የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
17.2K subscribers
306 photos
106 videos
47 files
801 links
ኡስታዝ አቡ ሀይደር በፌስቡክ ያስተማራቸው የኦዲዮ የጹሁፍ እና የቪዲዮ ትምህርቶች ተሰባስበው የሚገኙበት ቻናል ነው።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▫️ صلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

🎧 القارئ #نبيل_الرفاعي

۞ اللهم صل وسلم على نبينا محمد ۞
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

#الصلاة_على_النبي
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
📚አዲስ ትምሕርት 📚 ኪታቡ ተውሒድ ክፍል 27 "የታይታን (ለእዩልኝ ስሙልኝ ተብሎ የሚሰራን ሰው) በተመለከተ ፍርዱን የሚናገር ባብ!" 🎙 አዘጋጅ⇊ በኡስታዝ አቡ ሀይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ bit.ly/2N1k9YR Join ➤➤ t.me/abuhyder Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Audio
📚አዲስ ትምሕርት 📚
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል 28
" የሃይማኖት ሊቃውንትን እና የሀገር መሪዎችን ከአላህ ህግ በተቃራኒው ሲያዙ መታዘዝ እነሱን ከማምለክ የሚቆጠር መኾኑን የሚናገር ባብ!"

🎙 አዘጋጅ⇊
በኡስታዝ አቡ ሀይደር

Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
https://bit.ly/3tCrTB4

Join ➤➤ t.me/abuhyder
Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐይደር (ሷዲቅ ሙሐመድ) በተለያዩ ግዜያት በተለያዩ ርዕሶች ተላልፈው ያበቁ ደርሶች ስብስብ በmp3 ዳውሎድ ለማድረግ በሚያመች መልኩ በሊንክ ተዘጋጅተው እነሆ ጀባ ተብላችኋል

① 【ሹሩጡ ሶላት】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/2MHqsRs
ክፍል➋ https://bit.ly/2N1sUlx
ክፍል➌ https://bit.ly/2N4jjuo
ክፍል➍ https://bit.ly/3aK6SMb
ክፍል➎ https://bit.ly/3juk9wG
ክፍል➏ https://bit.ly/3pXBzEf
ክፍል➐ https://bit.ly/36QU3Pd
ክፍል➑ https://bit.ly/2N4jjuo
ክፍል➒ https://bit.ly/39WQVDh
ክፍል➓ https://bit.ly/3pXMKwt
ክፍል⑪ https://bit.ly/3rvUeXY
ክፍል⑫ https://bit.ly/3jrPtw3

② 【ከሞት ቡኋላ ሐይወት】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/2MGYEww
ክፍል➋ https://bit.ly/3aEdo7u
ክፍል➌ https://bit.ly/2YQozEs
ክፍል➍ https://bit.ly/2MIuNnp
ክፍል➎ https://bit.ly/3rurgb1
ክፍል➏ https://bit.ly/36PVKwu
ክፍል➐ https://bit.ly/36SpAQL
ክፍል➑ https://bit.ly/39YG6R2
ክፍል➒ https://bit.ly/2N7uW3q
ክፍል➓ https://bit.ly/2N3819A

③【ሸህሩ_ረመዷን (የረመዷን ወር)】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/3pYsXx8
ክፍል➋ https://bit.ly/3pZ3K5M
ክፍል➌ https://bit.ly/3pWFQI8
ክፍል➍ https://bit.ly/36QI18y
ክፍል➎ https://bit.ly/3oXvYfJ
ክፍል➏ https://bit.ly/3qavOTy
ክፍል➐ https://bit.ly/3cOpbTb

④ 【በነቢያት ማመን】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/3pXNhPe
ክፍል➋ https://bit.ly/3oYyKBB
ክፍል➌ https://bit.ly/3oV2yPy
ክፍል➍ https://bit.ly/3jsqLLV
ክፍል➎ https://bit.ly/39YjOPI
ክፍል➏ https://bit.ly/39UiNI7

⑤【በመላእክት ማመን】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/3tyuOuI
ክፍል➋ https://bit.ly/2MGmd8J
ክፍል➌ https://bit.ly/3tzO7nv
ክፍል➍ https://bit.ly/39YeJqC
ክፍል➎ https://bit.ly/3oWzpUa
ክፍል➏ https://bit.ly/36Mlaec
ክፍል➐ https://bit.ly/3cQbSBM
ክፍል➑ https://bit.ly/2YPqpFA

