ጎንደር ፡ አዲስአበባ[ፒያሣ] ፡ ደብረ ብርሃን ፡ ደብረ ታቦር ፡ ደብረ ማርቆስ ፡ ድሬዳዋ ፡ ባህርዳር ፡ ከተሞች ፡ በደማቅ ፡ ሁኔታ ፡ መቶ ፡ ሃያ ፡ አምስተኛውን ፡ የዓድዋ ፡ ድል ፡ በዓል ፡ አክብረው ፡ ውለዋል ፡ ፎቶዎች ፡ ደርሰውናል ፡ ከዚህ ፡ በታች ፡ ይቀርባሉ……
በሌሎች አካባቢዎች ያላችሁም በዚህ በኩል ፎቶዎችን አድርሱን! @Hab_G
#የጥቁር_ህዝብ_ኩራት
#ዓድዋ_125
#የኢትዮጵያውያን_ድል
#VictoryofAdwa
#Ethiopia
@yetarikdersan
በሌሎች አካባቢዎች ያላችሁም በዚህ በኩል ፎቶዎችን አድርሱን! @Hab_G
#የጥቁር_ህዝብ_ኩራት
#ዓድዋ_125
#የኢትዮጵያውያን_ድል
#VictoryofAdwa
#Ethiopia
@yetarikdersan