የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.69K subscribers
9.12K photos
131 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
#ይህ_ጉዳይ_የቤተክርስቲያን_የህልውና_ጉዳይ_ነው
#እኛም_ከመካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስቲያን_ጎን_ነን

የእምነት ነጻነት እና የሃይማኖት እኩልነት ባለበት አገር እንዲህ አይነት ፍርድ አይገባኝም!!

ስለዚህ ትክክለኛ ፍትህ ለፈረንሳይ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን ብዬ ድምጼን አሰማለሁ!! ቤተክርስቲያኒቱን የመዝጋቱን ፍርድ በጽኑ እቃወማለሁ!!

እኔም ቤተእምነቴ እና የኢትዮጵያ የፍቅር ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ህብረት መካነየሱስ ጉን እንቆማለን!!

#ሐዋርያ_ፍጹም_ወልደአረጋይ
የኢትዮጵያ የፍቅር ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ዋና ጸሐፊ