⑥ 【በቀዷ ወል_ቀደር ማመን】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/36QV9dF
ክፍል➋ https://bit.ly/3cO15rL
ክፍል➌ https://bit.ly/2OaFeQZ
ክፍል➍ https://bit.ly/3cWBAEy
ክፍል➎ https://bit.ly/3aFxTRc
ክፍል➏ https://bit.ly/36SEqGS
ክፍል➐ https://bit.ly/36MkCVG
ክፍል➑ https://bit.ly/2MH0aie

⑦【ኪታቡ_ኡሱሉ ሠላሠህ】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/3pXpaAh
ክፍል➋ https://bit.ly/3a1F6vT
ክፍል➌ https://bit.ly/2YQq1H3
ክፍል➍ https://bit.ly/36TmcFs
ክፍል➎ https://bit.ly/36SDfHz
ክፍል➏ https://bit.ly/3aNFGwq
ክፍል➐ https://bit.ly/2MHrJbc
ክፍል➑ https://bit.ly/3rtIyF7
ክፍል➒ https://bit.ly/3js31HB
ክፍል➓ https://bit.ly/3rzmo4j


⑧【አድ_ዱዓእ (አላህን መማፀን)】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/2MH2qWK
ክፍል➋ https://bit.ly/39Wk8hJ
ክፍል➌ https://bit.ly/3azTk5S
ክፍል➍ https://bit.ly/2MGARNe
ክፍል➎ https://bit.ly/3cPgIzd
ክፍል➏ https://bit.ly/2YVSKdv
ክፍል➐ https://bit.ly/3pWWOG5
ክፍል➑ https://bit.ly/3twyWeK

⑨ 【ጀነት እና ጸጋዎቿ】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/36NGwI0
ክፍል➋ https://bit.ly/2O3Vpzt
ክፍል➌ https://bit.ly/3pTp78q
ክፍል➍ https://bit.ly/3tCdipB
ክፍል➎ https://bit.ly/3cPheNy
ክፍል➏ https://bit.ly/2Lv7Pj6
ክፍል➐ https://bit.ly/2Lwi8n4
ክፍል➑ https://bit.ly/3aHAZE7

⑩ 【የኃጢአት ስርየት】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/3pY4190
ክፍል➋ https://bit.ly/3oXJz71
ክፍል➌ https://bit.ly/2N2Oo1o
ክፍል➍ https://bit.ly/3tCvxLg

⑪【ላ ኢላሀ ኢልለሏህ】
★★★★★★★★★★★★★
ክፍል➊ https://bit.ly/39TFKeG
ክፍል➋ https://bit.ly/2YRzFcr
ክፍል➌ https://bit.ly/3rvCEUe
ክፍል➍ https://bit.ly/36QF07Y
ክፍል➎ https://bit.ly/2YQObRI

ተጨማሪ የኡስታዝ ትምህርቶችን ለማግኘት⇊
Join us ➤➤ http://tttttt.me/abuhyder
Click and Like ➤ https://bit.ly/39TA18B
Youtube sub ➤https://bit.ly/2MLLQF0
ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ የሂዳያ ሰበብ ይሁኑ!
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
Voice message
📚አዲስ ትምሕርት 📚
"ኪታብ ኡሱሉል_ኢማን" ክፍል 3

🎙 አዘጋጅ⇊
በኡስታዝ አቡ ሀይደር

Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
https://bit.ly/36VoHH5

Join ➤➤ t.me/abuhyder
Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Forwarded from Deleted Account
ይህን መልእክት አዳምጡት


አሠላሙ ዐለይኩም ውራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ

እህታችሁን ኸዲጃ ኢብራሂምን መርዳት ለምትፈልጉ እነዚህን ቁጥሮች በመጠቀም የቻላችሁትን አግዟት:: አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን::

ሥም እና ንግድ ባንክ

Kedija ebrahim
1000319943106

ሥልክ ቁጥር
0940473000

ዒማራት በባንክ መላክ ለማትችሉ ሻርጃ ፣ አጅማን ፣ ዱባይ ያላችሁ ብቻ ።
ይችን እህታችንን አናግሩ @Mahbubo


በካርድ ደግሞ @Medi_bint_baba አናግሩ

https://tttttt.me/Helping_Kedijah
በመብራት መቋረጥ ሰበብ ስለተቋረጠ ይቅርታ
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
Voice message
Audio
📚አዲስ ትምሕርት 📚
"ኪታብ ኡሱሉል_ኢማን" ክፍል 4

