St.Paul's Hospital Millennium Medical College
19K subscribers
2.06K photos
24 videos
12 files
465 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
ከሰኔ 15 ቀን  2016 ዓ.ም  የአገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን አውደ-ርዕይ  በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ መከፈቱ ይታወሳል።
ይህን ኤግዚቢሽን የኮሌጃችን ሠራተኞች በሚሊኒየም አዳራሽ በመገኘት ጎብኝተዋል።
ይህን ትምህርታዊ ኤግዚቢሽን ሁላችሁም እንድትጎበኙት ለማስታወስ እንወዳለን ።

ሰኔ 20 ይጠናቀቃል!
Until Thursday, June 27

#ጤናችንበምርታችን
#ourhealthbyourproducts
#SPHMMC

          ''ጤናችን በምርታችን''
#ourhealthbyourproducts