Conference registration is now open. Please register by following this link: SPHMMC Quality Summit Registration Form https://docs.google.com/forms/d/1pao7-72nrw91wVqJmm7hWol2guN_aIJf960QQLm0XyY/edit?usp=drivesdk
2 days left until the 3rd Millennium Medical College Quality Summit: Embracing Excellence: A Commitment to Quality, Service, and Accreditation.
We are looking forward to seeing you there!
#SPHMMC
https://docs.google.com/forms/d/1pao7-72nrw91wVqJmm7hWol2guN_aIJf960QQLm0XyY/viewform?edit_requested=true&fbclid=IwY2xjawE2bOxleHRuA2FlbQIxMAABHSYvhpS2Xj1htd5h8mWBJNpc1lsCzx1tNUtXuURrvYbgel6tq_G_wXXaAg_aem_6UqO6nxSY4cLdbEy2hHSRg

Did you know children raised with positive parenting are more likely to become responsible, empathetic and successful adults? Well there is more to unfold about the benefits of positive parenting on our webinar on the coming Saturday. Please use the link below to register and share to as many parents/ caregivers as you can.
https://zoom.us/webinar/register/WN_rfZdixt9QFyRGlKRJOrjjA

Now, the 3rd Millennium Medical College Quality Summit is well underway
3ኛው የጥራት ጉባዔ ተከፈተ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የተገልጋይ ፍላጎት መሰረት በማድረግ በመስራቱ ለዚህም ትኩረት በመስጠቱ ሊደነቅ ይገባዋል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶር አየለ ተሾመ ገለጹ፡፡
ዶር አየለ ተሾመ ይህን የገለጹት የኮሌጁ 3ኛው የጥራት ጉባዔ ዛሬ በተከፈተበት ወቅት ነው፡፡ ሚኒስቴር ዴኤታው በመቀጠልም ኮሌጁ አገልግሉቱን ለአክርዲቴሽን ማዘጋጀቱ የሚያስመሰግን ብለዋል፡፡ ተቋማት የልቀት ማዕከል ለመሆን የአክርዴቴሽን ስርዓት መዘርጋት እንደሚገባቸው በአጽንኦት ገልጸዋል፡፡ የሕክምና አገልግሎቶች ጥራታቸውን ጠብቀው በእውቅና( በአክርዲቴሽን) በስርዓት እንዲመሩ ማድረግ በእጅጉ ያስፈልጋልም ብለዋል፡፡
ይህ ጉባዔው ከሕክምና አገልግሎት በተጨማሪ የመማር ማስተማርና የምርምር ስራዎች ላይየሚሰሩ ተቋማት የልምድ ልውውጥን ይፈጥራል።
በጥራት ጉባዔ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ ፕሮቮስት ዶር ሲሳይ ስርጉ በበኩላቸው ኮሌጁ ጥራትን ዓላማው ያደረገ ስራ ለመስራት እና ተቋሙ የጥራትን ጉዳይ ዋና አጀንዳ እና በጥራት መስራትን ባህል ለማድረግ አበክሮ እየሰራ ነው ብለዋል፡፡
ዶር አየለ የትምህርት ፡ የሕክምና እና የምርምር ክፍሎች በዓመቱ ያገኟዋቸውን ስኬቶችና አፈጸጸም የሚያሳይ ኤግዚቢሽንም ከፍተዋል፡፡
ይህ አግዚቢሽን ለሶስት ቀን የሚቆይ ሲሆን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የመድረክ ውይይት( ፓናል ዲስኬሽን) እና ሌሎች ዝግጅቶች እንደሚኖሩ ተገልጿል፡፡

The 3rd Quality Summit
Day 2: Patient Safety
Panelist 1 : Dr. Abas Hassen
Topic: Enhancing Health care Quality Through Patient Safety Strategies
The objective of this panel discussion is to convene healthcare professionals, policymakers, and stakeholders to explore the critical importance of patient safety within healthcare systems