ዛሬ ከሰአት በቃሊቲ መድህን ዲኮር አዳራሽ እንዲደረግ እቅድ ተይዞለት የነበረው "የአዲስ አበባ በለአደራ ምክር ቤት/ባልደራስ" ስብሰባ #የፀጥታ ችግር ሊያጋጥመው እንደሚችል አሳማኝ መረጃ ስለደረሰን ለሌላ ግዜ #የተላለፈ መሆኑን አንገልፃለን።
እስክንድር ነጋ አሁን ያደረሰኝ መረጃ ነው።
Via ኤልያስ መሰረት
@YeneTube @FikerAssefa
እስክንድር ነጋ አሁን ያደረሰኝ መረጃ ነው።
Via ኤልያስ መሰረት
@YeneTube @FikerAssefa