ስንክሳር
7.32K subscribers
826 photos
4 videos
37 files
238 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
#ታላቅ_መንፈሳዊ_ጉዞ

ነፃ ጉዞ ደርሶ መልስ የበረከት
#ሼር_ሼር_ሼር
ከአዲስ አበባ በ82 ኪሜ ርቀት ላይ ወደ ሚገኘውና የበረከት ቦታ ወደ ሆነው #ሮበሌ_አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን በርካታ ስውራን ቤተ ክርስቲያን ያለበት ከ300 በላይ ስውራን አባቶቹ ያሉበት
#በበዓልህ የተሰበሰቡት ከቅዱሳን ጋር በደብረ ጽዮን አሰባሰባቸውሃለው

#ቃልኪዳናቸው
#አንድ ሀጢአተኛ ሰው መታሰቢያህን ቢያደርግና ንስሃ ሳይገባ በድንገት ቢሞት እምርልሃለው::
መታሰቢያህን ለሚያደርጉ

#ልጅ እሰጣቸዋለሁ
# ሴቲቱ መካን ብትሆን ለመውለድ ማህጸኗን እከፉታለሁ
#ወንዱ መካን ቢሆን ከሰውነቱ ዘር አስገኝለታለሁ

ገዳም በረከት ያግኙ

መነሻ አርብ ጥቅምት 5

የጉዞ ዋጋ ደርሶ መልስ ነፃ ጉዞ ምግብን ጨምሮ።

መነሻ ሰዓት ጥቅምት 5 አርብ ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን

ማሳሰቢያ፦ ክርስቲያናዊ አለባበስ አይርሱ _ማንነት ሚገልፅ መታወቂያንም ይያዙ

ስልክ 0942386083 /0920486685/+251929302608