🎙 አዘጋጅ⇊
በኡስታዝ አቡ ሀይደር

Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
https://bit.ly/3qwngXr

Join ➤➤ t.me/abuhyder
Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
በቅርብ ቀን

የመውላና ዋሒዱዲን ኻን ስራ የሆነውን "God Arises" መጽሀፍ በወንድማችን ኢልያህ ማህሙድ ተተርጉሞል።

መጽሀፉ አምላክ የለም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች አከርካሪ የሚመመታ ሲሆን ከተለመደው ንጽጽራዊ ሃይማኖት ውይይት በተለየ መልኩ አማንያንን ከኢማንያን የሚያነጻጽር ሳይሆን ሳይንስና ተፈጥሮን ከኢአማኝነት ጋር በማቅረብ ጠንከር ያለ ሙግት ያቀርባል።ጸሀፊው እንዲሁ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችን በመጥቀስ ብቻ የአምላክን መኖር ሊያሳምን ጥረት አያደረግም ነገር ግን ሳይንስን፡ ስነ-አምክንዮ እና ምክንያታዊነትን ተጠቅመው ኢአማኝነትን ይሞግታሉ።
👍2
በጅምር የቀሩ መሥጂዶችን ለመጨረስ ....

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ በጣም አዛኝ በሆነው።

"ለአላህ ብሎ መሥጂድን የገነባ አላህ በጀነት ቤት ይገነባለታል"
مَنْ بَنَى مَسْجِدًا لِلَّهِ بَنَى اللَّهُ لَهُ فِي الْجَنَّةِ مِثْلَهُ

ረሡል ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም!

በተዘዋወርኩባቸው የደቡብ (ሀላባ፣ ሀድያ፣ ከንባታ) ክልሎች አብዛኞቹ መሥጂዶች በተሟላ መልክ የተሠሩ ኾነው አላገኘኋቸውም። አንዳንዶቹ በጭቃ የተሰሩ ይሆኑና ግን ከፊል ቆርቆሮ፣ ምንጣፍ ወይም ሰሌን፣ በሶላር የሚሰራ መብራት፣ የውዱእ ቦታ ወዘተ የላቸውም። አንዳንዶቹ በብሎኬት የተሠሩ ይሆኑና ግን ከፊል ምንጣፍ፣ የውዱእ ቦታ፣ መፀዳጃ ስፍራ፣ ወዘተ ይጎድላቸዋል። ለጊዜው ግን ልነግራችሁና ላስቸግራችሁ የምፈልገው በሀላባ ከተማ በመሀል ከተማ ላይ ስለሚገኙ ሁለት መሥጂዶች ነው።

በሀላባ ዞን በመናኸሪያ አካባቢ በከተማ መሀል የሚገኙ ሁለት መሥጂዶች አሉ። መናኸሪያ አጠገብ ያለው "አሕመድ አባርቶ" መስጂድ ይሰኛል። ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ያለው ደግሞ ኡስታዝ መሐመድ ሸምሱ መስጂድ ይባላል።

የመናኸሪያው መስጂድ፦ በሁለት ጓደኛሞች ሰበብ አስጀምሬው አሁን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሷል። ሆኖም መስጂዱ መናራህ፣ የዉዱእ ቦታ፣ ሽንት ቤት፣ ምንጣፍ ይጎድለዋል።

የውስጠኛው መስጂድ ደግሞ፦ የመኸሪህ ሥራ ብቻ ይጎድለዋል።
ስለዚህ በእነዚህ መልካም ሥራ መሳተፍ የምትፈልጉ ወንድም እና እኅቶች ከታች በሚታየው አካውንት እና የስልክ አድራሻ የነየታችሁትን ማስገባት ወይም እኔን በቀጥታ ማናገር ትችላላችሁ።
SADIK MOHAMMED AHMED

COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA

ACCOUNT 1000314510864

0911 10 32 31 TELEPHONE

ይህንን መርሓ-ግብር በአሳብ፣ በጉልበት እና በንዋይ እንዲረዳ የምትፈልጉ ሼር በማድረግ አላፍትናዎን ይወጡ!