የገስትሀውስ አገልግሎት ከመስመር እየወጣ ነው!ወቅታዊ ጉዳይ
https://youtube.com/watch?v=ZFYM8vA3nYA&si=glVokzN1-rZkCSkk

YouTube
የገስትሀውስ አገልግሎት ከመስመር እየወጣ ነው!ወቅታዊ ጉዳይ
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook https://www.facebook.com/Evangelical…

❤20👍9😢2
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ከኦሮሚያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክረስቲያን መንበረ ፓትርያሪክ በመገኘት በጋራ ጉዳይ ላይ ወይይት አደረጉ።
ሰኔ 16/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ከኦሮሚያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር ከብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የኦሮሚያ የሃይማኖት ተቋማር ጉባኤ የቦርድ ሰብሳቢ ጋር በሰላም ጉዳይ በተለይም በማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚነሱትን ግጭቶች በምክክርና በወይይት መፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክራዋል።
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል ፅ/ቤት ሃላፊ ፓስተር ጌትነት ለማ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክረስቲያን መንበረ ፓትርያርክ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው በመምጣታቸው የተሰማቸውን ደሰታ በመግለፅ ፣በሰላም ጉዳይ ላይ እንደ ሃይማኖት ተቋም በርካታ ስራዎችን በጋራ እንሰራለን ሲሉ ገልጸዋል።
በምክክራቸውም ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ልዩነታችንን በሰላማዊ መንገድ በምክክርና በውይይት መፍታት እንደሚችሉ አንስተው ፣ በቀጣይም በአንድነት ብዙ ስራዎችን መስራት እንደሚችሉ ገልጸዋል።
ዜናውን ያደረሰችን ባልደረባችን
ቤተልሔም ደረጄ ናት

❤20👍4🙏4
ታቦር ኢቫንጄሊካል ኮሌጅ በሥነ-መለኮት የትምህርት ያሰለጠናቸውን 47 ተማሪዎች ተመረቁ።
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን አካል የሆነው ይህ ኮሌጅ በመደበኛ፣ በማታ እና በክረምት መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 21 ተማሪዎችን በሚስዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም እና በመደበኛና በርቀት መርሃ ግብሮች በሚስዮሎጂ በዲፕሎማ ያሰለጠናቸውን 26 ተማሪዎችን አስመርቋል። ሲል በማህበራዊ ገጹ ላይ አሳውቋል።

👍1