ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_17(ዘሰንበት)
፷፭ አመ ፲ወ፯ ለሰኔ ለእመ ኮነ በእሑድ መዝሙር አባ ገሪማ በል፡፡
#ዘቅዳሴ
#2ኛ_ቆሮ_9:1-ፍጻሜ፡ወበእተሰ መልእክተ ቅዱሳን ብዙኅ ብየ"ለቅዱሳን ስለሚደረገው አገልግሎት የምጽፍላችሁ ብዙ አለኝ........................................................................................ስለማትመረምርና ባላሰቡአት ጊዜ ስለምትመጣው ጸጋው እግዚአብሔር ይመስገን፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_2:1-13፡አሰስልዋ እንከ እምኔክሙ ለኵላ እከይ"እንግዲህ ክፋትን ሁሉ ሐሰት መናገርንም ሁሉ ጥርጥርንም መተማማትንም መቃናትንም ከእናንተ አርቁ፡፡........
................................................እግዚአብሔርን ያከብሩት ዘንድ በአሕዛብ መካከል አካሄዳችሁ መልካም ይሁን፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_4:31-ፍጻሜ፡ወእንዘ ይጼልዩ አድለቅለቀ ውእቱ"ሲጸልዩም በአንድነት ተሰብስበው የነበሩበት ቦታ ተናወጠ በሁሉም ላይ መንፈስ ቅዱስ መላባቸውና የእግዚአብሔርን ቃል በግልጥ አስተማሩ፡፡...............................................................................እርሻም ነበረውና ሽጦ ገንዘቡን አምጥቶ በሐዋርያት እግር አጠገብ አኖረው፡፡"
#ምስባክ
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ
ወየሐውር እምኀይል ውስተ ኀይል
ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን፡፡
#ትርጉም
የሕግ መምሕር በረከትን ይሰጣልና
ከኀይል ወደ ኀይል ይሄዳል
የአማልክት አምላክም ጽዮን ይታያል፡፡
#መዝ_83:7
#ወንጌል
#ማርቆስ_2:14-ፍጻሜ፡ወሐሊፎ እምህየ ርእዮ ለሌዊ"ከዚያም ሲያልፍ የእልፍዮስን ልጅ ሌዊን በቀረጥ መቀበያው ቦታ ተቀምጦ አገኘውና 'ተከተለኝ' አለው ተነሥቶም ተከተለው፡፡................
.................................................እንዲሁም የሰው ልጅ ለሰንበት ጌታዋ ነው፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘ፫፻፡፡(ግሩም)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