ኢስላም እና ዘረኝነት!
በአቡ ሀይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው
ክብርና ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ የአላህ ውዳሴና ሰላም፡ የሰላም አለቃና መምህር ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ይሁን፡፡ ድልና የበላይነት: ሐቅን ለማንገስና ሀሰትን ለማርከስ፣ በደልን አጥፎቶ ፍትሕን ለማስፈን ዕውቀታቸውን፣ ንብረታቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ሕይወታቸውን መስዋእት በማድረግ ለሚታገሉት የአላህ ባሮች ይሁን፡፡
1/ ዘረኝነት ምንድነው?
ዘረኝነት ማለት፡- የራስን ቋንቋ፣ ባህልና ስርአት ማክበር፣ ቀጣይነት እንዲኖረውና እንዳይጠፋ መንከባከብ፣ ማንነትን በዘርና በቋንቋ መግለጽ ማለት አይደለም፡፡ ዘረኝነት፡- የራስን ቋንቋ፣ ባህልና ስርአት፡ ከሌላው ዘርና ቋንቋ፣ ባህልና ስርአት፡ ከፍ አድርጎ መመልከት፣ የሌላውን ማንቋሸሽና አሳንሶ ማየት፣ ዕውቅና አለመስጠትና ዝቅ አድርጎ መመልከት ማለት ነው፡፡
ዘረኝነት ማለት፡- ራስን ከሌላው ለየት አድርጎ መመልከት፣ ለራሱ የሚግገባውን ነገር፡ ለሌሎች የማይግገባ ነገር አድርጎ ማሰብ፣ በሌሎች ላይ ግዳጅ የኾነውን ነገር እኔን አይመለከተኝም ብሎ ማሰብ፣ አብሮነትን በመጠየፍ ለብቻ መመገብና ለብቻ መኖር ይገባኛል ማለት፣ የራሱን ዕልቅናና ክብር፡ በሌሎች ውርደትና ዝቅተኝነት ላይ መገንባትን ማሰብ፣ የራስን ሀብትና ብልጽግና፡ በሌሎች ድህነትና ኋላ-ቀርነት ላይ ለማቆም ማሰብ፣ የራስን ሰላምና መረጋጋትን፡ በሌሎች ረብሻና ወከባ ላይ መመስረትን ማሰብ፣ የራስን ሕይወት በሌሎች ሞትና መስዋእትነት ላይ ማድረግን ማሰብ ነው!!፡፡
2/ ኢስላም ዘረኝነትን እንዴት ነው የተዋጋው?
ሀ/ መበላለጥን አላህን በመፍራት ብቻ መኾኑን በማወጅ!፡-
"እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡" (ሱረቱል ሑጁራት 49፡13)፡፡
በዚህ አንቀጽ መሠረት፡ ሁላችንም ከወንድና ከሴት (ከአደምና ሐዋእ ግኑኝነት) የተገኘን ፍጡሮች መኾናችንን፣ ጌታ አላህም እንተዋወቅና እንግባባም ዘንድ በጎሳና በነገድ እንደከፋፈለን እንረዳለን፡፡ አያይዞም፡- አላህ ዘንድ በላጭ ለመኾን እና አንዱ ከሌላው መሻልን የፈለገ ሰው፡ አላህን በእጅጉ የሚፈራ አማኝ ባሪያ መኾን እንዳለበት ይመክራል፡፡ አዎ! ክብራችን በዘራችን ወይም በመልካችን ሳይኾን፡ አላህን በሚፈራውና ለትእዛዙ ባደረው ልባችን ሰበብ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ፡ የመልካችን መቅላት፣ መጥቆርና መንጻት፡ የአላህን ችሎታ (በፈለገው መልኩ መፍጠር የሚችል ጌታ መኾኑን) ነው የሚገልጸው፡፡ እኛ ነጭ ወይም ጥቁር ኾነን ለመፈጠር ያደረግነው አስተዋጽኦ ስለሌለ፡ በጥቁረታችን ወይም በንጻታችን ሰበብም፡ የምናገኘው ክብርም ኾነ የሚደርስብን ውርደት የለም!፡፡
"ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ፣ የቋንቋዎቻችሁና የመልኮቻችሁም መለያየት፣ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለዐዋቂዎች ተዓምራቶች አልሉበት፡፡" (ሱረቱ-ሩም 30፡22)፡፡
ነቢዩ ሙሐመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በአንድ የጁምዓ ኹጥባቸው (አጠር ያለች ምክር) ላይ እንዲህ አሉ፡- ‹‹እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁ አንድ ነው! አባታችሁም አንድ ነው! አዋጅ! ዐረብ የኾነው ዐረብ ባልኾነው ላይ፣ ዐረብ ያልኾነውም ዐረብ በኾነው ላይ፣ ቀዩ በጥቁሩ ላይ፡ ጥቁሩም በቀዩ ላይ አላህን በመፍራት ካልኾነ በቀር ብልጫ የለውም!፡፡›› (ሙስነድ ኢማሙ አሕመድ 24204)፡፡
በዚህ ነቢያዊ ሐዲሥ መሠረትም፡ ዐረብ የኾነውና ከዐረብ ውጭ ያለው፣ ቀዩና ጥቁሩ የሰው ዘር በመላ፡ አንዱ ከሌላኛው ሊሻልና ሊበልጥ የሚችለው፡ በዘሩ ወይም በመልኩ ሳይኾን፡ የፈጠረውን አምላክ፡ ጌታ አላህን በልቡ በሚፈራውና በሚታዘዘው ልክ መኾኑን ነው፡፡
ለ/ ሁላችንም ከአንድ ምንጭ (ከአፈር) የተገኘን መኾናችን በመግለጽ!
ከአቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተላለፈው፡ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- አላህ በአባቶቻችሁ መኩራራትንና የመሃይምነት ዘመንን ኩራትና ትእቢት ከናንተ ላይ አስወግዶታል፡፡ ሰዎች አማኝ አላህን ፈሪዎች ወይም አመጸኛ ዕድለቢሶች ናቸው፡፡ እናንተ የአደም ልጆች ናችሁ፡ አደም ደግሞ ከአፈር ነው›› (አቡ ዳዉድ 5118፣ ቲርሚዚይ 4336፣ ሙስነድ ኢማሙ አሕመድ 8970)፡፡
በዚህ ታላቅ ሐዲሥ መሠረት፡ እኛ ሁላችንም በጠቅላላ፡ የአባታችን የአደም (ዐለይሂ-ሰላም) ዝርያዎች እንደኾንን፣ አደም ደግሞ መሠረቱ ከምድር አፈር እንደኾነ እንረዳለን፡፡ ይህ ማለት፡- የሁሉም ሰው መሠረቱና ግኝቱ አፈር እንደኾነ የታወቀ ነው፡፡ አንዱ ከአፈር ሌላው ከወርቅ ወይም ከአልማዝ አልተፈጠረም፡፡ ስለዚህ አንዱ ከሌላው በሰውነቱ አይበላለጥም ማለት ነው፡፡ የመልኮቻችን መለያየት ምክንያቱ፡ አባታችን አደም የተፈጠረበት የምድር አይነት ነው፡፡ የተለያየ አይነት መልክ ካላቸው የአፈር አይነቶች አባታች አደም እንደተፈጠረ ቀጣዩ ሐዲሥ እንዲህ ያብራራል፡-
