አብይ ወደየ ብሔር ብሔረሰቦች እየሄደ
የብሔረሰቦቹን ልብስ ሲለብስ አይተሽ
"ምንለ ወደ ሐመር በሄደ" ያልሽው
ልጅ ግን ጤነኛ ነሽ ?
የብሔረሰቦቹን ልብስ ሲለብስ አይተሽ
"ምንለ ወደ ሐመር በሄደ" ያልሽው
ልጅ ግን ጤነኛ ነሽ ?
ወንድሜ ትራንስፖርት ውስጥ ገብተህ ከአጠገብህ የተቀመጠችው ቆንጆ ሴት አይንህን እያየች ፈገግ ካለች 😊...
የኔ ወንድም ፈገግ እንዳትል 😐...
አሁንም መልሳ ፈገግ ካለች 😃...
አሁንም ወንድሜ ፈገግ እንዳትል 😑
በቃ የራሷን ሂሳብ እስከምትከፍል ድረስ ፈገግ እንዳትልላት 😂
Join @AbeNaKebe for More!
የኔ ወንድም ፈገግ እንዳትል 😐...
አሁንም መልሳ ፈገግ ካለች 😃...
አሁንም ወንድሜ ፈገግ እንዳትል 😑
በቃ የራሷን ሂሳብ እስከምትከፍል ድረስ ፈገግ እንዳትልላት 😂
Join @AbeNaKebe for More!
አቤ: እኛ ቤት ቢራ ልንጠጣ ነው:: እኔን ጨምሮ 17 ልጆች ሆነናል:: ትመጣለህ?
ከቤ: እሺ ግን ይሄ ሁሉ ሰው ለምን?
አቤ: ቢራው ከ18 በታች ለሆኑ የተከለከለ ነው ስለሚል ነዋ!
Join @AbeNaKebe for More!
ከቤ: እሺ ግን ይሄ ሁሉ ሰው ለምን?
አቤ: ቢራው ከ18 በታች ለሆኑ የተከለከለ ነው ስለሚል ነዋ!
Join @AbeNaKebe for More!
ገራሚ መኪና አለኝ ብለህ ተጃለሳት እና መኪናህ የታለ እያለች ስትጨቀጭቅህ ወስደህ የልብስ መስፊያ መኪናህን አሳያት!
😂 😂 😂
#ጊዜዋንአባክንባት2011
Join @AbeNaKebe for More!
😂 😂 😂
#ጊዜዋንአባክንባት2011
Join @AbeNaKebe for More!
ና ቤት ብቻዬን ነኝ ብለሽ ደውይለት እና ከዛ ቤት መቶ ልብስ ማወላለቅ ሲጀምር እንዴ ምን ሆነሃል አንተን እኮ እንደወንድሜ ነው ማይህ በይው!!
#ጊዜውንአባክኝበት2011
Join @AbeNaKebe for More!
#ጊዜውንአባክኝበት2011
Join @AbeNaKebe for More!