ ፍላጎት 1ኛ ለሚወጣ .
5ኛ, የኪስ ገንዘብ ስጦታ 1ኛ ለምትወጣ ሴት 3ሺህ ብር :ለወንድ 1ኛ 2ሺህ ብር በአዘጋጁ ይሰጣችኋል .ማሳሰቢያ :-የትኛውም ተወዳዳሪና የዝግጅቱ አሸናፊዎች :የጥምረቱ አባላት በግል ባህሪያቸው ጉድለት በስራችን መሰረታዊ ናድርጅታዊ ዓላማ ላይ ጥሰት ተፈጽሞ በመረጃና ማስረጃ ሲገኝ : የሱሰኝነት ባህሪ የኛዉ አባል ሆነዉ ሲፈጽሙ ቢገኝ የአሼ ታለንት ድርጅት ከምክር አልፎ የተሰጠዉን/የተሰጣትን ሃላፊነት እስከ መሰረዝ የሚደርስ እርምጃ የመዉሰድ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነዉ . ለበለጠመረጃ :-0926449748/0911033992
fb ashe talent profile
Telegram :- @aradastyle @modelingashe
ዋና ቢሮ :-ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ .
ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ :ለመንቃት መደንዘዝ አይጠበቅብንም !
ሳይቅሙ መንቃት :ሳይጠጡ/ሳያቦኑ /መዝናናት /ፈታ ማለት ዛሬም ይቻላል .
ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ
ጋዜጠኛና አንቲ ድራግ አክቲቪስት አሼ ታለንት

ዛሬ ምሽት!!
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ!
የተከበሩ አጋራችን ዛሬ እሁድ መጋቢት 22/2011 ከምሽቱ 12-1ሰዓት በደቡብfm100.9/በአዲስአበባ 91.6/ናይል ሳት 11/257 በመደመር መንፈስ የድርጅት ልደትና የምስረታ ክብረ በዓላት በተከታዮችና ሰራተኞች ላይ ያለዉን አዎንታዊና አሉታዊ ተዕጽኖ እናወራለን!ጋዜጠኛናአንቲ ድራግአክቲቪስት አሼታለንት!ዝግጅታችንን ቢያንስ ለ10 ወዳጅዎ ይጋብዙልን@aradastyle
Forwarded from Arada style
እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ የአሼ ታለንት አንቲ ድራግ ተባባሪዎች ና አጋሮች ስራችን ድምር ዉጤት ነዉ ለዚህ አዋጅ መዉጣት የራሳችንን ድምር ጥረት በማድረጋችን ኮርተናል ::
የአልኮል መጠጥ በብሮድካስት አማካኝነት ማስተዋወቅ የሚከለክለው ድንጋጌ ከግንቦት 21 ጀምሮ ተፈጻሚ እንደሚሆን ተገለፀ።

የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112 በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ የካቲት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ታትሞ መውጣቱ ይታወሳል።

በአዋጁ አንቀጽ 74(4) መሰረት የአልኮል መጠጥ በብሮድካስት (ቴሌቪዥን እና ሬድዮ) አማካኝነት ማስተዋወቅ የሚከለክለው ድንጋጌ ከግንቦት 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ እንደሚሆን ነው የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን ያስታወቁት።

በዚሁ መሰረት ማንኛውም የአልኮል መጠጥ የማስታወቂያ አስነጋሪና የብሮድካስት ሚድያ ለህጉ ተፈጻሚነት ተገቢውን ዝግጅት እንድያደርጉ እና ለህጉ መፈጸም የበኩላቸውን ሀላፊነት እንዲወጡም ዶክተር አሚር ጠይቀዋል።

የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112 ባሳለፍነው ጥር 28 ቀን 2011 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መፅደቁ ይታወሳል።

አዋጁ የአልኮል መጠጥ በብሮድካስት (ቴሌቪዥን እና ሬድዮ) አማካኝነት ማስተዋወቅን ሙሉ በሙሉ ክልክል መሆኑን ደንግጓል።

እንዲሁም በአዋጁ እድሜያቸው ከ21 ዓመት በታች ለሆኑ ሰዎች የአልኮል መጠጥ መሸጥን የሚከለክል ሲሆን፥ በኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጄንሲ በጸደቀው ደረጃ መሰረት ትክክለኛው የአልኮል ትርጉም 0.5 እንዲሆን ደንግጓል።

