Forwarded from Ashe talent (ashe Talent)
ሰላም ዛሬ ሀሙስ ከቀኑ 8:30_10 በfm አዲስ 97.1 ከቻሉ ልዩ የአሼ ታለንት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ እንጋብዛለን .
Forwarded from Ashe talent (ashe Talent)
እናመሰግናለን
አቶ መሳይ ዳንኤል ::
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ዛሬ ሀሙስ ህዳር 11/2018 የቴክኒክና ሙያ ስልጠናዎች ለታለንት እና ክህሎት ልማት ያላቸው ሀገራዊ ሚና ምን ይመስላል እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ እንግዳችን አቶ መሳይ ዳንኤል በኢፌዴሪ የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኢኒስቲቱት የማህበረሰብ አገልግሎት አስተባባሪ ለነበረን መልካም ቆይታ አሼ ታለንቶች ልዩ ምስጋናችንን በማክበር እናቀርባለን ።
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::
ለበለጠ መረጃ
ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://xn--r1a.website/aradastyle
fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ ልምድ ያለው ::

ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የእለቱ አጀንዳችን ?
ህዳር የእይታ ወርን ታሳቢ በማድረግ በሀገራችን የአይን ብሌን የመለገስ ግንዛቤ ምን ይመስላል ? በሰብዓዊ ጉዳዮች ላይ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ስራን በተመለከተ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ዛሬ ሀሙስ ህዳር 18/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን:_ አቶ ነብዩ ኃ/ገብርኤል በኢትዮጲያ ደም እና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት የዓይን ብሌን ልገሳ አማካሪ ጋር ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ተጨማሪ የስልክ እንግዳ :-:-
ዶ/ር አምሳለ ጌታቸው በኢትዮጲያ የደም እና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት የአይን ባንክ መሪ ስራ አስፈጻሚ ሲሆኑ በሙያቸው የዓይን ሀኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር ናቸው ::
የአሼ ታለንት ዝግጅት አጋሮች
1ኛ አንጋፋው የአርማወርሀንሰን የምርምር ኢኒስቲትዩት (አሀሪ )
2ኛ የአዲስ አበባ ከተማ አ/ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን::
3ኛ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢኒስቲትዩት
አጋሮቻችን ናቸው ከልብ እናመሰግናለን .
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :-

https://xn--r1a.website/aradastyle https://xn--r1a.website/ethioaradastyle
fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::

Forwarded from ashe talent
የተከበሩ አጋራችን ዛሬ ቅዳሜ ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በfm 96.3 ኢትዮ-አራዳ ስታይል የተሰኘ የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
አራዳ ኢትዮጵያን እሴት ጨምሮ የተረዳ ነዉ ::
አራዳ ኢትዮጵያን እሴት ጨምሮ የተረዳ ነዉ ::
የተከበሩ አጋራችን ዛሬ እሁድ ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በfm 96.3 ኢትዮ-አራዳ ስታይል የተሰኘ የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
አራዳ ኢትዮጵያን እሴት ጨምሮ የተረዳ ነዉ ::
አራዳ ኢትዮጵያን እሴት ጨምሮ የተረዳ ነዉ ::
Forwarded from Ashe talent (ashe talent)
ታዋቂነት እና ልቅ መሆን ?
በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም አሁናዊ ልምዶች በተለይ አንዳንዶች ታዋቂነትን ልቅ ከመሆን ጋር አጣምረዉታል ::
ልቅ መሆን ልክ አይደለም ::
ትኩረት የማግኘት አደገኛ በሽታ ዉስጥ ያለ ሰዉ ሁሌም መነጋገሪያ ለመሆን / ቫይራል ለመሆን በሚያደርገው ስቃይ ለቫይረሱ ተጋላጭ ነዉ ::
ለማንኛውም በየትኛውም የመገናኛ ዘዴ ዛሬ ያደረግነው ነገ ታሪክ ሆኖ ይቀመጣል እና በቂ ችግሮች ላሉባት ሀገር በተቻለን አቅም የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
fb. Ashe talent profile .
U tube ashe talent
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ / ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48 /0911 03 39 92
ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
https://xn--r1a.website/aradastyle እና https://xn--r1a.website/ethioaradastyle & fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )

የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን
አሁኑኑ ይመዝገቡ ።
4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ
አጋዥ መስፈርቶች እና ድርጅታዊ የመግባቢያ ዘዴዎች ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ ።
በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና
ለመሆን የተዘጋጀ ።
2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ማርኬቲንግ ፕሮሞሽን : ዲጂታል ክህሎት
ጋር የተያያዘ ታለንት ያለዉ /ያላት ።
3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ።
4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን እና ሙያዊ ስነምግባር ን የሚያከብር /የምታከብር ።
በተጨማሪም የመፍትሔው አካል ለመሆን የተዘጋጀ /ች::

