Abe Na Kebe
19.3K subscribers
266 photos
13 videos
50 links
This is the official channel of Abe Na Kebe.
Abe And Kebe are fictional characters where our parents, society, teachers …. and loved ones in Ethiopia have been telling us jokes about!

WE ARE አዝግ AND WE KNOW IT!
LAUGH MORE!
Download Telegram
ቤተሰብ ተሰብስቦ ዶሮ በጉ እየተበላ ነዉ
ግን አንደኛዉ ልጃቸዉ ጉርሻዉ በጣም ያስፈራል...

አባት:- እረ ተዉ አንተ ልጅ ትንሽ ጉረስ

ልጅ:- እሺ

እናት:- አረ አንተ ልጅ ቀስ ብለህ ብላ “ትንሽ አሳማ” ነክ እንዴ

ልጅ:- አሺ አማዬ...

ገን አሁንም ብዙ መብላቱን አላቆመም::

አባት በጣም ተናዶ ለመሆኑ ትንሽ አሳማ ምን እንደሆነ ታቃለክ ?

ልጅ:- አዎ

አባት:- ምንድነዉ?
.
.
.
.
ልጅ:- እ... የትልቅ አሳማ ልጅ

Join @AbeNaKebe for More!
🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼

የሰላም፤ የፍቅር፤ የአንድነት፤ የብልፅግናና የደስታ ይሁንልን!

Join @AbeNaKebe for More!
አባት፡ ልጄ ና እስቲ አግዘኝ
ልጅ፡ አባዬ ደሞ ሻይ እየጠጣሁ ነው ይቀዘቅዝብኛል
አባት፡ እና ምን ችግር አለ ፍሪጅ ውስጥ አርገው እንዳይቀዘቅዝ
ልጅ፡ ያምሀል እንዴ አባዬ
አባት፡ ምነው?

ልጅ ምን ቢል ጥሩ...


መብራት እኮ የለም!!!


Join @AbeNaKebe for More!
ከቤ ሁሌም ከሚስቱ ጋ ይጨቃጨቃል። ሚስቲቱ ጫልቱ ቤት ዉስጥ ሰላም አትፈጥርም።

አንድ ቀን ከቤ ከስራ ሲመለስ፤ሎተሪ ቢደርሰኝ ምን ትያለሺ? አለ ጫልቱም አንተ በምን እድልህ አለች (በማሺሟጠጥ)

እዉነቱን ንገሪኝ ሲላት ከቤ፣አይደርስህም እንጅ ቢደርስህማ ህግ የሚፈቅድልኝን ድርሻየን ይዠ እፋታህ ነበር አለች።

በይ 10ብር ፈጣን ሎተሪ ደርሶኛል 5ብር ይዠሺ ጥፊ ብሏት እርፍ።

Join @AbeNaKebe for More!