Abe Na Kebe
19.3K subscribers
266 photos
13 videos
50 links
This is the official channel of Abe Na Kebe.
Abe And Kebe are fictional characters where our parents, society, teachers …. and loved ones in Ethiopia have been telling us jokes about!

WE ARE አዝግ AND WE KNOW IT!
LAUGH MORE!
Download Telegram
ቺኳ ለፍቅራኛዋ ድንግል እንደ ሆነች ትናግረዋለች እና አንድ ቀን አብረው ተኙ።
ወንድ: ድንግል ነኝ አላልሽኝም?
ቺክ: እና
ወንድ: እና የታለ?
ቺክ: ሞኝ መሰልኩህ እንዳትወስድብኝ ቤት ትቼው መጥቼ ነው።

By IT

Join @AbeNaKebe For More!
ትንሽዬዋ ተማሪ ለአስተማሪው
ልጅቷ፦ እናቴ ማርገዝ ትችላለች?
አስተማሪው፦እድሜዋ ስንትነው?
ልጅቷ፦ 40
አስተማሪው፦ ትችላለች፡፡
ልጅቷ፦ እህቴስ ማርገዝ ትችላለች?
አስተማሪው፦እድሜዋ ስንት ነው፡፡
ልጅቷ፦18
አስተማሪው፦ ትችላለች፡፡
ልጅቷ፦ እኔ ማርገዝ እችላለው?
አስተማሪው፦ እድሜሽ ስንት ነው?
ልጅቷ፦12
አስተማሪው፦ አይ አንቺ አታረግዥም፡፡
(ከፊት ለፊታቸው የተቀመጠ ሌላ ትንሽዬ ተማሪ ) ምንቢል ጥሩ ነው
.
.
.
አላልኩሽም ነበር ምንም የሚያሳስበን ነገር የለም አይልም መሠላችሁ።

By Ρⓡłŋce K

Join @AbeNaKebe For More!
ቆንጅዬዋ ወጣት አጭር ቀሚስ ለብሳ
ፍቅረኛዋ ጋር ሄደች፡፡
ፍቅረኛዋ፡- እናትሽ ምንም አትልሽም እንደዚህ አጭር ቀሚስ ለብሰሽ ስትወጪ??
ቆንጅዬዋ ወጣት፡- ለብሼ ብታየው በጣም ትናደድብኝ ነበር!!
ምክንያቱም የሷን ልብስ ነው ለብሼ የወጣሁት፡፡

By Abelndaa

Join @AbeNaKebe For More!
ሳሚ፡- እስካሁን ስንት ወንዶች ጠይቀውሻል
ሳራ፡- 17
ሳሚ፡-እንዴት አንዳቸውንም እሺ አላልሽም
ሳራ፡-ማናቸውም አንተን አይደርስማ
ሳሚ፡- እወድሻለሁ ♥️
ሳራ፡- 18


By Sebapple

Join @AbeNaKebe For More!
Docter: አቶ ከበደ ያንተ በሽታ ጉበት ነው። መጠጥ ትጠጣለክ እንዴ?
Kebe: ካላስቸገርኩህ እሺ።

By Henok Solomon

Join @AbeNaKebe For More!
አንድ ባልና ሚስት ነበሩ ሚስትቱ ሶስት ዉሽማ አላት ከዛ ባልየዉ ወደስራ ስሄድ ሶስቱም ይገባሉ በድንገት ባልየዉ ይመለሳል ከዚያ ሶስቱን ሶሰት ኬሻ ዉስጥ ትቆጥራቸዋለች ከዛ ባልየዉ በመገረም አንዱን ኬሻ መታ ያደርገዋል የበግ ድምፅ ያሰማል እኛ ቤት በግ! ደስ ይላል ሁለተኛዉንም ይመታል የዶሮ ድምፅ ያሰማል ኦኦ እኛ ቤት ዶሮ ደስ ይላል ሶስተኛዉንም ይመታል ዝም አሁንም የመተዋል ዝም አሁንም በደንብ ይመተዋል እናትን ጤፍ ነኝ ጤፍ አታቅም እንዴ ይለዋል።

By Hussen Mohammed

Join @AbeNaKebe For More!
አቤ፡ ልዩ ቀን የሚለው ዘፈን አለህ????
ከቤ፡ ልዩ ልዩ ልዩ ቀን ነው ዛሬ ልዩ (እየዘፈነ) የምትለው ናት?
አቤ፡ አዎ
ከቤ፡ የለኝም!!!

By Üm ëmä dýbãlå

Join @AbeNaKebe For More!
100 ብርና ተማሪ

አስተማሪ፦ አንተ ምን ሆነህ ነው ያረፈድከው?
ተማሪ፦ አንድ ሰውዬ 100 ብር ጠፍቶት ነው::
አስተማሪ፦ ታዲያ አንተ ብሩን ስታፈላልገው ነበር?
ተማሪ፦ አይ! በእግሬ ብሩ ላይ ቆሜበት ነበር።

By Betty

Join @AbeNaKebe For More!
አቤ: የሆነ ጊዜ ያላንተ መኖር አልችልም ያለችህ ልጅ አስታወስካት?
ከቤ: አዎ... ምነው?
አቤ: እስካሁን በህይወት አለች?

By Alamin


Join @AbeNaKebe For More!
ውድ የአቤና ከቤ ቤተሰች! 😊

የቀልድ ውድድሩ ተጀመረ! ቀልዱ ላይ በብዛት Like (👍 ) ያገኝ አሸናፊ ይሆናል፣ቀልዳችሁን በቻላችሁት መጠን ሼር በማድረግ፣ አሸናፊ ለምሆን ሞክሩ።


=== ⚠️ ===
ውድድሩ ሰኔ 28 (ሐሙስ) ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል።

ከዚህ ብዋላ ቀልድ የምትልኩልን ለዚህ ዙር መሳተፍ አትችሉም። ለቀጣይ ዙር ተዘጋጁ!
=== ⚠️ ===

መልካም እድል! 😉
ወድ የአቤና ከቤ ቤተሰቦች!
የቀልድ ውድድሩ ተጠናቋል።

🎉 The winners are... 🎉
1. MaMa B0Y (217 Likes)
2. Alamin (213 Likes)
3. Ρⓡłŋce K (157 Likes)


😊 እናመሰግናለን! 😊
@AbeNaKebe
😂 Join @AbeNaKebe for More! 😂
😂 Join @AbeNaKebe for More! 😂
😂 Join @AbeNaKebe for More! 😂
Join @AbeNaKebe for More!
Join @AbeNaKebe for More!
Join @AbeNaKebe for More!
Join @AbeNaKebe for More!
Join @AbeNaKebe for More!
Join @AbeNaKebe for More!