አቢ ሙሰል አሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው፡ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- ‹‹አላህ አደምን ከተለያዩ የምድር አፈር አይነቶች በመውሰድ ፈጠረው፡፡ የአደም ዝርያዎችም ከዚህ የተለያየ የምድር አፈር አይነተ ልክ የተለያየ መልክን ያዙ፡፡ ከነሱም ውስጥ ቀይ፣ነጭ፣ ጥቁርና በዚህ መሐል ያለ መልክ ያለውም መጣ›› (አቡ ዳዉድ 4695፣ ቲርሚዚይ 3213፣ ሙስነድ ኢማሙ አሕመድ 20109)፡፡
ሐ/ ተግባራዊ ትምሕርትን በመስጠት፡-
መዕሩር (ረሒመሁላህ) ሲናገር እንዲህ ይላል፡- አባ ዘርን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ከአገልጋይ ባሪያው ጋር አገኘሁት፡፡ አባዘርም አገልጋይ ባሪያውም ተመሳሳይ ሽርጥና ኩታ ለብሰው ነበር፡፡ ስለጉዳዩም ጠየቅሁት፡፡ እሱም እንዲህ አለኝ፡- እኔ አንድን ሰው ሰደብኩት፡፡ በእናቱም "አንተ የጥቁር ልጅ!" በማለት አነወርኩት፡፡ እሱም ለአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሲነግርብኝ፡ እሳቸውም፡- በእናቱ በመስደብ አነወርከውን? አንተ በውስጥህ መሃይምነት ያለብህ ሰው ነህ! በማለት ተቆጡኝ፡፡ ከዛም ቀጠሉና፡- ‹‹እነሱ ወንድሞቻችሁ የኾኑ አገልጋዮቻችሁ ናቸው፡፡ አላህ በናንተ ስር አደረጋቸው፡፡ ወንድሙ በሱ ስር ያለ ሰው፡ እሱ ከሚመገበው ይመግበው፣ ከሚለብሰው ያልብሰው፣ የሚያቅታቸውን ነገር እንዲሰሩ አታስገድዷቸው፣ ካስገደዳችኋቸውም አግዟቸው›› አሉ፡፡ (ቡኻሪይ 30፣ ሙስሊም 4405፣ ሙስነድ ኢማሙ አሕመድ 22045)፡፡
በዚህ ሐዲሥ ላይ፡- ታላቁ ሶሓባ አቢ-ዘር (ረዲየላሁ ዐንሁ) አገልጋዩን እና ባሪያውን እሱ የለበሰውን አይነት ልብስ ማልበሱ፡ ለምን እንደኾነ ከመዕሩር በኩል ለቀረበለት ጥያቄ፡ የሰጠው መልስ፡- ‹‹ከበላችሁት አብሏቸው፣ ከለበሳችሁት አልብሷቸው›› የሚለው የመልክተኛው አስተምህሮ መኾኑን በመግለጽ ነው፡፡ በተጨማሪም አገልጋዩን ዐረብ ባለመኾኑ ሰበብ በንቀት አይን መመልከቱ ‹‹የመሃይማን ሥራ›› ተብሎ ወቀሳ ቀርቦበታል፡፡
በተጨማሪም ለመጀመሪያ ጊዜ በከዕባ አናት ላይ በመውጣት፡ አዛን እንዲያደርግ የተፈቀደለት ጥቁሩና ሐበሻዊው ቢላል መኾኑን መዘንጋት የለብንም፡፡ ቢላል (ረዲላሁ ዐንሁ) ዐረብ አለመኾኑና የጥቁር ዘር መኾኑ፡ የሳቸው ሙአዚን ከመኾን አላገደውም፡፡

👍2👏1
3/ ነጩን ለጀነት፣ ጥቁሩን ለእሳት!