ከዚህ በተጨማሪም የአልኮል መጠጥን ከሎተሪ እጣ ወይም ከሽልማት ጋር በማያያዝ፣ በቢልቦርድ ማስተዋወቅ የተከለከለ መሆኑም በአዋጁ ተደንግጓል።

ከዚህ በተጨማሪም እድሜው ከ21 አመት በታች ለሆነ ሰው የትንባሆ ምርትን መሸጥ ወይም ከ21 አመት በታች በሆነ ሰው እንዲሸጥ ማድረግም በአዋጁ የተከለከለ ነው።

@aradastyle
Pleas share & invite !
ዛሬ እሁድ ምሽት የአሼ ታለንት እንግዳችን አቶ ዘመን ለገሰ የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የደቡብ ክላስተር አስተባባሪ እና የሃዋሳ ቅርንጫፍ ሃላፊ ናቸዉ ::
አሼ ታለንቶች ነን !
ለጤና ባለሙያዎች በግልጽነት ልዩ ክብርና እዉቅና መስጠት ለጤና ልማት ያለዉ ሚና : የመድሃኒት አጠቃቀም እና የራሳችንን ጤና የመጠበቅ ባህላችን ላይ አሼ ታለንቶች ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ !
የተከበሩ አጋራችን ዛሬ እሁድ ሚያዚያ 25 /2012 ከምሽቱ 12-1 የሬዲዮ የቀጥታ ዝግጅታችንን በfm 100.9/91.6 አሊያም fb :- live south radio & tv & ሳተላይት ዲሽ 11/257 ላይ በመደመር መንፈስ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::ጋዜጠኛና የጸረ-ሱስ አክቲቪስት አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ12 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ )
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ !
Forwarded from Arada style
በጣም በጣም አመሰግናለሁ !

ከፈጣሪ በታች ለአሼ ታለንት አጋሮች በሙሉ በድጋሚ አመሰግናለሁ !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

( አሁን ሙሉ በሙሉ ተሽሎኛል ትንሽ ወባ እና ታይፎይድ ነገር አሞኝ ነበር )

ዉድ የቅርብ ጓደኞቼ :የስራ ባልደረቦቼ እና የቤተሰብ አባላት : በአጠቃላይ የአሼ ታለንት የቅርብ ወዳጆች እና አጋሮች ባለፈዉ ሳምንት በምትወዱት እና የእናንተው በሆነዉ የአሼ ታለንት ሬዲዮ ዝግጅት ስቱዲዮ አለመግባቴ እና በእለቱ ዝግጅታችን ባለመኖሩ አሳስቧችሁ እንዲሁም ባልተለመደ ሁኔታ ለተወሰኑ ቀናት እና ሰዓታት ስልኮቼን መዝጋቴ ሌላ ስሜት ፈጥሮባችሁ በተለያየ መንገድ በተለይ በቤተሰቦቼ አድራሻ በቀጥታ ለጠየቃችሁኝ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ ::💓💓💓💓

ፈጣሪ የሁላችንንም ጤና እና ደህንነት በዘላቂነት ይጠብቅልን ::
ጤና በምድር ላይ የሁሉም ነገር ዋነኛ መሰረት ነዉ ::

አሁን ሙሉ በሙሉ ተሽሎኛል በተለይ ተገቢውን ህክምና እንዳደርግ በተለያየ መንገድ የህክምና እርዳታ ለተባበራችሁኝ የቅርብ የጤና ባለሙያዎች ከፈጣሪ በታች ለድጋፋችሁ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ :: ♥️♥️♥️♥️♥️
ለቤተሰቦቼ በሙሉ ላደረጋችሁልኝ ልዩ ድጋፍ አመሰግናለሁ ::
( አሼ ታለንት ነኝ )

እንኳን አደረሳችሁ !
መግቢያ ትኬቱን አሁኑኑ ያግኙ !
ልዩ ሽልማት !

