፩ ሃይማኖት
9K subscribers
246 photos
29 videos
21 files
96 links
ኦርቶዶክሳዊ ምላሾች
የሚቀርቡበት፡፡
👉"፩ ኃይማኖት"👈
@And_Haymanot
ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት
የገሀነም ደጆች አያናውጧትም
✞ እ...ና...ታ...ች...ን
#አ__ት__ታ__ደ__ስ__ም፡፡
@And_Haymanot
ኦርቶዶክስ መልስ አላት፡፡
ለአስተያየት
@And_Haymanot_bot

፩ ሃይማኖት ኤፌ 4፥5
Download Telegram
ድንግል ማርያም ጨካኝ እናት???

@And_Haymanot

#ይህ_ብዙዎች_በማህበራዊ_ድህረ_ገፅ_እየተቀባበሉት_ያለ_የሀሰት_መልእክት_ነው፡፡

ዛሬም መልእክቱ በብዙዎች ዘንድ እንደ አዲስ እየተስፋፋ ያለ ነው፡፡
👉መልእክቱ እንደዘመኑ ተሃድሶዎች በውሥጡ መንፈሳዊ መስሎ ነገር ግን መንፈሳዊ ያልሆነ ነው፡፡
👉 ኦርቶዶክሳውያን ለእመቤታችን ባለን ፍቅር የተነሳ ጠላት ከሷ ሊለየን ያመጣው ዘዴ ነው፡፡ እመቤታችን ልጇ እንዳደረገው ትድን ዘንድ ትወዳለህ? ብላ ከልጇ ከአምላኳ ከአምላካችን የምታስምረን ሩህሩህ እናት ናት፡፡
ሥለ አለም ከሀጢያት መዳን የምትለምንልን ናት እንጂ ፅሑፉ ላይ እንዳለው ጨካኝ እናት አይደለችም፡፡

👉ክርስትና ማለት አምኖ በፅድቅ መኖር እንጂ በገንዘብ የሚለካ አይደለም፡፡

የሃሰቱን መልዕክት እንመልከት
👇👇👇
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም መልዕት::በአውሮፖውያን አቆጣጠር በ 1994 ዓ.ም 2ኛ ወር ላይ በክፍለ ሀገር በየጉላቪያ ጠንክራ የሆናችሁ ልጆች ዛሬ ላመሰግናችሁ ለጸሎታችሁ ስለገባችሁት ጦርነት ተጀምሮ እስኪጨርስ ካጠገባችሁ ነኝ ፡፡ ለሁላችሁም ለእያንዳንዳችሁ እባካችሁ በርትታችሁ ከ እግዛብሄር እናንተም ፀልዩ /3 ጊዜ/ በቅዱስ ዮኀንስ ማርቆስ ሎቃስ ማቴዎስ አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማያት እንደሆናቺ እንዲሁም በምድር ላይ ትሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችችንን ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ከክፍ ሁሉ አድነን እንጂ መንግስተ ያንተ ናትና ኀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን፡፡
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ በ መላኩ በ ቅዱስ ገብርቄል ስላምታ ስላም እልሻለሁ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ የ አሽናፌ የ እግዛብሄር እናት ሆይ ስላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባርክሽ ነሽ ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ልዑል እግዛብሄር ከአንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጂሽ ከጌታቺን ከመድኃኒታቺን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምህርትን ለምኝልን ኃጤታችንን ያስተርሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን / 3 ጊዜ/
ይሄ የሆነበት ቦታ በዞና ሰሜን ኢጣልይ
ይሄንን መልዕክት 24 ጊዜ አባዝቶ ለወገንህ አድርሱ ከጨርስክ ከ 18 ቀን በኃላ ውጤቱን ውሽት አይምሰላችሁ
1 ክርሰትና ትባላለች ይህ መልዕክት ደርሷት አነበበችና እንደ መልዕክቱ መሰርት 24 ኮፒ አድርጋ በተነችው ከጨርሰች በኃላ ሚሊዮን ዶላር አገኘች፡፡
2 ኦፒረሪሳት የተባለው እሱም ይህ መልዕክት እንደደርስው ተቀብሎ ቀዶ ጣለው ከዚያን ግዜ ጀምሮ ህይወቱ ተበላሽቶ ኑሮው ተመሰቃቅለ እና ካናዳ ሄዶ ሞተ፡፡
3 ፋራንክ የተባለ ግለሰብ ይህ መልዕክት እንደደርስው 24 ጊዜ እንድታባዛለት ለ ሴክትሪዋ ሰጣት እሷም ለራሷ ወሰዳ 24 ጊዜ አባዝታ ጨርሰች ከዚያ በኃላ የተመሰቃቀለ ኑሮዋም ተስተካከለ፡፡
4 አንዲት የቢሮ ሰራተኛ ይህ መልዕክት ደርሷት ተቀብላ ከርሳች ከ 18 ቀን በኃላ ከስርዋ ተባርርቺ በኃላም አስታወሰቺና ወርቀቱን 24 ጊዜ አባዝታ ካሰራጨቺ በኃላ የተመሰቃቀለ ኑሮዋ ተስተካክሎ ሚሊየነር ሆነቺ፡፡
5 በ አዲስ አበባ አካባቢ በቡራዪ ከተማ አንድ ግለሰብ ይህ መልዕክት እንደደርስው 24 ጊዜ አባዝቱ ካሰራጨ በኃላ መኖሪያ ቤት ስርቶ የተመሰቃቀለ ኑሮው ተስተካክሎለታል፡፡
ይህ መልዕክት ተተርጉሞ ለመላው አለም መድርስ አለበት፡፡
👆👆👆

@And_Haymanot

👉እመቤታችን ለሌሎች መዳን ከልጇ የምታማልድ ሩህሩህ እናት እንጂ ሠው ፅሑፍ ካላባዛ የምትቀጣ ጨካኝ አይደለችም፡፡ የዚህ መልዕክትም ዋና መነሻው ኦርቶዶክሥ መሥለው በውሥጧ ከሚነግዱ የናት ጡት ነካሾች እንዲሁም የእናታችንን ክብር ዝቅ ለማድረግ የተዘጋጁ ናቸው ይህን ያዘጋጁትም ምዕመኑ በየዋህነት ካበዛው ራሳቸው መልሠው ጨካኝ እናት እንዳለን ለመተቸት ያዘጋጁት ሥልት ነው፡፡

እኛሥ ርህርይተ ህሊና እናት ነው ያለን የእናቱ የእናታችን ምልጃ ና ፀሎቷ አይለየን

`#እናስተውል´´´
ፅሑፉን በየዋህነት ትክክል ነው ብለን እንዳባዛነው ሁሉ ይህንንም እንዲሁ አባዝተን የጠፋውን የመመለሥ ሀላፊነት አለብን፡፡

አንድ ሃይማኖት
`ተዋህዶ´´´
@And_Haymanot
JOIN
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~JoIN~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~JoIN~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~JoIN~~~
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡
@And_Haymanot
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡
Forwarded from ፩ ሃይማኖት

#እናስተውል

በሆነው እና በሚሆነው በጎ ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን ከማመስገን በቀር "እኛ እኮ እንዲህ ነን!" የሚል ግብዝነት ክርስቲያናዊ አይደለምና 'ራሳችንን እናርቅ!!
#እግዚአብሔር_ይመስገን!!
©Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ
1