በየዓመቱ ጥር ወር በሃገር አቀፍ ደረጃ የጤናማ እናትነት ወር በሃገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ትምህርታዊ ዝግጅቶች ይከበራል፡፡ የክብረ በዓሉ ዋና አላማ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የእናቶችን ህመምና ሞት ለመቀነስ በሚደረገው አገራዊ እንቅስቃሴ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ለማድረግ ነው፡፡
#MaternalHealth
#SafeMotherhoodmomnth #SafeMotherhoodWeek
#MaternalHealth
#SafeMotherhoodmomnth #SafeMotherhoodWeek
ወይዘሮ ፒክና ሺበቃው ከዚህ ቀደም በወሊድ ምክንያት በሆስፒታላችን ሕክምና አግኝተው ነበር። ዛሬ ደግሞ የዳግማዊ ትንሣኤና የእናቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ተኝተው የሕክምና ክትትል ለሚያደርጉ እናቶች የምሣ ግብዣ አድርገዋል። ወ/ሮ ፒክናን ስለበጎነታቸው እናመሠግናለን።ይህንን ዝግጅት ያስተባበረው Women’s health support charity Organization (HeWaN) በጎ አድራጎት ደርጅት ነው።
#SPHMMC #HeWaN #maternalhealth
#SPHMMC #HeWaN #maternalhealth