ይሄን መልዕክት ለ21 ሰዉ በማህበራዊ ሚዲያ ያጋራ የዝግጅቱን vip ካርድ ያገኛል::

መጋቢት 4 እና 5/2013 የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 9:30 ጀምሮ በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል ታላቅ የአሼ ታለንት 56ኛዉ ዙር ኢትዮ -አፍሪካን አንቲ ድራግ የቁንጅና : ፋሽን ሾዉ እና አንቲ ድራግ ፎቶ ጄኒክ ዉድድር ከልዩ የመዝናኛ እና የማነቃቂያ ይጠብቆታል ::

ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !
አድዋ የነጻነት ድል በሱስ ላይ ይደገማል !
ለበለጠ መረጃ :- ጋዜጠኛ: የጸረ-ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት( አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ12 ዓመት በላይ ተሞክሮ ያለዉ) 0926449748
fb ashe talent profile
Telegram :- @aradastyle‌‌

Congratulations!
Get your ticket now!
Special prize!

Share this message with 21 people on social media and get the event vip card.

The 56th round of the Ethio-African Anti-Drag Beauty, Fashion Show and Anti-Drag photo contest will be held at Hawassa Central Hotel from 9:30 am on Saturday, March 4 and 5, 2013 at 9:30 AM.

It is a time of sincere communication!
May our Ethiopia be glorified today!
Adwa Freedom Victory Against Addiction!
For more information: Journalist: Anti-Addiction Activist and Event Organizer Ashe Talent (Winner Buy With Over 12 Years Experience)
fb ashe talent profile
Telegram: - @aradastyle‌‌
Forwarded from Arada style (@aradastyle @aradastyle)

ዛሬ አርብ ምሽት ?
ሚያዚያ 1/2013
ከ3:15-4:10 ይጠብቁን !

ልዩ የአሼ ታለንት ማስታወቂያ ?
በፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሚዲያ ቅስቀሳ ምክንያት ጊዜያዊ የፕሮግራም ሰዓት ማሻሻያ በአርቡ ዝግጅታችን ብቻ የቅስቀሳ ዘመቻው እስኪጠናቀቅ ተደርጓል ::

ሚያዚያ 1 /2013 በእለታዊ አጀንዳችን ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::

ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !!

ርዕሰ ጉዳያችን :- የማህበራዊ ሚዲያ አስተያየት ከኪነጥበብ አንጻር እንዴት ይታያል ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::

ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል !

በተለይ የአልኮል እና ትምባሆ ሱሰኝነት ለኮሮና ቫይረስ የበለጠ አጋላጭ ነዉ ::

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እንዲሁም የሰዉ ልጆችን በሙሉ ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቅልን !

የተከበሩ አጋራችን ዛሬ አርብ ሚያዚያ 1/ 2013 ከምሽቱ 3:15-4:10 በአሼ ታለንት የሬዲዮ የቀጥታ ዝግጅታችን በfm 100.9/91.6 አሊያም fb :- live south radio & tv & ሳተላይት ዲሽ 11/257 ላይ በጸረ-ሱስ መንፈስ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: ይታደሙት :ይዝናኑበታል ::
ጋዜጠኛና የጸረ-ሱስ አክቲቪስት አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ12 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ ) Telegram @aradastyle
Fb :-ashe talent profile /ashenafi gizaw‌‌

Friday night?
April 1, 2013
Stay tuned from 3: 15-4: 10!

Special Ashe Talent Advertising?
Due to the election campaign of the political parties, a temporary adjustment of the schedule was made until our campaign ended on Friday alone.

April 1, 2013 We will have a special session on our daily agenda.

May our Ethiopia be glorified today !!

Our topic: How social media comments are viewed in terms of art We have a special session.

Addiction: Let's fight drugs and thoughts together!

Alcohol and tobacco addiction are especially vulnerable to coronary heart disease.

May God protect Ethiopia and its people and all human beings from the virus!

Dear Partner, Today, Friday, April 1, 2013 from 3: 15-4: 10, we will have a special session with Asse Talent Radio live on fm 100.9 / 91.6 or fb: live south radio & tv & satellite dish 11/257. Invite him and have fun.
Journalist and anti-addiction activist Ashe Talent (winner) with over 12 years of experience) Telegram @aradastyle
Fb: -ashe talent profile / ashenafi gizaw‌‌