Ashe Talent
163 subscribers
555 photos
2 videos
11 files
45 links
National Organization Ashe Talent Profile Media and Communication Hawassa
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነው
Download Telegram
Forwarded from Ashe talent (ashe Talent)
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን 
አሁኑኑ  ይመዝገቡ ።

    4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ
አጋዥ መስፈርቶች እና ድርጅታዊ የመግባቢያ ዘዴዎች ።
  ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !

   1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ   አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ ።

   በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና
ለመሆን የተዘጋጀ ።

2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ማርኬቲንግ ፕሮሞሽን : ዲጂታል ክህሎት
ጋር የተያያዘ ታለንት ያለዉ /ያላት  ።

3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ  የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ።

4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን እና ሙያዊ ስነምግባር ን የሚያከብር /የምታከብር ።
    በተጨማሪም የመፍትሔው አካል ለመሆን የተዘጋጀ /ች::


ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
   
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
fb. Ashe talent profile  .
    U tube ashe talent
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ  አጠገብ / ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
        ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48  /0911 03 39 92
ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )