Ashe Talent
161 subscribers
555 photos
2 videos
11 files
45 links
National Organization Ashe Talent Profile Media and Communication Hawassa
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነው
Download Telegram
የአሼ ታለንት አድናቆት !👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👏

ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ !!🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭

በየትኛውም የዓለማችን በተለይ ደግሞ የሀገራችን አከባቢዎች የሚደረጉ ማንኛውም የጸረ ሱስ :አደንዛዥ ዕጽና አስተሳሰቦች በተለይ ደግሞ የጸረ አልኮልና ጫት ዘመቻ የአሼ ታለንት አድናቆት ና ድምር ዉጤት ናቸዉ.

😁
👕👍Great!
👖
አሼ ታለንቶች ነን ሳይቅሙ መንቃት : ሳይጠጡ መዝናናት /ፈታ ማለት ዛሬም ይቻላል ::
ጋዜጠኛና አንቲ ድራግ አክቲቪስት አሼ ታለንት .

ደረሰ !! የአሼ ታለንት ልዩ ግብዣ !!

Vip ካርዱን አሁኑኑ ያግኙ !

(አሼ ታለንቶች ነን )

🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ታህሳስ 27-28/2011 በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል !!👋👋👋👋👋👋👋👋

ዝግጅቱን መታደም የምትፈልጉ
ይሄን መልዕክት በማህበራዊ ሚዲያ ለ10 ሰዉ በመላክ ለአሼ ታለንት ደዉላችሁ vip ካርዱን ማግኘት ትችላላችሁ !!!

እንኳን አደረሳችሁ !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !(አሼ ታለንቶች ነን )

ታህሳስ 27-28 /2011 በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል !!

🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

ተባባሪዎቻችንና አጋሮቻችን :አድማጮች ና ተመልካቾቻችን ከልብ እናመሰግናለን !!

የአሼ ታለንት የሬዲዮ ዝግጅታችን ( on south fm 100.9) 6ኛ አመትና የድርጅታችን ሀገር አቀፉ አሼ ታለንት 7ኛ አመት ይፋዊ የምስረታ የልደት በዓል በደመቀ ሁኔታ ሁኔታ ከተለያዩ አጋሮች ጋር ይከበራል !!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

የማክበሪያ ስልቶቻችን በከፊል !
1,ለተባባሪዎችና አጋሮች : ለአሼ ታለንት ጠንካራ ፕሮሞተሮች ና ሪፖርተሮች :ለአንቲ ድራግ አባላትና አምባሳደሮች :ለአድማጮች ና ተመልካቾች ስራችን ድምር ዉጤት በመሆኑ ልዩ ምስጋናና ዕዉቅና በመስጠት ::🙏🙏🙏🙏🙏

2ኛ በድርጅታችን አላማዎች :የስራ አፈጻጸሞች :ጠንካራና ደካማ ጎኖች :ስኬትና ክፍተቶች ላይ ከአጋሮች ጋር ምክክርና ግምገማ በማድረግ :አስተያየትና ትችት :ጥቆማና ዉይይት በማድረግ ::👬👭👬👭

3,ሰርፕራይዝ ና ልዩ የማነቃቂያ ዝግጅቶችን ከቀጣይ ስራችን ጋር አጣምረን በማከናወን ::👋👋👋

ዋና ቢሮአችን ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል !!

💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

የአሼ ታለንት የማህበራዊ አድራሻዎች በከፊል !
አባልና አጋር ይሁኑ !!
ቴሌግራም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

@aradastyle
@ethioashe
@ethiolife
@modelingashe
@model1st
@ashe1234
@camlife
@codeabill ...........
Fb ....ashe talent profile/ashenafi gizaw

Viber ...@journalist ashe talent /0926449748

imo ..@ashe talent /0926449748

Instagram/ ashe.talents
YouTube ashe talent

Twitter @ashe_ talent

ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ !

ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ !🔞🚭🔞🚭🔞🚭🔞🚭🔞🚭

ሳይቅሙ መንቃት ሳይጠጡ መዝናናት ዛሬም ይቻላል ::(ጋዜጠኛና አንቲ ድራግ አክቲቪስት አሼ ታለንት )
💉💉💉💉💉💉💉
💉💉💉

Get better!
💉 💉
💉💉 💉💉
💉💉💉💉💉💉
💉💉💉💉💉💉💉
Forwarded from Ashe talent
ገራሚ ጥቆማ

የትምባሆ፣ የአልኮል ፣ የመድኃኒትና ምግብ ነክ ምርቶችን #ለመቆጣጠር ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ አዋጅ #የበለጠ_ጥብቅ እንዲሆን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ምክር ቤቱን ጠየቁ።

