ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_7
ፊልሞን ወአብላንዮስ ወቅዱስ ቴዎድሮስ፡፡
#ዘቅዳሴ
#ሮሜ_8:31-ፍጻሜ፡ምንተ እንከ ንብል እንበይነዝ
#1ኛ_ዮሐንስ_1:14-20፡ጸሐፍኩ ለክሙ ወራዙት
#የሐዋ_ሥራ_5:17-34፡ወተንሥኡ ሊቃነ ካህናት
#ምስባክ
ቀዳሚሃ ለጥበብ ፈሪሃ እግዚአብሔር
ምክር ሠናይት ለኵሉ ዘይገብራ
ወስብሐቲሁኒ ይነብር ለዓለም፡፡
#ትርጉም
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
ለሚያደርጓትም ሁሉ ደህና ማስተዋል አላቸው
ምስጋናውም ለዘላለም ይኖራል፡፡
#መዝ_110:10
#ማቴዎስ_10:28-ፍጻሜ፡
ኢትፍርህዎሙኬ እንከ ለእለ ይቀትሉ ሥጋክሙ
#ቅዳሴ፡ዘወልደ ነጎድጓድ(ኀቤከ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