Forwarded from ግጻዌ
#የካቲት_20
ባስልዮስ ወቴዎዶስዮስ ወጢሞቴዎስ ሰማዕታተ እስክንድርያ ወብፁዕ ጴጥሮስ ሊቀ ጳጳሳት ዘጎየ እምዐላውያን ኀዲጎ መንበሮ ወፊልሞን መዓንዝር ወአባ ገብረ መርአዊ ዘአማዶ ወአባ ክፍለ ማርያም ዘድባጋ፡፡
#ዘቅዳሴ
#2ኛ_ጢሞቴዎስ_3:1-13፡ወዘንተ ባሕቱ አአምር"ነገር ግን በኋላ ዘመን ክፉ ጊዜ እንደሚመጣ ይህን ዕወቅ፡፡...........................
................................................ኢየሱስ ክርስቶስንም በማምለክ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_5:1-11፡ወለእለኒ ይትለሀቁ እምኔክሙ"እንግዲህ እኔ ከእነርሱ ጋር ሽማግሌ የክርስቶስም መከራ ምስክር.......
................................................በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ዘለዓለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችኋል ልባሞችም ያደርጋችኋል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_9:23-32፡
ወእምድኅረ ብዙኅ መዋዕል"ከብዙ ቀንም በኋላ አይሁድ ሳውልን ይገድሉት ዘንድ ተማከሩ፡፡...........
.................................................እግዚአብሔርንም በመፍራት ጸንተው ኖሩ ሕዝቡም በመንፈስ ቅዱስ አጽናኝነት በዙ፡፡"
#ምስባክ
ተገሐሥ እምእኩይ ወግበር ሠናየ
ኅሥሣ ለሰላም ወዴግና
እስመ አዕይንቲሁ ለእግዚአብሔር ኀበ ጻድቃኑ፡፡
#ትርጉም
ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ
ሰላምን እሻ ተከተላትም
የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን፡፡ #መዝ_33:14-15
#ወንጌል
#ማቴዎስ_5:1-17፡ወሶበ ርእየ ብዙኃነ አሕዛበ"ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ ወደ ተራራ ወጥቶ ተቀመጠ ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ቀረቡ፡፡.....................................................................................መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን ያመሰግኑት ዘንድ እንዲሁ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘ፫፻(ግሩም)
👉👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe 👈
👉 @gitsawe 👈
👉 @gitsawe 👈
👉 @gitsawe 👈
👆👆👆👆👆👆👆