አቢ ደርዳእ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው፡ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አላህ አደምን በፈጠረው ጊዜ፡ ቀኝ ጀርባውን አበሰው፡፡ ከሱም ልክ እንደ ቀይ ጉንዳን ያነሱ የኾኑ ነጭ ዘሮችን አወጣ፡፡ ከዛም ግራ ትከሻውን አበሰው፡፡ ከሱም ልክ እንደ ፍም የመሰሉ ጥቁር ዘሮችን አወጣ፡፡ ለነዚያም በቀኝ በኩል ለነበሩት፡- ‹‹ወደ ጀነት ሂዱ! ምንም አይገደኝም!››፣ በግራ በኩል ለነበሩት ደግሞ፡- ‹‹ወደ እሳት ሂዱ! ምንም አይገደኝም›› አለ፡፡" (ሙስነድ ኢማሙ አሕመድ 28250)፡፡
የዚህን ሐዲሥ መልእክት በቀጥታ በመረዳት፡ ሃሳቡን ለማግኘት የተቸገሩ (ወይም እውነታውን መረዳት የማይሹ) ሰዎች፡ ጥቁር ሰዎች ለእሳት፣ ነጮች ደግሞ ለጀነት እንደተፈጠሩ ያሳያል ይላሉ፡፡ እውነት እናንተ እንደምትሉት፡ የሐዲሡ መልእክት ጥቁር ዘሮችን ለእሳት፣ ነጮችን ደግሞ ለጀነት እንደታጩ ለመናገር ከኾነ፡ ቀይ የሰው ዘሮችና በዚህ መሐል ሌላ መልክ ያላቸው ሰዎችስ ለምንድነው የተፈጠሩት? ከላይ ባየነው ሐዲሥ መሠረት፡ የአደም ዝርያዎች ነጭና ጥቁር ብቻ ሳይኾኑ፡ ቀይ እንዲሁም ሌላ አይነት መልክ ያላቸውም ጭምር እደኾኑ ነው፡፡ ታዲያ በዚህ ሐዲሥ ውስጥ ለምን እነሱ ተዘለሉ? እውነታው ግን፡- በዚህ ሐዲሥ ውስጥ ነጭና ጥቁር የሰው ዘር ተብለው የተጠቀሱት፡ እምነትና ክህደትን በሱ ምሣሌ ለመግለጽ እንጂ፡ ስለ መልክ ለማውራት አይደለም፡፡ ነጭ ብርሃናማ በመኾኑ፡ እምነትና መልካም ሥራ በሱ ይመሰላሉ፡፡ ጥቁር ጨለማ በመኾኑ፡ ክህደትና ኃጢአት በሱ ይመሰላሉ፡፡ ይህንን የሚያስረዳ ምሣሌ ከአላህ ቃል እንመልከት፡-
"ፊቶች የሚያበሩበትን ፊቶችም የሚጠቁሩበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ እነዚያ ፊቶቻቸው የጠቆሩትማ «ከእምነታችሁ በኋላ ካዳችሁን? ትክዱት በነበራችሁት ነገር ቅጣቱን ቅመሱ» (ይባላሉ)፡፡እነዚያም ፊቶቻቸው ያበሩትማ በአላህ ችሮታ (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡" (ሱረቱ አሊ-ዒምራን 3፡106-107)፡፡
ይህ የቁርኣን አንቀጽ፡ በትንሳኤው ዓለም ፊቶች እንደሚያበሩና እንደሚጠቁሩ ይነግረናል፡፡ አያይዞም፡- ፊቶቻቸው የሚያበሩት፡ በምድረ ዓለም ሳሉ፡ ነጭ የሰው ዘር የነበሩት ሳይኾኑ፡ በእምነታቸውና በመልካም ሥራዎቻቸው ጌታቸውን ያስደሰቱት እንደኾኑ ይገልጻል፡፡ እነዚያ ፊቶቻቸው የሚጠቁረው ደግሞ፡ በምድረ ዓለም ሳሉ፡ የጥቁር ዘር የነበሩት ሳይኾኑ፡ በክህደታቸውና በኃጢአታቸው ምክንያት ጌታቸውን ያስቆጡት እንደኾኑ ይገልጻል፡፡ ስለዚህ ጥቁረትና ንጻትም፡ እምነትንና ክህደትን ለመግለጽ እንደሚመጣ መረዳት ይቻላል፡፡
