Abe Na Kebe
19.3K subscribers
266 photos
13 videos
50 links
This is the official channel of Abe Na Kebe.
Abe And Kebe are fictional characters where our parents, society, teachers …. and loved ones in Ethiopia have been telling us jokes about!

WE ARE አዝግ AND WE KNOW IT!
LAUGH MORE!
Download Telegram
የቸኮለ ታክሲ አስቁምና ግባ ሲልህ ስንት ሰአት ነው ብለህ ጠይቀው

#ጊዜውን_አባክንበት_2011

Join @AbeNaKebe for More!
ጫልቱ: የኔ ፍቅር ለምንድን ነው አፍንጫህ የረዘመው... 😆

አቤ: በልጅነቴ ንፍጣም ስለነበርኩ ነው😊

ጫልቱ: ምናለበት በልጅነትህ ሽንታም ብትሆንልኝ ኖሮ! 😂

Join @AbeNaKebe for More!
Good Morning! 🌞
ብዙ ሰካራሞችን የጫነ አውሮፕላን በረራ ላይ ነው፤

ሰካራሞቹ በጣም ይጮሃሉ፡ ይረብሻሉ፥

በዚህ መሃል አንድ ሰካራም ፓይለቱ ጋራ ይሄድና ማብረር አስተምረኝ እያለ ይጨቀጭቀዋል

ፓይለቱም ፤ ችግር የለውም የሚረብሹትን ዝም ካስባልካቸው አለማምድካለው ይለዋል

ሰካራሙም ወደ ሰካራሞቹ ይሄድና ዝም አስብሎአቸው ይመለሳል::

ፓይለቱም በጣም በመገረም ምን ብለሃቸው ነው እንደዚህ ጭጭ ያሉት ብሎ ይጠይቃል...
.
.
.
ሰካራሙም፡ የአውሮፕላኑን በር ከፈትኩና፡ ውጭ ወጥታቹ ተጫወቱ ብያቸው

Join @AbeNaKebe for More!
አቤ: ትላንት ማታ "በጣም ይሞቃል መስኮቱን ክፍት አድርጌ ነው የምተኛው" ብዬ ፌስቡክ ላይ ፖስት አደረኩ

ከቤ: እሺ ከዛስ?

አቤ: በ10 ደቂቃ ውስጥ 300 ቢንቢዎች ላይክ አደረጉት!


Join @AbeNaKebe for More!
(ከዶሮ ያነሰች በግ ገዝቶ)

"አባት እቺን በግ ስንት ትገፍልኛለህ?"
.
.
ሰውዬው፡- "ቀልቧን ነው!?" 😂

🌙 እንኳን አደረሳችሁ! 🌙

Join @AbeNaKebe for More!
ከቤና ጫልቱ ተኝተው ጫልቱ ማልቀስ ጀመረች

ከቤ:- ምን ሆነሽ ነው?

ጫልቱ: በህልሜ አንድ ሀብታም መኪና እገዛልሽለሁ ነይ ልውሰድሽ አለኝ...

ከቤ:- እና ምን አስለቀሰሽ እኔ አለውልሽ አይደል?
.
.
ጫልቱ:- እኔን ያስለቀሰኝ ህልም መሆኑ አይደል 😂 😭 😂

Join @AbeNaKebe for More!
አሰሪ፦ ዓሳውን በደንብ አጥበህ ጥበሰው

ሰራተኛ፦ ህይወቱን ሙሉ ውሀ ውስጥ የኖረን እንስሳ ማጠብ ግፍ አይሆንም 😎 😂

Join @AbeNaKebe for More!