Ashe talent
828 subscribers
2.77K photos
146 videos
73 files
493 links
ፕሮፌሽናል የመድረክ ማስተዋወቅ : ኢቨንት ማስተባበር እና ሚዲያ ፕሮሞሽን ከፈለጉ አሼ ታለንትን ያናግሩ ::
0911 03 39 92
Download Telegram
አሼ ታለንት ማነዉ ?
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
   በ 2018 የተሻሻለ ድርጅታዊ ጥቅል  ፕሮፋይል ::

   አሸናፊ ግዛው መሸሻ ( አሼ ታለንት )
በሙያ ደረጃ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ሲሆን  አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተባለ ኤዲቶሪያል ፖሊሲዉን የጸረ -ሱስ ቅኝት እና ስዕብና ልማት ያደረገ የግል  የሚዲያ  ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሲሆን በዘርፉ ከ15 ዓመት በላይ  ልዩ ልምድ አለዉ ::

ድርጅታችን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሙሉ የሙያ እዉቅና ያለዉ እና የድርጅቱ ስያሜ በኢትዮጵያ አይምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ ነዉ ::

         ድርጅታዊ አላማ ?
አዎንታዊ አለም አቀፋዊነትን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በማጣጣም በአዎንታዊ አስተሳሰቦች እና ድርጊቶች የታነጸ የመፍትሄዉ አካል ባህልን ለማጽናት ነዉ ::

       ድርጅታዊ ራዕይ ?
የሀገራችን የሚዲያና ኮሚኒኬሽን : የኪነ_ጥበብ እና የመዝናኛ : የኢቨንት እና የታለንት ልማት ስራዎች/ምርቶች በጸረ- ሱስ ቅኝት አዎንታዊ ሚና በዘላቂነት እንዲኖራቸዉ በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ የታለንት ፕሮፋይል ኢንዱስትሪ ተገንብቶ ማየት ነዉ ::

        ድርጅታዊ ግባችን ?
ተፈጥሮአዊ ማንነቱን እና ታለንቱን/ጸጋዉን የተረዳ እና የጠበቀ ከሱስ:አደንዛዥ ዕጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ ንቁ ግለሰብ : ኢትዮጵያዊ ማ/ሰብ / የአለም ዜጋን  በመገንባት ማህበራዊ ሀላፊነትን ያስቀደመ አለም አቀፍ የአሼ ታለንት  ብሮድካስት ሚዲያን ማቋቋም ነዉ ::

በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !    
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
  ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

   https://xn--r1a.website/aradastyle እና  https://xn--r1a.website/ethioaradastyle &  fb ashe talent profile page

ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
የተሻሻለ ቼክ ሊስት
      (የስራዉ ባህሪ ነዉ )
    የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን 
አሁኑኑ  ይመዝገቡ ።

     4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ
አጋዥ መስፈርቶች እና ድርጅታዊ የመግባቢያ ዘዴዎች/መስፈርት ሲሆን የሚገለጸው ፕሮፋይል እና አቋም በቅደም ተከተል ሆኖ የስም እና የስልክ አድራሻ ያካተተ መሆን አለበት ።
     ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ  አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ.በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና ለመሆን የተዘጋጀ ።

2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ማርኬቲንግ ፕሮሞሽን : ዲጂታል ክህሎት
ጋር የተያያዘ ታለንት ያለዉ /ያላት  ።

3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ  የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ። በተጨማሪም የመኖሪያ /የስራ አድራሻ /ያላቸውን ልዩ ሙያ/ልምድ ካለ : የማህበራዊ ሚዲያ የተመረጡ አድራሻ ምሳሌ fb , ቴሌግራም እና ቲክቶክ ወዘተ .

4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን : የሲስተም አሰራሮች እና  ድርጅታዊ ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር ።
በተጨማሪም በተግባር የመፍትሔው አካል ለመሆን የተዘጋጀ /ች::

ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
fb. Ashe talent profile  .
U tube ashe talent
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ  አጠገብ / ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል.         

           ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48  /0911 03 39 92 ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
https://xn--r1a.website/aradastyle እና  https://xn--r1a.website/ethioaradastyle &  fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )
1
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
         አጀንዳችን ?
የአፍሪካ ነጻነት ወርን ም/ት በማድረግ የባህል ልማት እና ኢትዮጵያዊ እሴት ግንባታ እንዲሁም መጤ ልማዶች በባህል እና ኢትዮጵያዊ ማንነት ላይ  ያላቸው ተዕጽኖ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::

        ሀሙስ የካቲት 5/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.

  ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን:_ አቶ ግዛቸው ኪዳኔ በኢፌዴሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህል እሴቶች ጥናት እና ልማት ዴስክ ሃላፊ ናቸው ::

ተጨማሪ የስልክ እንግዳ :_ አቶ እንጋ እርቀታ የአ/አ ከተማ አስተዳደር የምግብና የመድሀኒት ባለስልጣን ም/ስራ አስኪያጅ ሲሆኑ ከአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ጋር በተያያዘ በመዲናችን ያሉ ሆቴሎች እና የመስተንግዶ ስፍራዎች ከምግብና እና ጤና ደህንነት ጋር በተያያዘ ሊኖራቸዉ ስለ ሚገባ የጥንቃቄ ሀላፊነት በስልክ አጋዥ መረጃ ይሰጡናል ::
   የአሼ ታለንት ዝግጅት አጋሮች
1ኛ የአዲስ አበባ ከተማ አ/ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን::
2ኛ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢኒስቲትዩት
አጋሮቻችን ናቸው ከልብ እናመሰግናለን .

   የአሼ ታለንት ዝግጅት አጋሮች
1ኛ የአዲስ አበባ ከተማ አ/ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን::
2ኛ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢኒስቲትዩት
አጋሮቻችን ናቸው ከልብ እናመሰግናለን .
አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
እናመሰግናለን
አቶ ግዛቸው ኪዳኔ   ::

  አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
የመፍትሔው አካል እንሁን ::

   ዛሬ ሀሙስ የካቲት 5/2018 የአፍሪካ የነጻነት ወር እና የባህል ልማት እንዲሁም መጤ ልማዶች በኢትዮጵያዊ እሴት ላይ ያላቸዉ  ተዕጽኖ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን አቶ ግዛቸው ኪዳኔ በኢፌዴሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህል እሴቶች ጥናት እና ልማት ዴስክ ሃላፊ  ለነበረን መልካም ቆይታ አሼ ታለንቶች ልዩ  ምስጋናችንን  በማክበር እናቀርባለን ።   
 
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !    
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::
        ለበለጠ  መረጃ
      ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

https://xn--r1a.website/aradastyle 
fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ  ልምድ ያለው ::
3
በመጸዳጃ ቤት ውስጥ ስልክ መጠቀም ለከፋ የጤና እክል እንደሚዳርግ ተነገረ

በመጸዳጃ ቤት ውስጥ ረጅም ጊዜን ከሞባይል ስልክ ጋር ማሳለፍ ለከፋ የጤና አደጋ እንደሚያጋልጥ በቻይና የተከሰተ አንድ አጋጣሚ ዓለም አቀፍ መነጋገሪያ ሆኗል።

አንድ ግለሰብ በመጸዳጃ ቤት ውስጥ ስልኩን እየተጠቀመ ከሰላሳ ደቂቃ በላይ በመቆየቱ ምክንያት "ሬክታል ፕሮላፕስ" ተብሎ ለሚጠራውና የፊንጢጣ ክፍል ድጋፍ አጥቶ ወደ ውጭ ለሚወጣበት አስከፊ የጤና ችግር መጋለጡ ተዘግቧል።

የህክምና ባለሙያዎች እንደሚረዱት በመጸዳጃ ቤት ውስጥ ረጅም ጊዜ መቀመጥና ትኩረትን ስልክ ላይ አድርጎ መቆየት የዳሌ ውስጥ ጡንቻዎችን ክፉኛ ያዳክማል። ይህ አላስፈላጊ ጫናም የፊንጢጣ ውስጠኛው ክፍል ድጋፍ አጥቶ እንዲንሸራተትና ወደ ውጭ እንዲወጣ ያደርጋል።

ይህ ሁኔታ በተለይ መጸዳጃ ቤትን እንደ ግል ማረፊያ በመቁጠር ማህበራዊ ሚዲያ ለሚያስሱ ወይም የቪዲዮ ጨዋታ ለሚጫወቱ ሰዎች ብርቱ ማስጠንቀቂያ ተደርጎ ተወስዷል።

ይህ ጎጂ ልማድ ለረጅም ጊዜ የሚቀጥል ከሆነ በቀዶ ጥገና ብቻ ሊታከሙ ለሚችሉ የጤና እክሎች፣ ለከፍተኛ የኪንታሮት ህመም እና ለዳሌ ውስጥ ጡንቻዎች መላላት ይዳርጋል።

የጤና ባለሙያዎች እንደሚመክሩት በምግብ መፈጨት ሥርዓት ላይ የሚፈጠርን ጫና ለመቀነስ በመጸዳጃ ቤት ውስጥ የሚጠፋው ጊዜ ከአስር ደቂቃ መብለጥ የለበትም።

ከዚህ በተጨማሪ የሆድ ድርቀትና የምግብ መፈጨት ችግር ያለባቸው ሰዎች በመጸዳጃ ቤት ላይ ሰዓታትን ከማባከን ይልቅ ፋይበር ያላቸውን ምግቦች እንዲመገቡና በቂ ውሃ እንዲጠጡ ይመከራል።