"ለእነዚያ መልካም ለሠሩት መልካም ነገርና ጭማሪም አላቸው፡፡ ፊቶቻቸውንም ጥቁረትና ውርደት አይሸፍናቸውም፡፡ እነዚያ የገነት ሰዎች ናቸው፡፡ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ ለእነዚያም ኃጢአቶችን ለሠሩት የኃጢኣቲቱ ቅጣት በብጤዋ አለቻቸው፡፡ ውርደትም ትሸፍናቸዋለች፡፡ ለእነሱ ከአላህ (ቅጣት) ጠባቂ የላቸውም፡፡ ፊቶቻቸው ከጨለመ ሌሊት ቁራጮች እንደ ተሸፈኑ ይኾናሉ፡፡ እነዚያ የእሳት ሰዎች ናቸው፡፡ እነርሱ በውስጧ ዘለዓለም ነዋሪዎች ናቸው፡፡" (ሱረቱ ዩኑስ 10፡26-27)፡፡
በዚህም አንቀጽ መሠረት፡ አማኞችና መልካም ሰሪዎች፡ ፊቶቻቸውን ጥቁረትና ውርደት እንደማይሸፍቸውና የጀነት ሰዎች መኾናቸውን በመግለጽ፣ ኃጢአተኞችን ደግሞ፡ በጨለመ ለሊት ቁራጭ ፊቶቻቸው እንደሚሸፈኑ ይገልጻል፡፡ ስለዚህ የመዳኑና የመጥፋቱ ጉዳይ፡ ከእምነትና ክህደት ጋር እንጂ፡ ከፊት መጥቆርና መንጻት ጋር እንደማይያያዝ በቀላሉ መረዳት ይቻላል፡፡ የአማኞች ፊት መንጻቱና መብራቱ የእምነታቸው ውጤት ሲኾን፣ የከሀዲያን ፊት መጥቆሩ ደግሞ፡ የክህደታቸውና የኃጢአታቸው ውጤት ነው ማለት ነው፡፡ ከዛ ውጭ በዘር መቅላትም ኾነ መጥቆር በእምነት ላይ የሚያሳድረው ምንም ተጽእኖ የለም!፡፡
"በትንሣኤ ቀንም እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ በገሀነም ውስጥ ለትዕቢተኞች መኖሪያ የለምን?" (ሱረቱ-ዙመር 39፡60)፡፡
በዚህም አንቀጽ ሥር፡ በአላህ ላይ ሲዋሹ የነበሩ አመጸኞች፡ በትንሳኤው ቀን ፊቶቻቸው የጠቆረ ይኾናል በማለት፡ ጥቁረትን ከክህደት ጋር አያይዞ ሲያቀርበው እንጂ፡ ከዘር ጋር ሲያገናኘው አናይም፡፡
የሐዲሡም መልእክት፡ ከአደም ጀርባ የወጡትና የጀነት የተባሉ ነጭ የሰው ዘሮች፡ ነጭ የተሰኙት በእምነታቸው ምክንያት ሲኾን፣ በግራ በኩል የነበሩትና የጀሀነም የተባሉት ጥቁር የሰው ዘሮች ደግሞ፡ ጥቁር የተሰኙት በክህደታቸው ምክንያት ነው ማለት ነው፡፡
ይህንን ጥቁረትና ንጻት፡ መልክን ከመግለጽ ባሻገር፡ ጥሩንና መጥፎን ነገር ለመጠቆም እኛም እንደ ምሣሌ እንጠቀምበታለን፡፡ ለምሣሌ፡- ፊቱ ተበሳጭቶና አዝኖ የምናገኘውን ሰው፡- ‹‹ምነው ዛሬ ፊትህ ጠቆረ?›› ስንለው፣ በልቡ ክፋትንና ተንኮልን ያሰበ ሰውን ደግሞ፡- ‹‹ይህ ሰው ልቡ ጥቁር ነው!›› ስንል፡ የፈለግነው መልኩን ለመግለጽ ሳይኾን፡ መጥፎ ገጽታንና ክፉ ሀሳብን እንደያዙ ለማስረዳት ነው፡፡ በተቃራኒው ደግሞ፡- ፊቱ ላይ ደስታንና ፈገግታን ያየንበትን ሰው፡ ምንም መልኩ ጥቁር ቢኾንም ‹‹ዛሬ ፊትህ በርቷል!›› ብለን እንናገረዋለን፡፡ የተፈለገው መልክ አይደለምና፡፡ ታዲያ ሐዲሱንስ በቀና መንፈስ ለመረዳት ምን ከለከለን?
ከዚህ ውጭ ጥቁር የሰው ዘሮች፡ በክህደታቸው ሳይኾን በጥቁረታቸው ብቻ፡ እሳት የሚገቡ ቢኾን ኖሮ፡ እንዴት የነቢዩ ሙሐመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሙአዚን የኾነው ሐበሻዊው ቢላል የጀነት ሰው ሊኾን ቻለ?
አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው፡ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ቢላልን (ረዲየላሁ ዐንሁ) በፈጅር ሶላት ወቅት፡- ቢላል ሆይ! በእስልምና ውስጥ ትልቅ ተስፋ የምታደርግበትን መልካም ሥራህ ምን እንደኾነ ንገረኝ፡፡ እኔ ያንተን የጫማህን እንቅስቃሴ ከፊት ለፊቴ በጀነት ውስጥ ሰምቼአለሁና!›› አሉት፡፡ እሱም፡- ‹‹እኔ ብዙም ተስፋ የማደርግበት መልካም ሥራ የለኝም፡፡ ግን በለሊቱም ኾነ በቀኑ ክፍል ሁሌም ዉዱእ (የትጥበት ስርአት) ባደረግሁ ቁጥር፡ አላህ ያገራልኝን ያህል ሳልሰግድ አልተውም›› አላቸው፡፡ (ቡኻሪይ 1098)፡፡
ዐጣእ ኢብኒ አቢ-ረባሕ (ረሒመሁላህ) እንዲህ አለ፡- ዐብዱላህ ኢብኑ ዐብባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) ከጀነት ነዋሪዎች የኾነችን ሴት አላሳይህምን! አለኝ፡፡ እኔም እንዴታ አሳየኝ እንጂ! አልኩት፡፡ እሱም፡- ይህቺ ጥቁር ሴት፡ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዘንድ መጥታ፡- እኔ አዙሪት በሽታ አለብኝና፡ ስወድቅ ልብሴ ይገለጥብኛል፡፡ እባክዎትን አላህን ይለምኑልኝ! አለች፡፡ መልክተኛውም፡- ከፈለግሽ ታገሺ! በመታገስሽ ጀነት አለሽና!፡፡ ካልኾነም አላህ ጤናሽን እንዲመልሰው ዱዓእ አደርጋለሁ አሏት፡፡ እሷም፡- እሺ እታገሳለሁ! ግን በሚጥለኝ ጊዜ፡ ልብሴ እንዳይገለጥ ዱዓእ ያድርጉልኝ አለች፡፡ እሳቸውም ዱዓእ አደረጉላት፡፡ (ቡኻሪይ 5652)፡፡
በዚህ ሐዲሥ ላይ ገና በሕይወት ሳለች የጀነት እንስት መኾኗ የተመሰከረላት ሴት፡ ጥቁር መኾኗን ልብ ይበሉ፡፡ የመልኳ መጥቆር ጀነት ከመግባት አላገዳትምና፡፡
አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፡- መስጂድን የምታነጻ የኾነች አንዲት ጥቁር ሴት ነበረች፡፡ የአላህ መልክተኛም (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አጧት፡፡ ስለሷም ሲጠይቁ፡- ሞታለች! በማለት ነገሯቸው፡፡ እሳቸውም፡- አትነግሩኝም ነበርን! አሉ፡፡ እነሱ ግን የሴትየዋን ማንነት አ

ቅለለው ነበር ለመልክተኛው ያልነገሩት፡፡ ከዛም መልክተኛው፡- ቀብሯን አሳዩኝ! አሉ፡፡ ቀብሯ እንደደረሱም፡ ለሷ ሶላተል ጀናዛህ በመስገድ ዱዓእ አደረጉላት፡፡ እንዲህም አሉ፡- ይህቺ ቀብር በባለቤቷ ላይ በጨለማ የተሞላች ነበረች፡፡ ነገር ግን አላህ በኔ ዱኣእ (ሶላት) ሰበብ ለባለቤቷ ያበራላታል›› (ሙስሊም 2259)፡፡
4/ ጀነት በዘር እንደማይገኝ በመግለጽ፡-
አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ከሙስሊም ወንድሙ ላይ፡ ከዱንያ ጭንቀቶች ውስጥ አንዱን ሰበብ በመሆን ያስወገደለት ሰው፡ አላህም ለዚህ ሰው ከቂያማ ቀን ጭንቀቶች አንዱን ጭንቀት ያስወግድለታል፡፡ ከሙስሊም ወንድሙ ላይ ችግርን ያቀለለ ሰው፡ አላህ በዱንያም በአኼራም ነገሮችን ያቀልለታል፡፡ የሙስሊም ወንድሙን ነውር የሸፈነ ሰው፡ አላህም በዱንያና በአኼራ ነውሩን ይሸፍንለታል፡፡ አንድ የአላህ ባሪያ ሙስሊሙን በመርዳት ላይ እስካለ ድረስ፡ አላህም እሱን ይረዳዋል፡፡ ሃይማኖታዊ ዕውቀትን የሚፈልግ ሆኖ መንገድን የተጓዘ ሰው፡ አላህ በዚህ ሰበብ የጀነትን መንገድ ያገራለታል፡፡ ከአላህ ቤቶች ውስጥ በአንዱም ቢሆን፡ ሕዝቦች የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ ሆነው፣ በመሀከላቸውም የሚጠናኑት ሆነው አይሰባሰቡም፡ በነሱ ላይ የቀልብ እርጋታ ቢወርድባቸው፣ የአላህ ራሕመት ቢሸፍናቸው፣ መላእክት_ቢያካብቧቸው፣ አላህም እሱ ዘንድ ባሉት መላእክት ስማቸውን እያነሳ ቢያወድሳቸው እንጂ፡፡ (ከዚህ መልካም ተግባር) ስራው ወደኋላ ያስቀረው ሰው፡ ጎሳው (ምንም ቢሆን) ወደፊት አያደርገውም" (ሙስሊም 7028)፡፡
በዚህ ሐዲሥ ውስጥ፡- ሰዎችን በመርዳትና ሃይማኖታዊ ዕውቀትን በመፈለግ ላይ የሚሰማራን ሰው መልካም ዕጣ ፈንታ ይገልጽና፡ የሐዲሡ ማብቂያ ላይ፡ ከነዚህ መልካም ተግባራት ክፉ ስራው ወደኋላ ያስቀረው ሰው፡ ዘሩ የማንም ቢኾን ወደፊት እንደማያቀርበው በግልጽ መረዳት ይቻላል፡፡
ጀነት በዘር ወይም በፊት መንጻት (አለመጥቆር) የሚገኝ ቢኾን ኖሮ፡ አቡ ለሀብና አባ ጀህል እሳት ባልገቡ ነበር፡፡
ከአቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) በተላለፈው ሐዲሥ፡ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አላህ ወደ ሥራችሁና ልባችሁ እንጂ ወደ ቅርጻችሁና ወደ ሰውነታችሁ ግዝፈት አይመለከትም፡፡"(ሙስሊም 6708)፡፡
