YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ ከጀርመኗ መራእይተ መንግስት እንግላ ሜርክል ጋር የስልክ ቆይታ ነበረው

HE Chancellor Angela Merkel and HE PM Abiy Ahmed had a phone call today. Chancellor Merkel congratulated him on #Ethiopia’s economic and political reforms and the recent peace agreement with #Eritrea. She officially invited him to visit #Germany. PM Abiy accepted the invitation.

©አቶ ፍፁም አረጋ ጠ/ሚ ፅ/ፈ ቤት
#በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች የሚገኙ #የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አህጉረ ስብከት የእርስ በርስ ትውውቅ፣ የሰላም ማብሠሪያ እና የአንድነት ልዩ ጉባኤ ዛሬ #በፍራንክፈርት ከተማ አካሄዱ። #Germany

©DW
@YeneTube @Fikerassefa