አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላህ
የኮሮና ቫይረስ በርካቶችን እያስጨነቀ ነው። ብዘዎቻችንም ስጋት ውስጥ ነን። ዛሬ በፈርንጆች #April 1 ነው። ይህንንም ተከትሎ #አፕሪል_ዘ_ፉል በነጮቹ ዘንድ ይከበራል።
በእለቱ የሀሰት ዜናዎች በስፋት እየተሰራጩ በርካቶችን ያስደነግጣሉ። አንድ አንድ ጨዋታ መስሉዋቸው ወይም ሆን ብለው በማህበራዊ ሚድያ ሰዎችን የሚያስደነግጡ ሰዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ እንዳትታለሉ። እባካችሁ ሀላፊነት የጎደላቸው ሰዎች በሚያደርጉት ነገር እንዳትረበሹ!
ቪድዩውን ይመልከቱ 👇👇👇
https://youtu.be/ROczwStP4mg

YouTube
አፕሪል ዘፉል እና ኮረና ወሳኝ መልዕክት በኡስታዝ አቡ ሐይደር