ዛሬ በምድራችን ላይ ዘረኝነት የተስፋፋባቸው ሀገራት፡ የትኛው እምነት ተከታይ የሚበዛባቸው ናቸው? ቋንቋና መልክንስ ከግምት ሳያስገቡ፣ ሃብታም ድሃ ሳይሉ፣ ሁሉም በጋራ በአንድ ላይ በመሰለፍ ለአንዱ ጌታ የሚሰግዱትስ እነማናቸው? መልሱን ህሊናው በጥላቻና በመሃይምነት ላልጠቆረ ሁሉ!!
Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder

👍1
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ 📖 ክፍል -6 🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ ➤ https://bit.ly/3fj55hT Join us➤ t.me/abuhyder Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ ክፍል 6 በኡስታዝ አቡ ሀይደር
በዩቱብ መከታተል ከፈለጉ🔎
https://youtu.be/B6XEST9NxUQ
https://youtu.be/B6XEST9NxUQ
በዩቱብ መከታተል ከፈለጉ🔎
https://youtu.be/B6XEST9NxUQ
https://youtu.be/B6XEST9NxUQ
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
ከሞት በኋላ ሕይወት መሰብሰብ" ክፍል -4 🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ ➤ https://bit.ly/2XUBupr Join us➤ t.me/abuhyder Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Audio
ከሞት በኋላ ሕይወት
ሐውድ እና ሸፋዐህ ክፍል ➎
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/30NxybH
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
ሐውድ እና ሸፋዐህ ክፍል ➎
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/30NxybH
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
ከሞት በኋላ ሕይወት ሐውድ እና ሸፋዐህ ክፍል ➎ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ ➤ https://bit.ly/30NxybH Join us➤ t.me/abuhyder Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Audio
ከሞት በኋላ ሕይወት
አል ሒሳብ (ምርመራ) ክፍል ➏
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/3daN57W
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
አል ሒሳብ (ምርመራ) ክፍል ➏
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/3daN57W
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ 📖 ክፍል -6 🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ ➤ https://bit.ly/3fj55hT Join us➤ t.me/abuhyder Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Audio
ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ
📖 ክፍል -7
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/3ejQKBD
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
📖 ክፍል -7
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/3ejQKBD
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ pinned «ሶላት አል-ኩሱፍ! በአቡ ሀይደር በአላህ ሥም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው 1/ ከሁለቱ ብርሓናት (ጨረቃና ፀሀይ) የአንዳቸው ብርሐን ሲጠፋ ወይንም በክፊል ብርሀናቸው በመጋረድ ወደ ጥቁርነት ሲቀየር፡ ኢስቲግፋር በማብዛት አላህ ቁጣውን ያነሳልንና በራሕመቱ ያዝንልን ዘንድ የሚሰገድ የሶላት አይነት ‹‹ሶላት አል-ኩስፍ›› ወይም ‹‹ሶላት አል-ኹሱፍ›› ተብሎ ይጠራል፡፡ ከፊል ሊቃውንትም ‹‹አል…»
የፀሀይ ግርዶሹ‼
=============
የዐርሹ ባለቤት ጌታችን ሲቆጣ፡
ተአምር ያሣያል ባሮቹን ሊቀጣ፡
