የደም ግፊት ንባብ
ስለ ደም ግፊት ቁጥሮች ምን ይናገራሉ?
የደም ግፊት ሲለኩ ሁለት ቁጥሮችን ያያሉ። በተለምዶ እነዚህ ቁጥሮች የላይኛው (ሲስቶሊክ/systolic blood pressure) እና የታችኛው (ዳያስቶሊክ/diastolic blood pressure) ይባላሉ።
• የላይኛው(ሲስቶሊክ/systolic) ቁጥር የሚያመላክተው ልብ ሲመታ በደም ስር ላይ የሚያሳርፈውን የግፊት መጠን ነው።
• የታችኛው(ዳያስቶሊክ/diastolic) ቁጥር የሚያመላክተው ልብ ሲያርፍ ወይም በሁለት የልብ ምቶች መካከል በደም ስር ላይ ያለው የደም ግፊት ነው።
የከፍተኛ ደም ግፊት ምርመራ ሁለቱንም የደም ግፊት ቁጥሮች ግምት ውስጥ ያስገባል። ከሁለቱ አንዱ ወይም ሁለቱም ከፍተኛ ከሆነ ሃኪምዎ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለብዎ ሊነግርዎ እና መድሃኒት ሊያዝልዎ ይችላል።(በየጊዜው የደም ግፊትዎን መጠን ሲለኩ መመዝገብ አይርሱ፡፡)
#hypertension
#WorldHypertensionDay #WorldHypertensionDay17may

ዛሬ የዓለም የደም ግፊት ሕመም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው፡፡
በሽታው ምንም አይነት የህመም ምልክት ሳያሳይ ሊቆይ ይችላል። በዚህ ምክንያት አንዳንዴ የደም ብዛትድምጽ አልባው ገዳይ በሚል ስም ይጠራል። የደም ግፊት ያለበት ሰው ምልክት ባያሳይም ሰውነቱ እየተጎዳ አይደለም ማለት አይደለም። እንዲያውም ህክምና ያልተደረገለት የደም ግፊት ለተለያዩ የጤና እክሎች ሊዳርግ ይችላል። ከነዚህም መካከል የኩላሊት በሽታ፣ የአይን ህመም እና የልብ እና የደምስር በሽታዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው።ሆኖም ህሙማኑ በአብዛኛው የሚከተሉት ምልክቶች ሊታይባቸው ይችላል፡፡
• የራስ ምታት
• የአይን ብዥታ
• ራስ ማዞር
• ደረት ላይ የሚሰማ ህመም
#worldhypertensionday17may #hypertension
#WorldHypertensionDay