ካቀረቧቸው ጥብቅ የማሻሻያ ክልከላዎች መካከል፦

1. የአልኮል ምርቶች #በኤሌክትሮኒክ ሚዲያ(ማለትም በሬዲዮናበቴሌቪዥን)
ሙሉ ለሙሉ እንዳይተዋወቁ ክልከላ እንዲጣል

2. የአልኮል ምርቶች ማለት የአልኮል ይዘታቸው ከሁለት በመቶ በላይ መሆኑን የሚገልጸው የረቂቅ አዋጁ ትርጓሜ ተሻሽሎ የአልኮል ይዘቱ ከ0 .5 በመቶ በላይ በሚል እንዲሻሻል ለዚህ ያቀረቡት ምክንያትም አልኮል የሚያመርቱ ኩባንያዎች ከሁለት በመቶ በታች የሆኑ የአልኮል ምርት ዓይነቶችን በማምረት የአልኮል መጠጦች በተጠቀሱት ሚዲያዎች እንዲተዋወቁ ዕድል የሚሰጥ በመሆኑ ነው።

3. የአልኮል መጠጦችን ለማስተዋወቅና ገበያውን ለማስፋት ከፍተኛ #ሽልማቶችን_የሚያስገኙ ዕጣዎችን በቆርኪ ላይ ማያያዝ ክልከላ እንዲደረግበትም ሐሳብ አቅርበዋል።

4. የትምባሆና አልኮል ሽያጭን በተመለከተ ረቂቅ ሕጉ ላይ ሁለቱም ምርቶች ከ18 ዓመት ዕድሜ በታች እንዳይሸጡ የሚደነግገውአንቀጽ ተሻሽሎ ከ21 ዓመት በታች እንዲባል ጠይቀዋል።

ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በሕዝባዊ ውይይት መድረኩ ላይ የተገኙ የጤና ባለሙያዎች፣ ታዋቂ አርቲስቶች፣ ወጣት ተማሪዎችና ሌሎች ባለድርሻዎች ረቂቅ አዋጁ የበለጠ ጥብቅ እንዲሆንና የአልኮል ማስታወቂያ እንዲቆም በተደጋጋሚ በመጠየቃቸው ነው።

ምንጭ፦ ሪፖርተር ashe talent profile & aradastyle
ቅዳሜ !!
የፊታችን ቅዳሜ ታህሳስ 27/2011 ከቀኑ 8:30 ጀምሮ በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል የአሼ ታለንት የሬዲዮ ዝግጅት 6ኛ ናየድርጅታችን 7ኛ ዓመት የልደት በዓል በልዩ ሁኔታ ይከበራል !vip ካርዱን የፈለገ ይደዉልልን!

ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 27/2011 ከቀኑ 8:30 ጀምሮ በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል የአሼ ታለንት የሬዲዮ ዝግጅት 6ኛ ናየድርጅታችን 7ኛ ዓመት የልደት በዓል በልዩ ሁኔታ ይከበራል !vip ካርዱን የፈለገ ይደዉልልን!
@aradastyle
ቅዳሜ !!
ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 27/2011 ከቀኑ 8:30 ጀምሮ በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል የአሼ ታለንት የሬዲዮ ዝግጅት 6ኛ ናየድርጅታችን 7ኛ ዓመት የልደት በዓል በልዩ ሁኔታ ይከበራል !vip ካርዱን የፈለገ ይደዉልልን!
@aradastyle
Forwarded from Ashe talent
እንኳን አደረሳችሁ!

🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ !ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ.
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

የሬዲዮ ዝግጅታችን 6ኛናየድርጅታችን 7ኛ አመት የምስረታ በዓል ከአጋሮች ጋር ታህሳስ 27 & 28/2011 በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል በተሳካ ሁኔታ አክብረናል .እናመሰግናለን!
💝💝💝💝💝💝💝
🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
😃😛😛😛😛😛😃
😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
💋💋💋💋💋💋💋
ጋዜጠኛናአንቲ ድራግ አክቲቪስት አሼ ታለንት
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Forwarded from Ashe talent
Forwarded from Ashe talent
Forwarded from Ashe talent
Forwarded from Ashe talent
Forwarded from Ashe talent
አሼ ታለንት ማነዉ ??

🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭እኛ አሼ ታለንቶች የአልኮል መጠጦችን አናስተዋዉቅም :አደንዛዥ ዕጾችን ዛሬም በይፋ በመቃወም ግንባር ቀደሞች ነን !!🔞🔞🔞🔞🚭🚭🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🚭🚭🚭

(የስራዉ ባህሪ ነዉ :
ስለ ፍቅር ይነበብልን )👌👌👌

ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !!👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

(Pleas share & post if u like it)

በ2ሺህ ዓ.ም በአሼ ታለንት የ12ኛ ክፍል የተማሪነት ህይወቱ :
በሃዋሳ ተጀምሮ ከ2001-2003 በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የአሼ ታለንት የተማሪነት ዘመኑ :

አክቲቪስትናየማነቃቂያ ጥምረት ሆኖ በመዝለቅ በይፋ በ2004 እንደ ድርጅት ተመስርቶ ዛሬም በርካታ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ ሀገር አቀፍ ግልጽ ባለራዕይ ድርጅት ነዉ ::

(ሙሉ ስም አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን )👏👏👏

ድርጅታዊ አላማ ??