Telegram
Ashe talent
ፕሮፌሽናል የመድረክ ማስተዋወቅ : ኢቨንት ማስተባበር እና ሚዲያ ፕሮሞሽን ከፈለጉ አሼ ታለንትን ያናግሩ ::
0911 03 39 92
0911 03 39 92
Forwarded from Ashe talent (ashe Talent)
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የእለቱ አጀንዳችን ?
ማህበራዊ ሚዲያን በይቻላል መንፈስ ለሀገር ገጽታ ግንባታ በዜግነት ጋዜጠኝነት መንገድ እንዴት መጠቀም ይቻላል ? የሚዲያዎች የጥምረት ስራ ለሀገር ገጽታ/የማህበረሰብ እሴት ግንባታ እና የሚዲያዎች ማህበራዊ ሀላፊነት : ስለ መቻል መጽሀፍ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ሀሙስ ታህሳስ 2/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን:_ አቶ መሀመድ ሲራጅ ከ20 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ካለዉ ጋዜጠኛ : የማህበረሰብ ጥናት ባለሙያ እና ደራሲ ጋር ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
የአሼ ታለንት ዝግጅት አጋሮች
1ኛ አንጋፋው የአርማወርሀንሰን የምርምር ኢኒስቲትዩት (አሀሪ )
2ኛ የአዲስ አበባ ከተማ አ/ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን::
3ኛ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢኒስቲትዩት
አጋሮቻችን ናቸው ከልብ እናመሰግናለን .
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://xn--r1a.website/aradastyle https://xn--r1a.website/ethioaradastyle
fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የእለቱ አጀንዳችን ?
ማህበራዊ ሚዲያን በይቻላል መንፈስ ለሀገር ገጽታ ግንባታ በዜግነት ጋዜጠኝነት መንገድ እንዴት መጠቀም ይቻላል ? የሚዲያዎች የጥምረት ስራ ለሀገር ገጽታ/የማህበረሰብ እሴት ግንባታ እና የሚዲያዎች ማህበራዊ ሀላፊነት : ስለ መቻል መጽሀፍ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ሀሙስ ታህሳስ 2/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን:_ አቶ መሀመድ ሲራጅ ከ20 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ካለዉ ጋዜጠኛ : የማህበረሰብ ጥናት ባለሙያ እና ደራሲ ጋር ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
የአሼ ታለንት ዝግጅት አጋሮች
1ኛ አንጋፋው የአርማወርሀንሰን የምርምር ኢኒስቲትዩት (አሀሪ )
2ኛ የአዲስ አበባ ከተማ አ/ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን::
3ኛ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢኒስቲትዩት
አጋሮቻችን ናቸው ከልብ እናመሰግናለን .
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://xn--r1a.website/aradastyle https://xn--r1a.website/ethioaradastyle
fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
Forwarded from Ashe talent (ashe Talent)
አሼ ታለንት ማነዉ ?
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
በ 2018 የተሻሻለ ድርጅታዊ ጥቅል ፕሮፋይል ::
አሸናፊ ግዛው መሸሻ ( አሼ ታለንት )
በሙያ ደረጃ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ሲሆን አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተባለ ኤዲቶሪያል ፖሊሲዉን የጸረ -ሱስ ቅኝት እና ስዕብና ልማት ያደረገ የግል የሚዲያ ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሲሆን በዘርፉ ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ አለዉ ::
ድርጅታችን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሙሉ የሙያ እዉቅና ያለዉ እና የድርጅቱ ስያሜ በኢትዮጵያ አይምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ ነዉ ::
ድርጅታዊ አላማ ?
አዎንታዊ አለም አቀፋዊነትን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በማጣጣም በአዎንታዊ አስተሳሰቦች እና ድርጊቶች የታነጸ የመፍትሄዉ አካል ባህልን ለማጽናት ነዉ ::
ድርጅታዊ ራዕይ ?
የሀገራችን የሚዲያና ኮሚኒኬሽን : የኪነ_ጥበብ እና የመዝናኛ : የኢቨንት እና የታለንት ልማት ስራዎች/ምርቶች በጸረ- ሱስ ቅኝት አዎንታዊ ሚና በዘላቂነት እንዲኖራቸዉ በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ የታለንት ፕሮፋይል ኢንዱስትሪ ተገንብቶ ማየት ነዉ ::
ድርጅታዊ ግባችን ?
ተፈጥሮአዊ ማንነቱን እና ታለንቱን/ጸጋዉን የተረዳ እና የጠበቀ ከሱስ:አደንዛዥ ዕጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ ንቁ ግለሰብ : ኢትዮጵያዊ ማ/ሰብ / የአለም ዜጋን በመገንባት ማህበራዊ ሀላፊነትን ያስቀደመ አለም አቀፍ የአሼ ታለንት ብሮድካስት ሚዲያን ማቋቋም ነዉ ::