ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#የካቲት_20
ባስልዮስ ወቴዎዶስዮስ ወጢሞቴዎስ ሰማዕታተ እስክንድርያ ወብፁዕ ጴጥሮስ ሊቀ ጳጳሳት ዘጎየ እምዐላውያን ኀዲጎ መንበሮ ወፊልሞን መዓንዝር ወአባ ገብረ መርአዊ ዘአማዶ ወአባ ክፍለ ማርያም ዘድባጋ፡፡
#ዘቅዳሴ
#2ኛ_ጢሞቴዎስ_3:1-13፡ወዘንተ ባሕቱ አአምር"ነገር ግን በኋላ ዘመን ክፉ ጊዜ እንደሚመጣ ይህን ዕወቅ፡፡...........................
................................................ኢየሱስ ክርስቶስንም በማምለክ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_5:1-11፡ወለእለኒ ይትለሀቁ እምኔክሙ"እንግዲህ እኔ ከእነርሱ ጋር ሽማግሌ የክርስቶስም መከራ ምስክር.......
................................................በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ዘለዓለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችኋል ልባሞችም ያደርጋችኋል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_9:23-32፡
ወእምድኅረ ብዙኅ መዋዕል"ከብዙ ቀንም በኋላ አይሁድ ሳውልን ይገድሉት ዘንድ ተማከሩ፡፡...........
.................................................እግዚአብሔርንም በመፍራት ጸንተው ኖሩ ሕዝቡም በመንፈስ ቅዱስ አጽናኝነት በዙ፡፡"
#ምስባክ
ተገሐሥ እምእኩይ ወግበር ሠናየ
ኅሥሣ ለሰላም ወዴግና
እስመ አዕይንቲሁ ለእግዚአብሔር ኀበ ጻድቃኑ፡፡
#ትርጉም
ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ
ሰላምን እሻ ተከተላትም
የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን፡፡ #መዝ_33:14-15
#ወንጌል
#ማቴዎስ_5:1-17፡ወሶበ ርእየ ብዙኃነ አሕዛበ"ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ ወደ ተራራ ወጥቶ ተቀመጠ ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ቀረቡ፡፡.....................................................................................መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን ያመሰግኑት ዘንድ እንዲሁ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘ፫፻(ግሩም)
👉👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe 👈
👉 @gitsawe 👈
👉 @gitsawe 👈
👉 @gitsawe 👈
👆👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_9
፮ተኛ መዝሙር ዘገብረ ኄር መኑ ውእቱ ገብር ኄር
#ዘቅዳሴ
#2ኛ_ጢሞቴዎስ_2:1-16፡ወአንተ ወልድየ ጽናዕ በጸጋሁ"ልጄ ሆይ አንተም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ በርታ፡፡..................
.................................................ራስህን የተመረጠ አድርገህ ለእግዚአብሔር ታቀርብ ዘንድ ትጋ፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_5:1-12፡ወለእለኒ ይትለሐቁ እምኔክሙ"እንግዲህ እኔ ከእነርሱ ጋር ሽማግሌ የክርስቶስም መከራ ምስክር ደግሞም ሊገለጥ ካለው ክብር ተካፋይ የሆንሁ በመካከላቸው ያሉትን ሽማግሌዎችን እማልዳቸዋለሁ፡፡......................
................................................ለእርሱ ክብርና ኀይል እስከ ዘለዓለም ይሁን አሜን፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_1:6-9፡ወእንዘ ጉቡአን እሙንቱ"እነርሱም ተሰብስበው ሳሉ 'ጌታ ሆይ በዚህ ወራት ለእስራኤል ልጆች መንግሥትን ትመልሳለህን?' ብለው ጠየቁት፡፡.......................
.................................................በሰማርያና እስከ ምድር ዳርቻ ድረስም ምስክሮቼ ትሆኑኛላችሁ፡፡"
#ምስባክ
ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ
ወሕግከኒ በማእከለ ከርሥየ
ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ፡፡
#ትርጉም
አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድሁ
ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው
በታላቅ ጉባዔ ጽድቅን አወራሁ፡፡
#መዝ_39:8-9
#ወንጌል
#ማቴዎስ_25:14-31፡እስመ ከመ ብእሲ ዘይነግድ"መንገድ እንደሚሄድ አገልጋዮቹንም ጠርቶ ሊያተርፉበት ገንዘቡን እንደ ሰጣቸው ሰው እንዲሁ ይሆናልና ለእያንዳንዱ እንደ ችሎታው ለአንዱ አምስት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወዲያውኑ ሄደ፡፡........................................................................................ክፉውን አገልጋይ ግን ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወደ አለ ጨለማ አወጡት፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘባስልዮስ
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