አዎንታዊ አለም አቀፋዊነትን ከኢትዮጵያዊነት ጋር ማጣጣም ነዉ ::👌👌👌👌👌👌👌

ራዕይ ??

የሀገራችንን የሚዲያና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብና የመዝናኛ ስራዎችን የታለንት ፕሮፋይል ኢንዱስትሪ በመገንባት በአንቲ-ድራግ ቅኝት አለም አቀፍ ተወዳዳሪ ሆኖ ማየት ነዉ ::

ግባችን ??

ተፈጥሮአዊ ማንነቱን የጠበቀ ከሱስ:አደንዛዥ ዕጽና አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ ኢትዮጵያዊ ማ/ሰብ/አለምን በመፍጠር አለም አቀፍ የአሼ ታለንት የግል ብሮድካስት ሚዲያ ማቋቋም ነዉ ::

አባልና አጋር ይሁኑ :
አሁኑኑ ይመዝገቡ !!
በሀገራችን ና በዓለማችን የተለያዩ አከባቢዎች ከ15ሺህ በላይ አባልና አጋሮች አሉን !👫👫👫

ዋና መስፈርት ??👥👥👥

1ኛ ተፈጥሮአዊ ሰዉ መሆን .👤

2ኛ ከ10ኛ ክፍል በላይና ልዩ ፍላጎት.👷

3ኛ ከሱስ ነጻ የሆነ/ች /ለመሆን ፍቃደኛ የሆነና ልዩ ተስዕጦ ያለዉ/ላት. 🚭🚭

4ኛ ንቁና ጤናማ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ ያለዉ/ላት.

ድርጅታዊ ልዩ ባህሪያት በከፊል?🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

1ኛ ድርጅታችን
በዋነኛነት 3ልዩ የማንነት ባህሪ አለዉ 1ኛዉ የሙያ ድርጅት ነዉ ::👌👌

ይሄ ማለት በተለይ በሚዲያ ና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ ና የመዝናኛ ስራዎች ለሙያዉ ነጻነትና ስነምግባር በተግባር ይሰራል ::👏👏👏

2ኛዉ በግልጽ የአላማ ድርጅት ነዉ ::

ይሄ ማለት ከሱስ ነጻ ማ/ሰብ ለመፍጠር ዛሬም በትጋት ይሰራል ::👋👋👋

3ኛ ሳይንሳዊ ተስዕጦን ማዕከል ያደረገ የስራ ፈጠራን የሚከተል በማስታወቂያና ስፖንሰር የሚተዳደር የቢዝነስ ድርጅት ነዉ ::👌👌👌👌

ግን ???🔞🔞🔞🔞

የአልኮል መጠጦችን በፍጹም አናስተዋዉቅም :ሱስ :አደንዛዥ ዕጾችንና አስተሳሰቦችን በግልጽ እንቃወማለን ::🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭🔞🔞🔞

ልዩ ተሞክሮ በከፊል !!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

1ኛ በተማሪነት ህይወታችን የጀመርነዉ የሚኒ-ሚዲያ ስራዎችን በማጠናከርና ይፋዊ ፕሮፖዛል በማዘጋጀት ሰፊ ማ/ሰብ አቀፍ ዘመቻዎችን በማደራጀት የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማ/ሰብ ተኮር ሬዲዮ ጣቢያ እንዲመሰረት መነሻ ም/ትና ዉጤት ሆነናል:: 👏👏👏👏👏👏👏

2ኛ እስከዛሬ ድረስ ታለንት ላላቸው ወጣቶች :አማተር አርቲስቶች ና ጋዜጠኞች ልዩ መሸጋገሪያ ሆነናል: ዛሬም በተግባር አጋራቸውና ቤታቸው ነን ::👏👏👏👏👏👏👏

3ኛ እስከ ዛሬ ከ45 በላይ የአሼ ታለንት አንቲ -ድራግ የቁንጅና ዉድድር ና ፋሽን ሾዉ :ሩጫና የጎዳና ላይ ትርዒት :ከ10 በላይ አመታዊ የጥንዶች ፌስቲቫል : በድምሩ ከ300 በላይ አዝናኝና ት/ታዊ :አነቃቂ ና የአስተሳሰብ ልማት ልዩ ዝግጅቶችን በተግባር ሰርተናል ዛሬም በትጋት በመስራት ላይ እንገኛለን ::👏👏👏👏👏👏

ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ!

ለበለጠ መረጃ 0911033992💞💞💞💞💞💞💞💞💞

ጋዜጠኛና አንቲ-ድራግ አክቲቪስት አሼ ታለንት

ዋና መስራችና ስ/አስኪያጅ .
ዋና ቢሮ ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ .
Fb ashe talent profile telegram @aradastyle