የኤርትራው ፕሬዚዳንት ቢ ሲኢሳያስ አፈወርቂ በአማራ ክልል ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።
ፕሬዚዳንቱ ከፊታችን #ዓርብ ጀምሮ በጎንደር እና ባህር ዳር ከተሞች ጉብኝት ያደርጋሉ።
ፕሬዚዳንት #ኢሳያስ ዓርብ ጎንደር ከተማ የሚገቡ ሲሆን፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ አህመድን ጨምሮ የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል ያደርጉላቸዋል።
በቆይታቸውም በጎንደር እና አካባቢው የሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎችን እና የልማት ስራዎችን እንደሚጎበኙ፥ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ሞገስ ተናግረዋል።
የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት በሃገር ደረጃ የተጀመረውን ግንኙነት እንደሚያጠናክረው ታምኖበታል።
በጎንደር ከተማ በርካታ ኤርትራውያን በተለያየ ስራ ተሰማርተው ይገኛሉ።
ከዚህ ቀደም በአማራ ክልል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ የተመራ የልዑካን ቡድን በአስመራ ጉብኝት ማድረጉ የሚታወስ ነው።
ምንጭ ፦ኤፍ ቢ ሲ
@yenetube @mycase27

ለመካከለኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር የማሻሻያ ሥራ ምክኒያት በቀጣይ ቀናት በተወሰኑ የከተማዋ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ለመካከለኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር የማሻሻያ ሥራ ምክኒያት በቀጣይ ቀናት በተወሰኑ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦት ስለሚቋረጥ ህብረተሰቡ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደረግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በዚሁ መሰረት፡
ነገ #ሐሙስ ሐምሌ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ፡-
• በአየር ጤና ኪዳነምህረት፣ በአለም ባንክ፣ በጀርመን አደባባይ እና አካባቢዎቻቸው፤
በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ፡-
• በጎተራ፣ በፔፒሲ፣ በጎፋ ማዞርያ፣ በፅጌ ሆቴል፣ በቄራ፣ በአስቴር ቡና፣ በፒኮክ፣ በገነት ሆቴል፣ በኦርቢስ፣ በኦ.ኤ.ዩ፣ በጮራና ጋዝ፣ በሜኪስኮ እና አካባቢዎቻቸው፤
በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ፡-
• በደራርቱ ት/ቤት፣ በአየር ኃይል ካምፕ፣ በወርቁ ሰፈር፣ በመንገድ ትራንስፖርት፣ በኮዬ ፈጬ ውሃ፣ በአርሴማ ቤተ-ክርስትያን እና አካባቢዎቻቸው፤
#ዓርብ ሐምሌ 2 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ፡-
• በቸራልያ ፋብሪካ፣ በገነት መናፈሻ ኮንደሚኒየም፣ በማሩ ብረታ ብረት፣ በወህይኒ ቤት ጀርባ፣ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እና አካባቢዎቻቸው፤

• በገላን ኮንደሚኒየም፣ በቴሌ ስቶር እና አካባቢዎቻቸው፤
#ቅዳሜ ሐምሌ 3 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ጠዋቱ 10፡00 ሰዓት ድረስ፡-
• በገላን ውሃ፣ በከርሰ ምድር እና አካባቢዎቻቸው፤
#እሁድ ሐምሌ 4 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ፡-
• በኮኮብ መኮሮኒና ፓስታ ፋብሪካ፣ በግንቦት 20 ት/ቤት፣ በላፍቶ ኮንደሚኒየም፣ በላፍቶ ሚካኤል እና አካባቢዎቻቸው፤
#ሰኞ ሐምሌ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 7፡00 ሰዓት ድረስ፡-
• በካኦ ጄጄ፣ በጊዮን በረኪና፣ በዊንጌት ት/ቤት ጀርባ፣ በታይዋን ገበያ፣ በኮልፌ ቁሳቁስ፣ በአየር ጤና ሳሚ ካፌ ጀርባ፣በታቦት ማደርያ፣ በመሃንዲስ ሰፈር እና አካባቢዎቻቸው፤
በመካከለኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን ሲባል የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ በመሆኑ፤ ነዋሪዎች ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
Via EEU
@Yenetube @Fikerassefa