St.Paul's Hospital Millennium Medical College
19K subscribers
2.08K photos
24 videos
12 files
469 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
አሁን
የጤና ሚኒስትራችን ዶር መቅደስ ዳባ: ወ/ሮ ፍሬሕይወት አበበ (የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ) እና የኮሌጃችን የቦርድ ሊቀመንበር ዶር ፍጹም አሰፋ (የፕላንና ልማት ሚኒስቴር) ከኮሌጁ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል ።
የውይይቱ  ዋና አጀንዳ የኮሌጁን አገልግሎት አሠጣጥ የላቀ ለማድረግ  ስለሚቻልበት እና በቀጣይ በሚሠሩ ሥራዎች ዙሪያ ነው።
ዛሬ   የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሶስተኛው ቀን  Healthcare Quality Improvement Reforms ኤግዚቢሽንን ዶር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትራችን :  ዶር ፍጹም አሰፋ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር   እና ወ/ሮ ፍሬ ሕይወት አበበ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ከፍተዋል።
ኤግዚቢሽኑ ሁሉም የትምህርት ክፍሎችና የሕክምና አገልግሎት እና የአስተዳደር የሥራ ክፍሎች በዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም እና ስኬታቸውን የሚያሳይ ነው። (ፎቶ ይመልከቱ) ። ነገም ይቀጥላል ! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!
የትንሣኤ በዓልን ከሕሙማን ጋር አክብረናል። የበዓሉን ድባብ በሕክምና ክፍሎች እንዲመጣ አድርገናል። አገግመው የወጡ ታካሚዎችም ዛሬ ሕሙማን ጠያቂ ሆነዋል።
ነርሶቻችን ሕሙማንን እግዚአብሔር ይማራችሁ ብለው የጋቢ ስጦታ አበርክተዋል።
ታዋቂዋ የፊልም ተዋናይት የትናየት ታምሩ በዓሉን ከእኛ ጋር አክብራለች።ይህንን የበዓል ዝግጅት ስፖንሰር ያደረገው Swiss Diagnostics Ethiopia ነው፡፡
መልካም በዓል!
The St.Paul Nursing Directorate received  an award upon a nine month outstanding performance on the national initiatives called SBFR and EHSTG Quality Achievements.
 The award gets the Nursing Directorate that has demonstrated a commitment to improvement and achieved outstanding results in quality management well recognized. The trophy and certificate were presented at an awards ceremony held in  presence of Dr.Derje Deguma , State minister of health.
We,St.Paul Community, would like to congratulate the Nursing  Directorate and all the teams , including the Nursing and Midwifery Quality Team, Supervision, Nursing Vice Heads, Case Teams, and all Nursing and Midwifery Staff, for receiving the Cup of Champions! Your invaluable contribution to patient care is truly commendable. Keep on recording the great deed you did!
New publication alert!
Our case report on "The role of sociocultural factors in rare medical conditions: The first case report of pseudocyesis in an Ethiopian woman with major depressive disorder" has been published on Wiley.
we would like to congratulate everyone involved in the publication process and contributed to management of the patient.
https://onlinelibrary.wiley.com/doi/10.1002/ccr3.8888