ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
🌼አባ አንበስ ኢትዮዽያዊ 🌼
ጻድቁ የነበሩት በ13ኛው መቶ ክ/ዘመን ሲሆን የተወለዱት ትግራይ ውስጥ ነው:: ዛሬም ድረስ የብዙ ስውራን ቤት እንከዚህም የሚታወቀውን #ደብረ_ሐዘሎንም እርሳቸው እንደ መሠረቱት ይነገራል:: አባ አንበስ ከገዳማዊ ትሩፋታቸው ባሻገር በአንበሶቻቸው ይታወቁ ነበር:: የትም ቦታ ሲሔዱ በአንበሳ ጀርባ ላይ ነበር:: በእርግጥ አባቶቻችን ከዚህም በላይ ብዙ ድንቆችን ማድረግ ይችላሉ::ምክንያቱም #እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ነውና:: ጻድቁ የአቡነ
#ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ : #የሳሙኤል_ዘዋልድባና
#የአባ_ብንያሚን ባልንጀራ ናቸው:: ዛሬ ደግሞ ዕረፍታቸው
ነው::
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
#አምላከ_ቅዱሳን የወዳጆቹን ፈተና አስቦ እኛን ከመከራ ይሰውረን:: በቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን:: በረከታቸውንም ያብዛልን::
#መስከረም_2_አባ_ሙሴ_ዘደብረ_ሲሐት_ወአባ_አንበስ_ኢትዮጲያዊ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @senkesar 👈
👉 @senkesar 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