ይህ በቻይና የተከሰተው አጋጣሚ የዲጂታል ሱስ በሰውነታችን ላይ እያደረሰ ስላለው አካላዊ ጉዳት ትልቅ ማሳያ ሆኖ አልፏል።
የተሻሻለ ቼክ ሊስት
      (የስራዉ ባህሪ ነዉ )
    የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን 
አሁኑኑ  ይመዝገቡ ።

     4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ
አጋዥ መስፈርቶች እና ድርጅታዊ የመግባቢያ ዘዴዎች/መስፈርት ሲሆን የሚገለጸው ፕሮፋይል እና አቋም በቅደም ተከተል ሆኖ የስም እና የስልክ አድራሻ ያካተተ መሆን አለበት ።
     ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ  አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ.በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና ለመሆን የተዘጋጀ ።

2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ማርኬቲንግ ፕሮሞሽን : ዲጂታል ክህሎት
ጋር የተያያዘ ታለንት ያለዉ /ያላት  ።

3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ  የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ። በተጨማሪም የመኖሪያ /የስራ አድራሻ /ያላቸውን ልዩ ሙያ/ልምድ ካለ : የማህበራዊ ሚዲያ የተመረጡ አድራሻ ምሳሌ fb , ቴሌግራም እና ቲክቶክ ወዘተ .

4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን : የሲስተም አሰራሮች እና  ድርጅታዊ ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር ።
በተጨማሪም በተግባር የመፍትሔው አካል ለመሆን የተዘጋጀ /ች::

ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
fb. Ashe talent profile  .
U tube ashe talent
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ  አጠገብ / ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል.         

           ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48  /0911 03 39 92 ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
https://xn--r1a.website/aradastyle እና  https://xn--r1a.website/ethioaradastyle &  fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )
2
Audio
እናመሰግናለን !
የኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን ከአለም የጤና ድርጅት ላገኘው የማቹሪቲ ሌቭል 3 እዉቅና በድምር ዉጤት ባለድርሻ አካላት ለነበራቸው ሚና ባዘጋጀው የባለድርሻ አካላት የእዉቅና መድረክ የባለስልጣኑ የሚዲያ ፎረም ለነበረዉ የድምር ዉጤት ሚና ለተሰጠን እዉቅና እንደ ባለስልጣኑ የሚዲያ ፎረም አስተባባሪነቴ ልዩ ምስጋናችንን እናቀርባለን ::

ጋዜጠኛ : የጸረ-ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) የባለስልጣኑ የሚዲያ ፎረም አስተባባሪ ::
3
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
         አጀንዳችን ?
የአፍሪካ ነጻነት ወርን እና የሰማዕታት ቀንን ም/ት በማድረግ ሀገራዊ የስብዕና ልማት እና ማህበራዊ ልማትን ለማሳደግ እና ለማጽናት የባለድርሻ  አካላት ሚናን እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
 
        ሀሙስ የካቲት 12/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.

  ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን:_ አቶ አብዱለጢፍ ሙሃመድ  በኢፌድሪ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ
ሚ/ር የወጣቶች ስብዕና ልማት ዴስክ ሃላፊ እና የወጣቶች ማብቃት መሪ ስራ አስፈፃሚ ተወካይ ነዉ  ::

   የአሼ ታለንት ዝግጅት አጋሮች
1ኛ የአዲስ አበባ ከተማ አ/ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን::
2ኛ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢኒስቲትዩት
አጋሮቻችን ናቸው ከልብ እናመሰግናለን .

   የአሼ ታለንት ዝግጅት አጋሮች
1ኛ የአዲስ አበባ ከተማ አ/ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን::
2ኛ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢኒስቲትዩት
አጋሮቻችን ናቸው ከልብ እናመሰግናለን .
አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
2
የሰብዕና ልማት እና የአፍሪካ ነጻነት ወር ?
ሰላም ዛሬ ሀሙስ ከቀኑ 8:30_10 በfm አዲስ 97.1 ልዩ የአሼ ታለንት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ እንጋብዛለን .
1👍1
እናመሰግናለን
አቶ አብዱለጢፍ ሙሀመድ   ::

  አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
የመፍትሔው አካል እንሁን ::

   ዛሬ ሀሙስ የካቲት 12/2018 የአፍሪካ የነጻነት ወር እና የሰብዕና ልማት  እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን አቶ አብዱለጢፍ ሙሀመድ በኢፌዴሪ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች ሰብዕና ልማት ዴስክ ሃላፊ እና የወጣቶች ማብቃት መሪ ስራ አስፈፃሚ ተወካይ  ለነበረን መልካም ቆይታ አሼ ታለንቶች ልዩ  ምስጋናችንን  በማክበር እናቀርባለን ።   
 
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !    
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::
        ለበለጠ  መረጃ
      ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

https://xn--r1a.website/aradastyle 
fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ  ልምድ ያለው ::
5
Ashe talent pinned a video
Audio
1