ወይዘሮ ፒክና ሺበቃው ከዚህ ቀደም በወሊድ ምክንያት በሆስፒታላችን ሕክምና አግኝተው ነበር። ዛሬ ደግሞ የዳግማዊ ትንሣኤና የእናቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ተኝተው የሕክምና ክትትል ለሚያደርጉ እናቶች የምሣ ግብዣ አድርገዋል። ወ/ሮ ፒክናን ስለበጎነታቸው እናመሠግናለን።ይህንን ዝግጅት ያስተባበረው Women’s health support charity Organization (HeWaN) በጎ አድራጎት ደርጅት ነው።
#SPHMMC #HeWaN #maternalhealth
#SPHMMC #HeWaN #maternalhealth