ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
💚💛 ነሐሴ 26 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት💛❤️
1.ብጽዕት ሣራ (የአብርሃም ሚስት)
2.ቅዱሳን አባ ሞይስስና እህቱ ሣራ (ሰማዕታት)
3.ቅዱሳን አጋቦስና ቴክላ (ሰማዕታት)
🏵ወርሐዊ በዓላት🏵
1.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
2.አቡነ ሐብተ ማርያም ጻድቅ
3.አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ
4.ቅዱሳን ሰማዕታተ ናግራን
5.ቅዱስ አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
"እንዲህ በቀድሞ ዘመን በእግዚአብሔር ተስፋ ያደረጉት
ቅዱሳት ሴቶች ደግሞ ለባሎቻቸው ሲገዙ ተሸልመው ነበርና::
እንዲሁም #ሣራ_ለአብርሃም :- #ጌታ ብላ እየጠራችው
ታዘዘችለት:: እናንተም ከሚያስደግጥ ነገር አንዳች እንኩዋ
ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆቿ ናችሁ::"
(1ዼጥ. 3:5)