የኔ ቢጤ ቂል ግን አሏህ ተቆጥቶ፡
ተመለሱ ሲለን አቅሙን አሣይቶ፡
ሰው በመገረም እየጠበቀ ነው የነገዋን ፀሀይ፡
በካሜራ አንስቶ፤
ወስዶ ለመለጠፍ በፌስቡክ ፔጁ ላይ፡
በጣም ነው ምንገርመው አስተውሎ ለሚያይ፡
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ከልባችን አዝነን ተውበት እንደማድረግ፡
የአሏህን እዝነት ሁሌ እንደመፈለግ፡
ተውበት እንደማድረግ ትልቁም ትንሹ፡
ይልሀል ነገ ነው የፀሀይ ግርዶሹ፡
የቀደምት ፈርጦች ታሪክ ከሚለው የቴሌግራም ቻናል የተወሰደ!
=============
የዐርሹ ባለቤት ጌታችን ሲቆጣ፡
ተአምር ያሣያል ባሮቹን ሊቀጣ፡
የኔ ቢጤ ቂል ግን አሏህ ተቆጥቶ፡
ተመለሱ ሲለን አቅሙን አሣይቶ፡
`
ሰው በመገረም እየጠበቀ ነው የነገዋን ፀሀይ፡
በካሜራ አንስቶ፤
ወስዶ ለመለጠፍ በፌስቡክ ፔጁ ላይ፡
በጣም ነው ምንገርመው አስተውሎ ለሚያይ፡
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ከልባችን አዝነን ተውበት እንደማድረግ፡
የአሏህን እዝነት ሁሌ እንደመፈለግ፡
ተውበት እንደማድረግ ትልቁም ትንሹ፡
ይልሀል ነገ ነው የፀሀይ ግርዶሹ፡
የቀደምት ፈርጦች ታሪክ ከሚለው የቴሌግራም ቻናል የተወሰደ!
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ 📖 ክፍል -7 🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ ➤ https://bit.ly/3ejQKBD Join us➤ t.me/abuhyder Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Audio
ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ
📖 ክፍል -8
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/2YTEfX9
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
📖 ክፍል -8
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/2YTEfX9
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
ከሞት በኋላ ሕይወት አል ሒሳብ (ምርመራ) ክፍል ➏ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ ➤ https://bit.ly/3daN57W Join us➤ t.me/abuhyder Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Audio
ከሞት በኋላ ሕይወት
ክፍል ሰባት:– ሲራጥ ጀነት እና ጀሀነም
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/3exr9pd
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
ክፍል ሰባት:– ሲራጥ ጀነት እና ጀሀነም
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/3exr9pd
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
ከሞት በኋላ ሕይወት ክፍል ሰባት:– ሲራጥ ጀነት እና ጀሀነም 🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ ➤ https://bit.ly/3exr9pd Join us➤ t.me/abuhyder Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Audio
ከሞት በኋላ ሕይወት
ክፍል ስምንት:– የጀነት ጸጋዎች
1/ መንፈሳዊ ጸጋዎች
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/3exr9pd
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
ክፍል ስምንት:– የጀነት ጸጋዎች
1/ መንፈሳዊ ጸጋዎች
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/3exr9pd
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ 📖 ክፍል -8 🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ ➤ https://bit.ly/2YTEfX9 Join us➤ t.me/abuhyder Click and Like➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Audio
ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ
📖 ክፍል -9
🎙 ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/2NsBSp0